Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 10898
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር - የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሙሉውን መልእክት

Post by Abere » 07 May 2021, 20:46

ምን ማለት ይቻላል እርጉም ወያኔ ፪፯ ዓመታት ቢመከር ቢመከር እምቢ ብሎ ይህን መቅሰፍት በድፍን አገሪቱ አመጣ። ጸሎት እና ወደ በጎ ህሌና መመለስ ነው መድሃኒቱ።ህዝብ አራዊት ሆነ ኧረ የሞራል ውድቀት መጣ ኡ!ኡ! ሲባል ጆሮ ዳባ ልበስ ተባለ።ኧረ ይኸ ጎሳ ፓለቲካ እርክስ ነው ኢ- ሃይማኖታዊ ነው - ማን ሰምቶ። ውጤቱ አሁን ማልቀስ ሆነ። ልጅን ከጡት እህልን በጥቅምት ይባላል። አሁንም በእውነት ይኸ ዻዻስ ጀግና እንደ አቡነ ጴጥሮስ ከሆኑ በቀጣዩ የጎሣ ፓለቲካ እና የጎሣ ክልል መገዝት አለባቸው። ጠንቁ እርሱ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሰበር - የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሙሉውን መልእክት

Post by sarcasm » 07 May 2021, 20:58

Abere wrote:
07 May 2021, 20:46
ምን ማለት ይቻላል እርጉም ወያኔ ፪፯ ዓመታት ቢመከር ቢመከር እምቢ ብሎ ይህን መቅሰፍት በድፍን አገሪቱ አመጣ። ጸሎት እና ወደ በጎ ህሌና መመለስ ነው መድሃኒቱ።ህዝብ አራዊት ሆነ ኧረ የሞራል ውድቀት መጣ ኡ!ኡ! ሲባል ጆሮ ዳባ ልበስ ተባለ።ኧረ ይኸ ጎሳ ፓለቲካ እርክስ ነው ኢ- ሃይማኖታዊ ነው - ማን ሰምቶ። ውጤቱ አሁን ማልቀስ ሆነ። ልጅን ከጡት እህልን በጥቅምት ይባላል። አሁንም በእውነት ይኸ ዻዻስ ጀግና እንደ አቡነ ጴጥሮስ ከሆኑ በቀጣዩ የጎሣ ፓለቲካ እና የጎሣ ክልል መገዝት አለባቸው። ጠንቁ እርሱ ነው።
The people who are committing the genocide on Tigrayans are Ethiopian, Eritrean and Amhara Region soldiers. They are the ones who are committing the genocide, and the soldiers and their leaders are the ones who are responsible. Stop blaming the victims.

Post Reply