Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Lakeshore » 09 May 2021, 12:02

ይሄ በጣም የሚያሳዘን የኣብይ የጋላ መንግስት የዘር ፖሊቲቻውን አንዴት በሃይማኖት ውስጥ አደርጎ በዲሱ ያጋላ አስላም በነ ሃጂ ኦቦ ለማ መገርሳ የሚመራ አና አነ ኣህመዲን ጀበል፣ኣብዱጃሊል አና ለልሎችም በስልምና ወስጥ የተሸሽጉ የዘር ፖለቲከኞችን ለማሰደሰት ሲባል ወደ ደም መፋሰስ የሚያስገባ ኣዲስ ኣባባ ውስጥ በተሰገሰግ የጋላ ፖሊስ አየተደገፉ ሀዝብን አያሸበሩ ይገኛልይ።

በኣንጻሩ አንደነ ታድዮስ ታንቱ ኣየነቱን ተናገራች ሁ በሎ ለማሰር ሰኣታት የማይፈጅባቸው የጋል ፖሊሶች ለምንደን ነው አንዚህን ጭገራም ጋላ ሙስሊም መሳዮችን የማያስሩት እና ለፈርድ ይማያቀርቡት።
ዬና ኣብይ አና ሽመለስ ብሎም ኣዳነች ኣይነት ጋሎች ደጋፍ ስላላቸው የለ ምንም ማናለብኘነት መስቀል ኣደባባይ ዬስላም ስም ካልተሰጠው በማለት ጸብ ኣጫሪነትን የሚሰብኩ መታሰር አና ለፈርድ ምቅረብ ነበረባቸው።

ግን ችግሩ የጋላ ፍርድ ቤት ደሮም የቃ አቃ ጨዋታ አና በካቲካላ ሞራል አንጂ በስነ ምግባር አና በህግ ሲሰራም ታይቶ ኣይታወቅም ለስራም የክህሎት ችግር ስላለበት ኣይችልም።

ኣሁንም በታንክ ታጅቦ ኣዲስ ኣበባ የወጣው ያጋላ ፖሊስና ልዩ ሃይል ክርስቲያኑን ያዲስ ኣበባ ህዝብ ለማስፈራራት አና የመጤ አስልምና መስራቾቹን አነ ሃጂ ኦቦ ለማ መገርሳን አና ኣብዱጀሊልን ለመጠበቅ ነው አንጂ ለሰላም ኣይደለም።

ኣዲሱን መጤ አጋላ አስልምና በነ ሃጂ ኦቦ ለማ መገርሳ ፤ኣህመዲን ጀበል፤ ኣብዱጀሊል የሚመራ ለመፍጠር አና ድጋፍ ለማሰባሰብ ይታቀደ ለላውን ሙስሊም ያገለለ ነቅናቄ በኣዲስ ኣበባ ተጀምርዋል

አዚህ ላይ መስተዋል ያለበት እውነተኛው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ኣይደልም ምስቀል ኣደባባይ በትከርስቲያን ገብትው ቢያፈጠሩ ክበር አንጂ ከዛ ያነሰ ኣይደለም ክርስቲያኑ ህዝብ የሚሰማው። የሶርያ ሙስሊሞች በተመንግስት ሲያፈጥሩ ኣብይን በጊነስ መጸሃፍ ላይ አንዲጻፈነው ደጋፍ የሰጠነው አንዲሁም መስቀል ኣደባባይ ቢያፈጥሩም ቦታው የበለጠ ይቀደሳል ዘፈን ከሚደረግበት ሙስሊም ወንዶቻችን ብጸልዩበት ይሻላል ባይ ነን።
ነገርግን ኣዺስ ኣበባ ኬኛ የሚለው ያጋሎች ኣባዜን አስላም ውስጥ በመደብቅ መስቀል ኣደባባይ የጋላ ለማደርግ የሚደረግ ሻጥር መሆኑ መታወቅ ኣለበት።

ከዚህ በመቅጠል ይታላቁን መስጊድ መጅሊስ በመገልበጥ በገዳ ስራትየሚመራ ኣሲስ ኣይነት አስልምና ለማስፋፋት። አን ሃጂሙፍቲን በማስወገድ ወይም በምግደል ማንኛውንም ኣንደነትን የሚደግፍ ሃይማኖት ምሪን በማጥፋት ኣዲስ በገድ ስረኣት ላይ የተመሰረት የጋላ ሪፑብሊክ መመስረት ነው ዋና ኣላማቸው።
ከዛ በህዋላ ኢሬቻ፤ ኣፈርሳታ፤ ካቲካላ መጠጣት፣ ቁራን በቁቤ አዲጻፍ ማደረግ አና የገዳ ስረኣት በውስጡ መጨመር ደብቁ ኣጀንዳቸው ነው።

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Masud » 09 May 2021, 14:42

https://www.facebook.com/watch/live/?v= ... live_video

Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Lakeshore » 09 May 2021, 15:12

አዚህ ላይ መስተዋል ያለበት እውነተኛው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ኣይደልም መስቀል ኣደባባይ ቤትከርስቲያን ገብትው ቢያፈጠሩ ክበር አንጂ ከዛ ያነሰ ኣይደለም ክርስቲያኑ ህዝብ የሚሰማው። የሶርያ ሙስሊሞች በተመንግስት ሲያፈጥሩ ኣብይን በጊነስ መጸሃፍ ላይ አንዲጻፈነው ደጋፍ የሰጠነው አንዲሁም መስቀል ኣደባባይ ቢያፈጥሩም ቦታው የበለጠ ይቀደሳል ዘፈን ከሚደረግበት ሙስሊም ወንዶቻችን ብጸልዩበት ይሻላል ባይ ነን።

ነገርግን ኣዺስ ኣበባ ኬኛ የሚለው ያጋሎች ኣባዜን አስላም ውስጥ በመደብቅ መስቀል ኣደባባይን የጋላ ለማደርግ አንደሚቀባጥሩት ሳይሆን የጣኦት ማምለኪያ አና በኣደባባይ ቁላ መቁረጫ ቂቤ መቅቢያ ለማድረግ ከደብረዘይት መጥተው ኣደው ድልድይ ላይ ቄጠማ ሲጊዘጉዙ ነበር ኣሂን ደግሞ አዚህ ለስላሙም ሆነ ለክረስቲያኑ ቅዲስ የሆነውን ብታ ለማርከስ የሚደረግ ሻጥር መሆኑ መታወቅ ኣለበት።

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Masud » 10 May 2021, 10:40

Christian hoolligans urinating at the Revolutionary Square on May 9, 2021 to spoil the area to stop Muslims from breaking fast (Iftar) at Revolutionary Square.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Lakeshore » 10 May 2021, 12:48

አዚህ ላይ መስተዋል ያለበት እውነተኛው ሙስሊሙ ህብረተሰብ ኣይደልም መስቀል ኣደባባይ ቤትከርስቲያን ገብትው ቢያፈጠሩ ክበር አንጂ ከዛ ያነሰ ኣይደለም ክርስቲያኑ ህዝብ የሚሰማው። የሶርያ ሙስሊሞች በተመንግስት ሲያፈጥሩ ኣብይን በጊነስ መጸሃፍ ላይ አንዲጻፈነው ደጋፍ የሰጠነው አንዲሁም መስቀል ኣደባባይ ቢያፈጥሩም ቦታው የበለጠ ይቀደሳል ዘፈን ከሚደረግበት ሙስሊም ወንዶቻችን ብጸልዩበት ይሻላል ባይ ነን።

ነገርግን ኣዺስ ኣበባ ኬኛ የሚለው ያጋሎች ኣባዜን አስላም ውስጥ በመደብቅ መስቀል ኣደባባይን የጋላ ለማደርግ አንደሚቀባጥሩት ሳይሆን የጣኦት ማምለኪያ አና በኣደባባይ ቁላ መቁረጫ ቂቤ መቅቢያ ለማድረግ ከደብረዘይት መጥተው ኣደው ድልድይ ላይ ቄጠማ ሲጊዘጉዙ ነበር ኣሂን ደግሞ አዚህ ለስላሙም ሆነ ለክረስቲያኑ ቅዲስ የሆነውን ብታ ለማርከስ የሚደረግ ሻጥር መሆኑ መታወቅ ኣለበት።

ኢንሽ ኣላህ አውነቱ ወጥቶ አውነተኛ ሙሲሊሞች በሰላም የኖራሉ። አነ ጀብሎ ( ሲጃራ ኣዝዋሪ የነበሩ) ሃጂ ሙፍቲን የቅረታ መጠየቅ ወይም ዋጋቸውን ማግኘት ኣለባው።

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Masud » 11 May 2021, 11:17

"እዚያው አደባባይ"---- I loved the way he referred to the Revolution Square and achieved victory
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: የአደባባዩ ስም "አብዮት አደባባይ" ነው እንጅ "መስቀል አደባባይ" አይደለም። ቦታውም የሁሉም ሕዝብ እንጅ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ሕዝብ አይደለም።

Post by Lakeshore » 11 May 2021, 13:44

ምን ያደርጋል ሀገር…..?
ሶረኔ - መስከረም - 2011)

ምን ያደርጋል ሀገር፣ …. ምን ሊበጅ ዜግነት፣
ወልደው ካልሳሙበት፣…. ዘርተው ካልቃሙበት፣
ህጻናት በመስኩ፣…. አዛውንት በሸንጎ፣…. ደምቀው ካልታዩበት፣
እምቦሳን በጓሮ፣…. ጥገትቱን ከጨፌው፣… ታስረው ካልዋሉበት፣
ጋማ ከብቱ በመስክ፣… አውሬም በውርማ፣… ሞልተው ካልታዩበት፣
ፏፏቴው በዳገት፣… ጅረት በሸለቆ፣… ሲፎክር ካልሰሙት፣
ተራራውም በደን፣… ክምሩ ባውድማ፣…. ገኖ ካልታየበት።

ምንያደርጋል ሀገር……?

ከሰው ተወዳጅተው፣… ከሰው ተዋውለው፣…. ህይወት ካልመሩበት፣
ቅጠሉን በጥሰው፣… አፈሩንም ልሰው፣…. ቆመው ካልሄዱበት፣
አርሰው፣ አሳርሰው፣…. ነግደው፣ አትርፈው… ሐብት ካልደረጀበት፣
ከእውቀትም ጨልፈው፣… በሳይንስ ተራቀው፣… ለድገት ካልሰሩበት፣
እናቶች፣ ህጻናት፣… መበለት፣ አዛውንት፣… ካልተከበሩበት፣
ታመው ካልዳኑበት፣… አርጅተው አፍጅተው፣… ካልተቀበሩበት።
ወጥተው ካልገቡበት፣…. ሰርተው ካልኖሩበት፣
ከሸንጎው ዳኝነት፣…. ከወንበሩ ፍትህ፣…. ነጥፈው ከጠፉበት፣
መብት ሚዛን አጥቶ፣…. ስርዓት ባገር ጠፍቶ፣… እብሪት ከገዛበት፣
ዜግነት ከሀገር፣…. ማንነት ከአንድነት፣…. ሰላም ከመቻቻል፣… ከተለያዩበት፣
ባሳብ ተደራጅተው፣… ደግፈው ተቃውመው፣… ውለው ካልገቡበት፣
በልዩነት ደምቀው፣… በባህል፣ በእምነት፣… ካልተከበሩበት።

ምን ያደርጋል ሀገር……?

መውጣትና መግባት፣…. መኖርና መስራት፣… ከሚያስጨንቁበት፣
ያገር መውደድ ፍቅር፣…. ነጻነት፣ አርነት፣… ወንጀል ከሆነበት፣
ቃዬል በመንበሩ፣… ይሁዳ ከልፍኙ፣… ከሰለጠኑበት.
ዜጋው ጠላት ሆኖ፣… ዘራፊና ባእድ፣…. ተከብረው ካሉበት፣
ስደትና ረሀብ፣…. እስራትና ሞት፣…. ዳረጎት ከሆኑት፣
በስልጣን መባለግ፣…. በሀብት መንደላቀቅ፣… ገነው ከታዩበት።
የሰው ነፍስ ረክሶ፣… በየጉራንጉሩ፣…. ጭዳ ከሆነበት፣
ውንብድና ባገር፣… ሸንጎ ተቀምጦ፣… ህግ ካረቀቀበት፣
ከሐዲ በዙፋን፣… ገንጣይ ባማካሪ፣… ነግሰው ከኖሩበት፣
ጦቢያ ማለት ቀርቶ፣…. ቋንቋ፣ የዘር ሐረግ፣… ሀገር ከመሩበት.
የእብሪት ማራገፊያ፣… ያአምባገነን ቅርሻት፣… መትፊያ ከሆኑበት.

ምንስ ሀገር አለን……!

በስሟ እምንጠራት፣….ምን ወዳጅ ተጘኝቶ፣… ወገኔ የሚሉት።
ሲታመም ካላዩት፣… ሲወድቅ ካላነሱት፣… ሲሞት ካልቀበሩት፣
ሲቸገር ካልረዱት፣…. ሲራብ ካልጎበኙት፣…. ሲዳር ካላኮሩት፣
ሲበደል ሲጨቆን፣ ድምጽ ካልሆኑለት፣ እጅ ካልዘረጉለት
በሸንጎ ተሟግተው፣… መብቱን አስመልሰው፣.. ካላስከበሩለት፣
ዘምተው ግዳይ ጥለው፣… ወድቀው ተሰውተው፣…ታሪክ ካልሰሩለት፣
ውርደቱን በክብር፣….. ጥቃቱንም በድል፣… ታግለው ካልቀየሩት፣
ቢፎከር፣ ቢቅራሩ፣… ሀገር! ሀገር! ቢሉት፣… ዲስኩር ቢያበዙለት፣
ህንፃው ቢደረደር፣…አስፋልቱ ቢነጠፍ፣… ግድብ ቢሰሩለት፣
ምን ያደርጋል ታዲያ፣… ምን ያደርጋል ሃገር፣…. ያለሰው ቢወዱት።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ !!!

Post Reply