Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by Dawi » 07 May 2021, 20:35

ሥራ ፈቶች ፣ በዐለም የመጨረሻ የሆነ ቦታ ተቀምጦ፣ ስለ ኢፍጣር፣ ኢረቻ፣ መስቀል፣ እያላችሁ ስትጣሉ አታፍሩም?
yaballo wrote:
07 May 2021, 20:20
WOW! .. QUE VIVA OROMUMMAA! .. QUE VIVA ISLAAMUMMAA! .. የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች: መቼስ ማል ጎዳኒ? .. እርር! .. ቅጥል በሉ!

tarik
Senior Member+
Posts: 33102
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by tarik » 07 May 2021, 20:52

yabaalo aka agame, why don't u help ur dying arab muslims aka palestinians who r being abused by z zionists jews inside z alaqsa mosque? Moran.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by EPRDF » 07 May 2021, 21:52

የሙስሊም አስከሬን ከከተማ ሰልሳ ኪሜ ተርቆ ይጣላል፣ የፅዮን መሬት ቅድስት መሬት ተብሎ። ዘጠና ዘጠኝ ከመቶ ሙስሊም ነዋሪ በሆነበት የምስራቅ ሐረርጌ ትንሺትዋ መንደር ቁልቢ ውስጥ መስጊዳቸው ተነጥቆ በገብርኤል ስም ተሰይሞ እንደ እየሩሳሌምና መካ የቁልቢ ገብርኤል እየተባለ የበየዓመቱ መዳረሻ ከሆነ ዓመታትን አስቅጥሮዋል። የሀረር ከተማ ውስጥ መስጊዶች ወደ ቤ/ክ ተቀይረው፣ ሚካኤል፣ መድኃኔዓለም፣ ሥላሤ ቤክ ስም ታጥቀው ቁጭ ብለዋል።

እስላምና ክርስትያኑ ተዋዶ ተከባብሮ ተቻችሎ የሚኖርባት እየተባለ የሚለፈፍላት ሐገር ውስጥ፣ ዛሬ ሁለት ሰዓት የማይሞላ የሙስሊም አፍጥር ስነስርዓት አብዮት አድባባይ ይከበር ስለተባለ ይሄ ሁሉ ጫጫታና እዬዬ፣ በጣም ይገርማል።

ወንድሞቼ እውነታው ይህ ነው እንግዲህ፣ የሕዝበ ሙስሊሙ የሚደርስበትን በደል፣ ሁለተኛ ዜግነትን አሜን ብሎ ተቀብሎ ስለኖረ ብቻ ነው እንጂ፣ እዚያ ሐገር ውስጥ የኃይማኖት መቻቻል የሚሉት ነገር አልነበረምም የለምም።እራሳችንን አናሞኝ!

ዛሬ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ እየተባለ ጥሩምባ እየተነፋ ነው፣ ዲሞክራሲ ደግሞ ለምርጫ ዲቤት ቲቪ ላይ መታየት ብቻ አይደለም፣ ዲሞክራሲ የኃይማኖትን፣ የህዝቦችን ማንነትና ልዩነት እኩል ተቀብሎ እኩል አስተናግዶ በእኩልነት ማኖርን ይጠይቃል። እየተጓዝን ያለነውም ወደዛው ነው መዳረሻችንም ቤተዲሞክራሲ ነው እያልን ነው ያለነው ስለዚህ......

በሀገሪትዋ ርእሰ መዲና የሙስሊሙ ማሕበረሰብ ትንሽ ነገር ላክብር ስላለ ለቅሶ ከመቀመጥ፣ ብልህ ሰው ገና ወደፊት ብዙ አይቀሬ የሚነሱ የመብት ጥያቄዎች መኖራቸውን ተገንዝቦ፣ ሲመጡም አኝኮና አላምጦ ለመዋጥ ከአሁኑ የስነ ልቦና ዝግጅት ይጀምራል፣ ምክኒያቱም የዲሞክራሲ ፍሬ በጣም መራራ ነችና፣ እሬት እሬት ነው የምትለው።

Post Reply