Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የተጋሩ ሂወት ንብረት ባላጠፋም አይዟቹ በርቱ ብየ ስለ ደገፍኩዋቸው ግን ከህሊና ፀፀት አላመለጥኩምና ታላቅ ይቅርታ ለትግራይ ህዝብ እጠይቃለሁኝ !" የፈንቅል አመራር ይስሃቅ ወልዳይ

Post by sarcasm » 08 May 2021, 10:03

# ወንድሜ ጓደኛዬ የትግል አጋሬ ሃሳብህን ሃሳቤ ነው እኔም የትግራይ ህዝብ ይቅርታን ጠይቅኩኝ !!! ምህረት አይገባህም ብባልም ምህረትን ጠየቅኩኝ
ከሃሳውያን ጦብያውያን ጋር መተባበሬን ፀፀተኝ


#ታንክና
#ክላሽ
#ሽጉጥና መሳርያ ታጥቄ
#የተጋሩ ሂወት ንብረት ባላጠፋም ባልዘርፍም አይዟቹ በርቱ (ህወሓት ንቀሉ እያልኩኝ (እነሱ የትግራይ ህዝብ እየነቀሉ መኖራቸው ሳላቅ) ስለ ደገፍኩዋቸው ግን ፦
ከህሊና ፀፀት አላመለጥኩምና ታላቅ ይቅርታ ለትግራይ ህዝብ እጠይቃለሁኝ !

በአንድ ሃገር የሃገር ሰው ነው ተብዬ ያደኩኝ ሰው
ምንስ ማድረግ ነበረብኝ ? የሃገሬ ዜጎች ማመን አልነበረኝምን?

( ይሁን አሁን በአንድ ሃገር፦ ነገር ግን የተለያየን መሆናችን ስለ ደረስኩበት ይቅርታዬን አላጥፍም በድጋሚ ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ ማለት እፈልጋለሁኝ ።
እርግጥ ነው የእኔ ብቻ አይደለም ጥፋቱ የትግራይ ህዝብም የእናቴም የአባቴም ስህተት እጅ አለበተ ኢትዮጵያ ሃገርህ ነች ብለው ስላስተማሩኝ ስለ ነገሩኝም እነሱም ከተጠያቂነት አያመልጡም ።
ግን የድርሻዬን ወስጄ ይቅርታ ብያለሁኝ ! ለልጆቼም ቃል ገብቻለሁኝ እንዳልሸውዳቸውም ኢትዮጵያ ሃገራቹ ናት እያልኩኝ እንደ አባቶቼ ። ብዙ ተጋሩ የእኔን ስህተት እንዳትደግሙ ደግሞ ምክሬ ነው።

"ብልህ ሰው ከሰው ይማራል
"ሞኝ ሰው ከራሱ ይማራል (እኔ ሞኝ ከራሴ ተምርያለሁኝ)! ደደብ ግን ከማንም አይማር ደንቆሮ ነውና ! ሞኝም ደንቆሮም አትሁኑ ተጋሩ !!

ትንሳኤ በፍቅር በድርድር በምርጫ ለምንፈጥራት ሃገረ ትግራይ !

https://www.facebook.com/isaac.welday.9 ... 6565068577