Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member+
Posts: 5481
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልልልልል!

Post by yaballo » 07 May 2021, 18:48

VIVA ISLAM & VIVA OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የየፈላሻ ቩዱ አክራሪዎች አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልልልልል!


ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ኢፍጣር በህዝብ አደባባይ(አብዮት አደባባይ) ይፈጸማል .. በመጨረሻ ተፈቅዷል። ጠላት እርር በል ... :shock: :P

BUT ...

መጀመርያውኑ ብልፅግና የፍንፍኔ ሙስልም ድምፅ ለማግኘት የተደረገ ታክትክ ይሆን ወይ? ለማንኛውም ኢዜማ፡ አብን ፡ባልድርስ የመሳሰላትሁ ለሙስልሙ የቤት ጥያቄ ድምፅ መሆን ስላልፈለጋችሁ ይህን ተከትሎ ከፊንፍኔን የምታገኙት ድምፅ ብዙም ተስፋ የለውምና ትኩሬታችሁን ሌሎች ከተሞች ላይ ብታደርጉ ። ድሮም ጉዳያችሁ ስለ አንድት እምነት አንድ ቡድን መሆኑን ብሔር ብሔረሰቦች ይገነዘባሉ።ገዢዎቻችን ግን የሆነ ቁማር እየተጫወቱብን ነው።??yaballo
Member+
Posts: 5481
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by yaballo » 07 May 2021, 19:13

AND ... FIND A NEUTRAL NAME FOR ABIOT &/OR MESQEL ADEBABAY OR ELSE YOU WILL INVITE A SECTARIAN QUAGMIRE SIMILAR TO THE ONE IN LEBANON OR NORTHERN IRELAND ...

𝕿𝔥𝔢 𝕱𝔦𝔫𝔣𝔦𝔫𝔫𝔢 𝕴𝔫𝔱𝔢𝔯𝔠𝔢𝔭𝔱 𝕾𝔱𝔞𝔱𝔦𝔬𝔫: አብዮት አደባባይ የአንድ የእምነት ተቋም ንብረት ሳይሆን የህዝብ ነው። በቅርቡ የታደሰውም ከሁሉም ግብር ከፋይ በተሰበሰበ ገንዘብ እንጂ በአንድ ቤተ-እምነት መዋጮ አይደለም። ክርስቲያኖች መስቀልን እንደሚያከብሩበት ሙስሊሞችም የኢፍጣር ስነስርአት ሊያካሂዱበት ሙሉ መብት አላቸው። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ተቃውሞ ማንሳት በራሱ ነውር ነው። የችግሩ ምንጭ ስያሜው ከሆነ የከተማው መስተዳደር ወደፊት በሚለዋወጣቸው ማንኛውም ደብዳቤዎች ላይ አደባባዩን ገለልተኛ በሆነ ስያሜ ሊጠራው ይገባል። እቺ ሀገር የአንድ ብሔር ወይም ሃይማኖት ብቻ አይደለችም ጎበዝ። ያለው ብቸኛ አማራጭ ተከባብሮ በእኩልነት መኖር ነው።

ካሁን ቀደምም እንደዚህ ሲሉ ነበር ኢትዮጵያ የክርስቲያ ደሴት ናት የሚል መፎክር በሰፊዉ ሲስተጋባ ነበር እኔ እንኳን በወቅቱ ምንም ግንዛቤ ባልነበረኚ ግዜ እንኳን እንደዚህ የሚል በዉስጤ ይመጣ ነበረ ሙስሊሞች ኢትዮጵያዉን አይደሉም ማለት ነዉ ፕሮቴስታንም ኢትዮጵያዉን አይደሉም ማለት ነዉ እያልኩኝ አስብ ነበረ ...ይገርማል መወሻት ለእኔ ካልሆነ አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ይቀበራል

ስለዚህ ደብዳቤ የተወሰነ ነገር ለማለት ወደድኩ‼
================================
✍ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን (EOTC) በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአክሱም ዘመነ ንግስና ወቅት በፍሬምናጦስ እንደተመሰረተች ይነገርላታል። አሁን የምንገኛው በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ነው። በ17 ክፍለ ዘመናት እድሜዋ ዘርፈ ብዙ ልምድ ታሳልፋለች ተብሎ ይገመታል። በዛሬ ዕለት የወጣው ደብዳቤ ግን በእድሜ ቁጥር መጨመር ብቻ ጥቅም እንደሌለው ያሳያል።

የ17 ክፍለ ዘመናት እድሜ ያላት ታላቅ ተቋም እንደዚህ ትወርዳለች ብዬ አልጠበቅኩም ነበር።

እነ ዲያቆን ዘመነ ካሴ የዒድ አደባባዩን ኢፍጣር ሲቃወሙ፤ «እስኪ ንጹሕ አስተሳሰብ ያላችሁ ሌሎች ክርስቲያን ወገኖቻችን ይህን ጠርዘኝነት ተመልከቱ!» ብዬ ነበር።
ለካስ ይህን ባልኩ ጊዜ ሞኝ ሆኜ ነበር። ትዕዛዙ ከላይ ነው! የነ ዘመነ ካሴ ጽንፈኛ አመለካከት መላውን ክርስቲያንና ቤተ ክርስቲያኗን አይወክልም ብዬ ገምቼ ነበር። ቤተ ክርስቲያኗን እንደሚወክላት ግን ዛሬ ካወጣችው ደብዳቤ ለማረጋገጥ ችያለሁ።
ጥቂት ነፃ አስተሳሰብ ያላቸው ሲቀሩ አብዛሃኛውን ክርስቲያን እንደሚወክልም አረጋግጫለሁ።


✔ ከዛሬው ደብዳቤ የተገነዘብኩት እንደ ዘመድኩን በቀለ፣ ምህረተ አብ፣ ኤፍሬም እሸቴና አባይነህ ካሴ ያሉ ጽንፈኛ ግለሰቦች ለሙስሊሙ ያላቸውን ጥላቻ በአፋቸው ግልፅ ስለሚያወጡት ነው እንጅ፤ ተቋማዊ መሠረት ያለው ጉዳይ መሆኑን ነው። ይህ ተቃውሟቸው የእውነት ለእምነታቸው ተቆርቁረው አይደለም። ለእምነታቸው አስበው ቢሆንማ፤ ከአሁን በፊት በዚህ አደባባይ ላይ የሙዚቃ ኮንሰርት ሲደረግ፣ ከነርሱ እምነት ጋር የማይሄድ የኢሬቻ በዓል ሲከበር፣ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች ባህላዊ በዓላት ሲከበሩ በተቃወሙ ነበር። የእውነት ለእምነት ቢሆን ኖሮ፤ ሙስሊሞች ጾመኞችን ለማስፈጠር የያዙትን የተቀደሰ እቅድ ከማደናቀፍ ይልቅ በቻሉት ሁሉ በተባበሩ ነበር።


✔ ለማንኛውም ወደ መፍትሄው ስመጣ፤
አብዮት አደባባይ አሁን ባለበት ሁኔታ የተገነባው ከሙስሊሙም ማህበረሰብ በተዋጣ በጀት ነው። አደባባዩ የሁሉም እምነቶችና ብሄሮች የጋራ አደባባይ እንጅ የአንድ እምነት ብቻ አይደለም። ሙሉ ወጪውን ራሷ ሸፍና ብታስገነባው ኖሮ እንኳ ባያስሄድም ትንሽ ብታወራ ግዴለም ነበር!
ስለሆነም ፕሮግራሙ መካሄድ አለበት።

*
✔ በተጨማሪም ቤተ ክርስቲያኗ በፊት የፈጸመቻቸውን ግፎች ረስተንላት ሳይሆን ቂም ምን ያደርጋል ብለን ነው እንጅ፤ የቤተ መንግስት ባለሟል ሁና የሃገር መሪዎችን በቡራኬ ጧት ማታ በምታስወጣበትና በምታስገባበት ዘመን ያወጣቻቸውን የግል ስያሜዎች ዛሬ ላይ አንቀበልም።
በዚህም የተነሳ ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ ስያሜ እስከሚገኝ ድረስ፤ «መስቀል አደባባይ» የሚለውን ስያሜ እኛ ሙስሊሞች «ዒድ አደባባይ» በማለት እንጠራዋለን።
የዚህን ቦታ ስያሜ ብቻ ሳይሆን ሌሎች በግሏ መገለጫ የሰየመቻቸውን የጋራ ቦታዎቻችንን ስያሜ ከአሁን በኋላ እናስተካክላለን።

እነርሱ በጥምቀት ወቅት ሙሉ ቀኑን መንገድ ዘግተው እየዋሉ፣ የጋራ አደባባዮችን የግላቸው አስመስለው እንደፈለጉ ሲፈነጩ፤ የእኛን 2 ሰዓታት እንኳ የማይሞላ ጾመኛን የማስፈጠር መርሃ ግብር መቃወማቸው፤ ምን ያክል የእኔነት መንፈስ የተጠናወታቸው አግላዮች መሆናቸውን ያሳያል።

«ሌላ ቦታ ያድርጉት!» የሚሉት ደግሞ፤ ስለ እኛ ፕሮግራም እነርሱ አይነግሩንም። ዛሬም እኛ እንዳዘዝናችሁ ተንቀሳቀሱ እንደማለት ነው!
መንግስት ይህን ጉዳይ በአንክሮ ሊመለከተው ይገባል።
እኛ ሰላም ወዳዶች ነን‼
የጋራ ሐብት ስንት ፕሮግራም አሳልፈው ዛሬ ሳይመረቅ አሉን
yaballo
Member+
Posts: 5481
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by yaballo » 07 May 2021, 19:58

PLUS .. I BET MOST AKRARI-FELASHUMMAA :shock: WEIXOS DON'T EVEN REALISE THAT ABIOT ADEBABAY WAS BUILT BY IL-DUCE AKA BENITO MUSSOLINI OF FASCIST [email protected]! :shock:

የጋራ አደባባይ የለንም ማለት የጋራ ሃገር እንደሌለን ማሳያ ነው ። ሲጀመር ይህ አደባባይ እንዲህ አምሮና አሸብርቆ የተሰራው ከሙስሊሙ፣ ከዋቄፈታው፣ ከፕሮቴስታንቱ፣ ከኦርቶዶክሱ፣ ከህገልቦናው፣ ከኤቲስቱ፣ ከካቶሊኩ ፣ ከ666 ፣ ከባሂ እምነት ተከታዩ ወይም ምእመኑ በተሰበሰብ ግብር ወይም ቀረጥ እንጅ ብልጽግና ከግል ፓርቲ ኪሱ አውጥቶ የሰራው አይደለም። ሌላው ከታሪክ አንፃር ስናየው የአሁኑ መስቀል አደባባይ የትናንቱ አብዩት አደባባይ ከመሰረቱ በታሪክ አካባቢውን ለህዝብ ትዕይንተ ሰልፍ ወይም አደባባይነት የሰራው ጣሊያን በወረራው ወቅት ከ85 አመት በፊት ሲሆን በዋናነት ይህ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ያሉት ረዣዥም ህንፃዎች የተሰሩት በጣሊያን ነው የሚገርመው ጣሊያኖች ለጣሊያን ሰራዊት እና ጣሊያናዊ ማህበረሰብ ወታደራዊ ትርኢት የሚያሳዩበት ፣ የጣሊያናዊያን ሃይማኖታዊ ባህላዊና ታሪካዊ ቀናትን ሲያስቡ የሚሰባሰቡበት የሙዚቃ ጭፈራ የሚያካሂዱበት ቦታ ነው በጣም የሚገርመው በወቅቱ ኢትዩጵያዊ ወይም ጥቁር የተባለ በሙሉ ከጥቂት ጽዳተኞች በስተቀር እነሱም ፕሮግራሙ ከመጀመሩና ካለቀ በኃላ እንጅ በዚህ አደባባይ ዝር የሚል አንድም አልነበረም። ለማንኛውም ይህንን አደባባይ በተመለከተ ጣሊያን በወቅቱ የቀረጸው ቪዲዩ አለ አጋራችኃለሁ ።
yaballo
Member+
Posts: 5481
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by yaballo » 07 May 2021, 20:20

WOW! .. QUE VIVA OROMUMMAA! .. QUE VIVA ISLAAMUMMAA! .. የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች: መቼስ ማል ጎዳኒ? .. እርር! .. ቅጥል በሉ!


ወንድሜ አደባባይ የሁሉም ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ገብተን እናፍጥር ሳይሆን ያሉት አደባባይላይ ነው 🙏🙏
Dawi
Member
Posts: 3935
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by Dawi » 07 May 2021, 20:35

ሥራ ፈቶች ፣ በዐለም የመጨረሻ የሆነ ቦታ ተቀምጦ፣ ስለ ኢፍጣር፣ ኢረቻ፣ መስቀል፣ እያላችሁ ስትጣሉ አታፍሩም?
yaballo wrote:
07 May 2021, 20:20
WOW! .. QUE VIVA OROMUMMAA! .. QUE VIVA ISLAAMUMMAA! .. የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች: መቼስ ማል ጎዳኒ? .. እርር! .. ቅጥል በሉ!

tarik
Senior Member+
Posts: 22241
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by tarik » 07 May 2021, 20:52

yabaalo aka agame, why don't u help ur dying arab muslims aka palestinians who r being abused by z zionists jews inside z alaqsa mosque? Moran.

EPRDF
Member
Posts: 1850
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: VIVA ISLAM & OROMUMMAA! LETTER: የእስላሞችና የኦሮሞዎች ክፉ ጠላቶች የሆናችሁና የፈላሻ ቩዱ አክራሪ ወይጦዎች እርር በሉ፤ኢፍጣር በአብዮት አደባባይ ይፈጸማል! እልልል

Post by EPRDF » 07 May 2021, 21:52

የሙስሊም አስከሬን ከከተማ ሰልሳ ኪሜ ተርቆ ይጣላል፣ የፅዮን መሬት ቅድስት መሬት ተብሎ። ዘጠና ዘጠኝ ከመቶ ሙስሊም ነዋሪ በሆነበት የምስራቅ ሐረርጌ ትንሺትዋ መንደር ቁልቢ ውስጥ መስጊዳቸው ተነጥቆ በገብርኤል ስም ተሰይሞ እንደ እየሩሳሌምና መካ የቁልቢ ገብርኤል እየተባለ የበየዓመቱ መዳረሻ ከሆነ ዓመታትን አስቅጥሮዋል። የሀረር ከተማ ውስጥ መስጊዶች ወደ ቤ/ክ ተቀይረው፣ ሚካኤል፣ መድኃኔዓለም፣ ሥላሤ ቤክ ስም ታጥቀው ቁጭ ብለዋል።

እስላምና ክርስትያኑ ተዋዶ ተከባብሮ ተቻችሎ የሚኖርባት እየተባለ የሚለፈፍላት ሐገር ውስጥ፣ ዛሬ ሁለት ሰዓት የማይሞላ የሙስሊም አፍጥር ስነስርዓት አብዮት አድባባይ ይከበር ስለተባለ ይሄ ሁሉ ጫጫታና እዬዬ፣ በጣም ይገርማል።

ወንድሞቼ እውነታው ይህ ነው እንግዲህ፣ የሕዝበ ሙስሊሙ የሚደርስበትን በደል፣ ሁለተኛ ዜግነትን አሜን ብሎ ተቀብሎ ስለኖረ ብቻ ነው እንጂ፣ እዚያ ሐገር ውስጥ የኃይማኖት መቻቻል የሚሉት ነገር አልነበረምም የለምም።እራሳችንን አናሞኝ!

ዛሬ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ እየተባለ ጥሩምባ እየተነፋ ነው፣ ዲሞክራሲ ደግሞ ለምርጫ ዲቤት ቲቪ ላይ መታየት ብቻ አይደለም፣ ዲሞክራሲ የኃይማኖትን፣ የህዝቦችን ማንነትና ልዩነት እኩል ተቀብሎ እኩል አስተናግዶ በእኩልነት ማኖርን ይጠይቃል። እየተጓዝን ያለነውም ወደዛው ነው መዳረሻችንም ቤተዲሞክራሲ ነው እያልን ነው ያለነው ስለዚህ......

በሀገሪትዋ ርእሰ መዲና የሙስሊሙ ማሕበረሰብ ትንሽ ነገር ላክብር ስላለ ለቅሶ ከመቀመጥ፣ ብልህ ሰው ገና ወደፊት ብዙ አይቀሬ የሚነሱ የመብት ጥያቄዎች መኖራቸውን ተገንዝቦ፣ ሲመጡም አኝኮና አላምጦ ለመዋጥ ከአሁኑ የስነ ልቦና ዝግጅት ይጀምራል፣ ምክኒያቱም የዲሞክራሲ ፍሬ በጣም መራራ ነችና፣ እሬት እሬት ነው የምትለው።

Post Reply