Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by Meleket » 10 May 2021, 10:28

ወዳጆቼ Hameddibewoyane እና sebdoyeley ሓቅ ጭምብልም ሆነ ቆዳ የላትም። ምድረዋሾን ግን ቅዘን በቅዘን ታደርጋለች። :lol:

ማን ነበር እቴ “ተልባ ነው “ተብላ :mrgreen: ” ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ!” ያለው፤ የሓቅ ሙቀጫነት መቸም ድቅቅ ነው የሚያደርግ። አይምሬ ነው!
:mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
10 May 2021, 09:55
ገና ጭምብላችሁንብቻ ሳይሆን የምታወልቁት ቆዳችሁን ትገፋላችሁ! :lol: . . .
Meleket wrote:
10 May 2021, 09:13
ኧረ ባባጃሌው! ወየት ወየት ነው ጎበዝ! ፕትርክናቸውስ ቤተክርስትያኒቱን አይወክልምን? :lol:

ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም። :mrgreen:

ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው! :mrgreen:

እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።:mrgreen:

የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
:lol:
Ejersa wrote:
10 May 2021, 07:52
የፓትርያርኩ የቪዲዮ መልዕክት ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደማይወክል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
አሜን !! . . .

kerenite
Member
Posts: 4441
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by kerenite » 10 May 2021, 14:41

sebdoyeley wrote:
10 May 2021, 10:13
fa66et you are not Eritrean, I have visited many churches in my country, I have never heard someone called Yared except later on in Agamistann :mrgreen:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:39
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሁሌም ከሓቅ ጎን ነን! :mrgreen:
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:32
:lol: :lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:19
ወዳጃችን Ejersa የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይቅር ይበልህ!
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:00
. . . በአጠቃላይ ከዚያ ሰፈር ለነፍስ ቀርቶ ለስጋም የሚታመን ሰው ማግኘት አይቻልም። . . .
With all due respect to any faith but I wonder why teklemariam changes his name to mathias and teweldemdhin to paulos. No clue.

Regarding the street dude above and who is hurling insults by applying vulgar languages against a decent forumer here is mind-boggling.

This scumbag who sports an ugly nick has no respect for any one here whether decent or otherwise while he/she is an ill-bred duriye. BTW, he/she behaves as a teen-aged forumer but in reality, he/she is older than those whom he/she ridicules.

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by sebdoyeley » 10 May 2021, 14:48

shiratam-shire, aka Jeberti the leftover of Yohans the 2nd, I was born in 1943 when Eritrea was under British rule. so now go flip your ugly behind to wards Mecca, Chapple of the child molester Mahamed. then come to su*ck my retired d*ick.
kerenite wrote:
10 May 2021, 14:41
sebdoyeley wrote:
10 May 2021, 10:13
fa66et you are not Eritrean, I have visited many churches in my country, I have never heard someone called Yared except later on in Agamistann :mrgreen:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:39
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሁሌም ከሓቅ ጎን ነን! :mrgreen:
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:32
:lol: :lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:19
ወዳጃችን Ejersa የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይቅር ይበልህ!
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:00
. . . በአጠቃላይ ከዚያ ሰፈር ለነፍስ ቀርቶ ለስጋም የሚታመን ሰው ማግኘት አይቻልም። . . .
With all due respect to any faith but I wonder why teklemariam changes his name to mathias and teweldemdhin to paulos. No clue.

Regarding the street dude above and who is applying vulgar languages on a decent forumer here is mind-boggling.

The scumbag has no respect for any one here whether decent or otherwise while he/she is an ill-bred duriye. BTW, he/she behaves as a teen-aged forumer but in reality, he/she is older than those whom he/she ridicules.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by Meleket » 11 May 2021, 09:01

ኣንተ sebdoyeley የምትባል ሰውየ ምነው በያጥሩ እየሄድክ መጠዳዳት በዚህኛው ክፍለዘመንም አልተውክም! :mrgreen:

ስንት ቢልየን ሰላማዊ ሙስሊሞችን ነው እየተሳደብክ ያለሀው። :lol: ለነገሩ የሰው ክብር የማታውቅ ባለጌም እማደለህ!? :lol:

እንዲህ ያንተ ዓይነቱ ባለጌ ሲያጋጥማቸው ብላታ ሰብእንሄ “አሳዳጊ የበደለው” ይሉ ነበር! እውነትም አሳዳጊዎችህ በድለውሃል፡ ምስክሩም ይህ ባለጌና ስድ ክፍት አፍህ ነው!!!
:mrgreen:
sebdoyeley wrote:
10 May 2021, 14:48
. . . leftover of Yohans the 2nd, I was born in 1943 when Eritrea was under British rule. so now go flip your ugly behind to wards Mecca, Chapple of the child molester Mahamed. . ..

Post by sebdoyeley » 11 May 2021, 09:54

hid bdatam
Meleket wrote:
11 May 2021, 09:01

Post by Meleket » 14 May 2021, 04:20

ኣንተ ሰው ደግ አይደለህም ወይ? ትንሽ አልተሻለህም?

በየሄድክበት መፍሳትህን በየገባህበት ማንዛረጥህን አላቆምክም! ምስኪን በሽተኛ።

“ባለጀን ባለጀ ካላሉት፡ ትውልድ ያበላሻል” ሲባል ካልሰማህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ባገርህ ቋንቋ እየነገርንህ ነው።
:mrgreen:

sebdoyeley wrote:
11 May 2021, 09:54
hid . . .
Meleket wrote:
11 May 2021, 09:01
ኣንተ sebdoyeley የምትባል ሰውየ ምነው በያጥሩ እየሄድክ መጠዳዳት በዚህኛው ክፍለዘመንም አልተውክም! :mrgreen:

ስንት ቢልየን ሰላማዊ ሙስሊሞችን ነው እየተሳደብክ ያለሀው። :lol: ለነገሩ የሰው ክብር የማታውቅ ባለጌም እማደለህ!? :lol:

እንዲህ ያንተ ዓይነቱ ባለጌ ሲያጋጥማቸው ብላታ ሰብእንሄ “አሳዳጊ የበደለው” ይሉ ነበር! እውነትም አሳዳጊዎችህ በድለውሃል፡ ምስክሩም ይህ ባለጌና ስድ ክፍት አፍህ ነው!!!
:mrgreen:
sebdoyeley wrote:
10 May 2021, 14:48
. . . leftover of Yohans the 2nd, I was born in 1943 when Eritrea was under British rule. so now go flip your ugly behind to wards Mecca, Chapple of the child molester Mahamed. . ..
kerenite wrote:
10 May 2021, 14:41
sebdoyeley wrote:
10 May 2021, 10:13
fa66et you are not Eritrean, I have visited many churches in my country, I have never heard someone called Yared except later on in Agamistann :mrgreen:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:39
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሁሌም ከሓቅ ጎን ነን! :mrgreen:
With all due respect to any faith but I wonder why teklemariam changes his name to mathias and teweldemdhin to paulos. No clue.

Regarding the street dude above and who is applying vulgar languages on a decent forumer here is mind-boggling.

The scumbag has no respect for any one here whether decent or otherwise while he/she is an ill-bred duriye. BTW, he/she behaves as a teen-aged forumer but in reality, he/she is older than those whom he/she ridicules.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by Meleket » 01 Feb 2023, 08:40

ሰሞኑን በቀጠናችን እዬነፈሰ ያለውን ዜና ሰምተን፡ ሰላምና ፍቅር ወንድማማችነትና ኣንድነትንም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ መእመናንና የሃይማኖት ኣባቶች በሙሉ ተመኝተናል። የጠቅላዪ ኣብዪንም በዚህ ጉዳይ ዙርያ ለካቢኒያቸው የተሰጠ ቅንነትና ሓቅን ያነገበ ገለጻን ሰምተን እጅግ ኣድንቀናል። ፈጣሪ ሁላችሁንም ልክ እንደ ፓትርያርክ ኣቡነ ማቲያስና ጠቅላዪ ኣብይ ኣሕመድ መልካም መልካሙን ያሳስባችሁ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Meleket wrote:
10 May 2021, 03:31
ይህን የሃይማኖት አባቶች ፈተና የሚያርመው ሠማያዊው መንግሥት ስለሆነ፡ ለነፍስ ሲባል እውነቷን ቁልጥ አድርጎ መናገር ሳይበጅ አይቀርም

አቡነ ማቲያስ እሳቸው እንደሚሉት እንዳይተነፍሱ ተደርገው ድምጣቸው ታፍኖ ከሆነ፡ ቅዱስ ናቸው! :lol:

ኣዎና እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ በቦለቲከኞች ድምጣቸው ከታፈነ ኣቡነ ማቲያስ ቅዱስ ናቸው! :mrgreen:

የሃይማኖት አባቶች ድምጣቸውን እንዳያሰሙ የሚያፍኑ የሚገድሉም ቀሺም ወደል አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች ቢቻ ናቸው። :lol: በዓለማችን ደግሞ በርካታ ጤባ አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች በሃይማኖት ውስጥ እጃቸውን የሚያስገቡ ሞልተዋል! :lol: ከነሱም ውስጥ አንዱ ወደል መሃይሙ አሸባሪ ጁንታ፡ ፓትሪያርክ አቡነ ቴዎፍሎስን ያፈነውና የገደለው ደርጉ ነው! ጎንደሬውን ፓትሪያርክ ኣቡነ መርቀሪዎስንም ያሰደደው ወደል አሸባሪ ጁንታ ወያኔም ሁለተኛው ነው። እንዲያ እያለ ሶስተኛ አራተኛ እያለም ይቀጥላል!
:mrgreen:

"ልጆቼ እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ። እኔ የእናንተ ጠባቂ ነኝ። ይሁንና ከመታረድ ልታደጋችሁ አልቻልኩም። ከሞት ላድናችሁ አልቻልኩም። እኔ የጦር መሪ አይደለሁም። ገዳዮቻችሁን ለፍርድ ለማቅረብ አቅሙ ዬለኝም። በእጄ ሽጉጥ ሳይሆን መስቀል ነው የምይዘው። ልጄቼ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በፀሎቴ እየጠየኩ ነው።” የጅምላ ጭፍጨፋን ያወገዙት የአቡነ ማቲያስ ቃል
https://mereja.com/amharic/v2/503890

Meleket wrote:
08 May 2021, 05:39
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሁሌም ከሓቅ ጎን ነን! :mrgreen:
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:32
:lol: :lol: :lol: :lol:
Meleket wrote:
08 May 2021, 05:19
ወዳጃችን Ejersa የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይቅር ይበልህ!
Ejersa wrote:
08 May 2021, 05:00
. . . በአጠቃላይ ከዚያ ሰፈር ለነፍስ ቀርቶ ለስጋም የሚታመን ሰው ማግኘት አይቻልም። . . .

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by Meleket » 08 Feb 2023, 09:29

አብርሃም አለኸኝ ምነውሳ ፓትርያርኩ ድምጤ እንዳይሰማ ሆኛለው ሲሉ ከጎናቸው በመቆም፡ "ኣይገባም ነውር ነው" ሳትል ዛሬ ላይ ይህን የመሰለውን ውሳኔ ለመወሰን ቸኮልክ? ኣያስተዛዝብምን?

ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ወይ ቤተክርስትያን . . . ከኣይሁድ እምነት በፊት ነበረች ብሎ ያስጠናህ የትኛው ሊቅ ነው? ሁሉም መጤ ነው ያለው ማን ነበር ወዳጄ!

መቼና የትስ ነው ቋንቋን ከነፊደሉ ያዘጋጀችውስ? እንዴ ነውር አይደለም እንዴ። ኤርትራዊዋ መጠራ ላይ ያሉት ሃወልቶች የሚመሰክሩት፡ ፊደሉ ተቀርጾ የተወቀረው በቅድመ ክርስትና ዘመን ነው። ለዚያም ነው ሃወልቱ ላይ የመስቀል ስእል ያልተደረገበት። ስለሆነም የውሸት ታሪክ መንገር ኣያስፈልግም ለማለት ያህል ነው። ከዚህ በፊትም ነፍስኄር ብሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ሳይቀሩ ክርስትና ኢጦብያ ውስጥ ከተሰበከ ከ2500 ዓመታት በላይ ተቆጥሯል በማለት፡ ቅድመ ክርስቶስ ክርስትና የነበር ይመስል ሲናገሩ ሰምተናቸው ነበር። ለምን ግን እናንት ቦተሊከኞች ታጋንናናላችሁ። እንዲህ ነበር ያሉት ነፍስኄር ብሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም
. . . ክርስትና በኢትዮጵያ ከተሰበከ ከሁለት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በላይ ሆኖታል . . https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=186328&p

ወዳጃችን አብርሃም አለኸኝ ደግሞ ብሮፌሰር መስፍን ናቸው መሰል ያስተማሩህ፡ እንዲህ ነው ያልከው . . .

. . . በየጊዜው የተነሱ ፖለቲከኞች ወዲያና ወዲህ እያላጉ ሌላ ቀለም እንዲሰጣት አደረጉ እንጂ የእስልምናን፣ የካቶሊክን፣ የፕሮቴስታንትንና የአይሁድን እምነት በጨዋ ባህልና በትህትና ተቀብላ ያስተናገደች ፣ . . .

ቀለም በጥብጣ፣ ብራና ዳምጣ፣ ብዕር ቀርፃ፣ ቋንቋን ከእነፊደሉ፣ የዘመን አቆጣጠር ፍልስፍናን ከእነቀመሩ ሰንዳ ከፍትሐነገስት እስከ ዘመናዊ ህገመንግስት አዘጋጅታ ስርአተ መንግስትን ላፀናችና የታሪክ መዛግብት ለሆነች አሀቲ ቤተክርስቲያን ፅርፈት አይገባትም። . . .

https://mereja.com/amharic/v2/797311

ወዳጃችን አብርሃም ኣለኸኝ ካማራ ክልል ወደል ባለስልጣኖች መካከል ኣንዱ ሆነህ እያለህ፡ ወደ ሃገራችን ወደ ኤርትራ ያማራ ክልል ወኪሎችን ስትልክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጳጳስ ወኪል አቡነ ኣብርሃምን ስትልክ፡ ምነውሳ ከእስላም ተካቶሊክ ተብሮቴስታንት ከኣይሁድ እምነት የኣማራ ማኅበረሰብ አካላት ወኪሎች ሳትልክ ዬቀረሀው ለምን ነበር። ስለዚህ ጉዳይ ወዳጃችን ነፍስኄር ተስፋዬ ገብርኣብ በወቅቱ ጥፎ እንደነበር ትዝ ይለናል።

ባጠቃላይ እላይ ከጠቀስናቸው ጉልህ ስህተቶች በስተቀር የአጻጻፍ ስልትህንና ኣቋምህን እንዲሁም ለቤተክርስትያኒቱና ለቤተ እምነቶችም ጽርፈት እንደማይገባ መግለጥህን አድንቀንልሃል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!

Post by Meleket » 17 Feb 2023, 09:28

የፓትርያርኩ የዓቢይ ጾም መልእክት ኣጠቃላዪ ይዘቱ ግሩም ነው!

ነገር ግን እኒህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መንፈሳዊ ኣባት፡ እንደ ነፍስኄር ብሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም "ከክርስቶስ በፊት ቤተክርስትያናቸውና ሃያማኖታቸው የነበረች ይመስል" :mrgreen: እንዲህ ሲሉ ኣስተውለናቸዋል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ታዲያ ፓትርያርኩ ትንሽ ኣልተንሸራተቱምን? ኣካፋማ ኣካፋ መባል ኣለበት ዶማም ዶማ!
:mrgreen:
https://mereja.com/amharic/v2/800127
. . . ያም በመሆኑ ነው ከዘመነ ብሉይ ጀምሮ ለሦስት ሺሕ ዘመናት የዘለቀው ሃይማኖታችን ምንም ዓይነት መለያየት ሳያጋጥመው አንድ ሆኖ ሊዘልቅ የቻለው፡፡ . . .

Post Reply