-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Last edited by Hameddibewoyane on 08 May 2021, 05:29, edited 1 time in total.
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
የአይተ ፀጋዬ በርሄ ሹመኛ ትክክለኛ ማንነቱን ይፋ አወጣ! ከእስራኤል ድረስ አፈላልገው ያመጡት፣ እምነቱ እና ታማኝነቱ ከፈጣሪ ይልቅ ለወያኔዎች መሆኑን አረጋግጠው የሾሙት ካድሬ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ እንጂ ለክህነት የሚበቃ ብፁዕ ሊሆን አይችልም። ሆኖም አያውቅም! በአጠቃላይ ከዚያ ሰፈር ለነፍስ ቀርቶ ለስጋም የሚታመን ሰው ማግኘት አይቻልም። ጳጳሱ "ትግራይ ትስዕር ....ሃገረ ትግራይ ምስረታ ...በቅልፅምና " ማለት እኮ ነው የቀራቸው... ቃላቶቹን አልተጠቀሙም እንጂ ብለውታል።"ድምፄን እንደናንተ እንዳላሰማ ታግጄ ነበር" ያሏት ነገር ግን ብዙ ትናገራለች። "እናንተ" የተባሉት እነ አሉላ ሰለሞን ናቸው።
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Ejersa wrote: ↑08 May 2021, 05:00የአይተ ፀጋዬ በርሄ ሹመኛ ትክክለኛ ማንነቱን ይፋ አወጣ! ከእስራኤል ድረስ አፈላልገው ያመጡት፣ እምነቱ እና ታማኝነቱ ከፈጣሪ ይልቅ ለወያኔዎች መሆኑን አረጋግጠው የሾሙት ካድሬ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ እንጂ ለክህነት የሚበቃ ብፁዕ ሊሆን አይችልም። ሆኖም አያውቅም! በአጠቃላይ ከዚያ ሰፈር ለነፍስ ቀርቶ ለስጋም የሚታመን ሰው ማግኘት አይቻልም። ጳጳሱ "ትግራይ ትስዕር ....ሃገረ ትግራይ ምስረታ ...በቅልፅምና " ማለት እኮ ነው የቀራቸው... ቃላቶቹን አልተጠቀሙም እንጂ ብለውታል።"ድምፄን እንደናንተ እንዳላሰማ ታግጄ ነበር" ያሏት ነገር ግን ብዙ ትናገራለች። "እናንተ" የተባሉት እነ አሉላ ሰለሞን ናቸው።
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
-
- Member+
- Posts: 6387
- Joined: 26 Mar 2015, 08:47
-
- Member
- Posts: 309
- Joined: 14 Sep 2007, 18:47
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
""ትግራይ ትስዕር ....ሃገረ ትግራይ ምስረታ ...በቅልፅምና "" … ሽብርተኛ አቡነ ማትያስ
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 5754
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Abune Mathias (Teklemariam Asrat) was born in 1941 in Tigray province, in the district of Agame.
Abune Mathias became the 6th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on 28 February of 2013, following the 2012 death of fellow Tigrayan Patriarch, Abune Paulos (Gebremedhin Woldeyohannes) from Adwa, Tigray.
DEPORT HIM BACK TO TIGRAY!
Abune Mathias became the 6th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on 28 February of 2013, following the 2012 death of fellow Tigrayan Patriarch, Abune Paulos (Gebremedhin Woldeyohannes) from Adwa, Tigray.
DEPORT HIM BACK TO TIGRAY!
-
- Member+
- Posts: 6387
- Joined: 26 Mar 2015, 08:47
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Abdisa wrote: ↑08 May 2021, 06:40Abune Mathias (Teklemariam Asrat) was born in 1941 in Tigray province, in the district of Agame.
Abune Mathias became the 6th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on 28 February of 2013, following the 2012 death of fellow Tigrayan Patriarch, Abune Paulos (Gebremedhin Woldeyohannes) from Adwa, Tigray.
DEPORT HIM BACK TO TIGRAY!
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
Abdisa wrote: ↑08 May 2021, 06:40Abune Mathias (Teklemariam Asrat) was born in 1941 in Tigray province, in the district of Agame.
Abune Mathias became the 6th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on 28 February of 2013, following the 2012 death of fellow Tigrayan Patriarch, Abune Paulos (Gebremedhin Woldeyohannes) from Adwa, Tigray.
DEPORT HIM BACK TO TIGRAY!
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Senior Member
- Posts: 12617
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
To remove the junta agame patriarch from his position is to cast a demon out of Ethiopia. Do it now for the sake of the nation's spiritual well being.
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
ይህን የሃይማኖት አባቶች ፈተና የሚያርመው ሠማያዊው መንግሥት ስለሆነ፡ ለነፍስ ሲባል እውነቷን ቁልጥ አድርጎ መናገር ሳይበጅ አይቀርም
አቡነ ማቲያስ እሳቸው እንደሚሉት እንዳይተነፍሱ ተደርገው ድምጣቸው ታፍኖ ከሆነ፡ ቅዱስ ናቸው!
ኣዎና እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ በቦለቲከኞች ድምጣቸው ከታፈነ ኣቡነ ማቲያስ ቅዱስ ናቸው!
የሃይማኖት አባቶች ድምጣቸውን እንዳያሰሙ የሚያፍኑ የሚገድሉም ቀሺም ወደል አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች ቢቻ ናቸው። በዓለማችን ደግሞ በርካታ ጤባ አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች በሃይማኖት ውስጥ እጃቸውን የሚያስገቡ ሞልተዋል! ከነሱም ውስጥ አንዱ ወደል መሃይሙ አሸባሪ ጁንታ፡ ፓትሪያርክ አቡነ ቴዎፍሎስን ያፈነውና የገደለው ደርጉ ነው! ጎንደሬውን ፓትሪያርክ ኣቡነ መርቀሪዎስንም ያሰደደው ወደል አሸባሪ ጁንታ ወያኔም ሁለተኛው ነው። እንዲያ እያለ ሶስተኛ አራተኛ እያለም ይቀጥላል!
"ልጆቼ እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ። እኔ የእናንተ ጠባቂ ነኝ። ይሁንና ከመታረድ ልታደጋችሁ አልቻልኩም። ከሞት ላድናችሁ አልቻልኩም። እኔ የጦር መሪ አይደለሁም። ገዳዮቻችሁን ለፍርድ ለማቅረብ አቅሙ ዬለኝም። በእጄ ሽጉጥ ሳይሆን መስቀል ነው የምይዘው። ልጄቼ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በፀሎቴ እየጠየኩ ነው።” የጅምላ ጭፍጨፋን ያወገዙት የአቡነ ማቲያስ ቃል
https://mereja.com/amharic/v2/503890
አቡነ ማቲያስ እሳቸው እንደሚሉት እንዳይተነፍሱ ተደርገው ድምጣቸው ታፍኖ ከሆነ፡ ቅዱስ ናቸው!
ኣዎና እውነቱን እንናገር ከተባለ፡ በቦለቲከኞች ድምጣቸው ከታፈነ ኣቡነ ማቲያስ ቅዱስ ናቸው!
የሃይማኖት አባቶች ድምጣቸውን እንዳያሰሙ የሚያፍኑ የሚገድሉም ቀሺም ወደል አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች ቢቻ ናቸው። በዓለማችን ደግሞ በርካታ ጤባ አሸባሪ ቦለቲከኞችና ጁንታዎች በሃይማኖት ውስጥ እጃቸውን የሚያስገቡ ሞልተዋል! ከነሱም ውስጥ አንዱ ወደል መሃይሙ አሸባሪ ጁንታ፡ ፓትሪያርክ አቡነ ቴዎፍሎስን ያፈነውና የገደለው ደርጉ ነው! ጎንደሬውን ፓትሪያርክ ኣቡነ መርቀሪዎስንም ያሰደደው ወደል አሸባሪ ጁንታ ወያኔም ሁለተኛው ነው። እንዲያ እያለ ሶስተኛ አራተኛ እያለም ይቀጥላል!
"ልጆቼ እኔ የሃይማኖት አባት ነኝ። እኔ የእናንተ ጠባቂ ነኝ። ይሁንና ከመታረድ ልታደጋችሁ አልቻልኩም። ከሞት ላድናችሁ አልቻልኩም። እኔ የጦር መሪ አይደለሁም። ገዳዮቻችሁን ለፍርድ ለማቅረብ አቅሙ ዬለኝም። በእጄ ሽጉጥ ሳይሆን መስቀል ነው የምይዘው። ልጄቼ እንባዬን እያፈሰስኩ ስለ እናንተ ስቃይ አምላካችንን በፀሎቴ እየጠየኩ ነው።” የጅምላ ጭፍጨፋን ያወገዙት የአቡነ ማቲያስ ቃል
https://mereja.com/amharic/v2/503890
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
የፓትርያርኩ የቪዲዮ መልዕክት ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደማይወክል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።
አሜን !!
አሜን !!
-
- Member
- Posts: 3057
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
ኧረ ባባጃሌው! ወየት ወየት ነው ጎበዝ! ፕትርክናቸውስ ቤተክርስትያኒቱን አይወክልምን?
ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም።
ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው!
እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
“የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።”
የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም።
ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው!
እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
“የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።”
የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: አሸባሪው ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
ገና ጭምብላችሁንብቻ ሳይሆን የምታወልቁት ቆዳችሁን ትገፋላችሁ!
Meleket wrote: ↑10 May 2021, 09:13ኧረ ባባጃሌው! ወየት ወየት ነው ጎበዝ! ፕትርክናቸውስ ቤተክርስትያኒቱን አይወክልምን?
ጥያቄው ያሰሙት ድምጽ ቤተክርስቲያኒቱን ይወክላል ወይስ ኣይወክልም የሚል ኣይደለም።
ቁምነገሩ የፓትርያርኩ ድምጥ ታፍኗል አልታፈነም ነው? ዲሞክራሲያዊው የብልጥግና መንግሥት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባት የሆኑትን የአቡነ ማቲያስን ድምጥ አፍኗል አላፈነም? አሳፍኗል አላሳፈነም? የሚል ነው!
እየተባለ ያለው በቀላልና ባጭር አማርኛ እንዲህ ነው፦
“የኃይማኖት አባቶችን ድምጽ ማፈን አሸባሪነት ነው።”
የሃይማኖት አባት ድምጽ ሲታፈን ዝም የሚል ደግሞ “ለብልጥግና የሰገደ” ሃይማኖት የለሽ የቆሪጥ ባለሟል ብቻና ብቻ ነው!
-
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: ወያኔ ላይ እርምጃ ሲወሰድ የጳጳሱ አእምሮው መናወጥ ጀመረ!
fa66et you are not Eritrean, I have visited many churches in my country, I have never heard someone called Yared except later on in Agamistann