Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: INTERESTING: የጉራጌ ህዝብ ከመቶ አመት በፊት የተረተው ተረት: "ሰላም ሰላም ወደ እንድብር..ነገር ነገር ወደ አማራ ሃገር"|PHOTO: TADIOS TANTU AT THE UN -

Post by TGAA » 06 May 2021, 21:21

yaballo wrote:
06 May 2021, 21:02
8) 8)





If you take Tantu's gene--talia and put it on your forehead and sit next to a brutally honest man that would be picture-perfect. He is comfortable in his own skin --are you? upitty.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: INTERESTING: የጉራጌ ህዝብ ከመቶ አመት በፊት የተረተው ተረት: "ሰላም ሰላም ወደ እንድብር..ነገር ነገር ወደ አማራ ሃገር"|PHOTO: TADIOS TANTU AT THE UN -

Post by Horus » 06 May 2021, 21:35

ያቤሎ

አስታወስከኝ? ዎያኔ የጠፈጠፈችው የዘር ቂጣ ፍርስርሱን እናወጣዋለን ብዬ የዛሬ ብዙ አመት አርድቼህ ነበር ። አሁን ሙሾና ሃዘንክን አታወሳስብ ፣ አዲሱን ሪያሊቲ ተቀብለህ ከራስህ ህልም ጋር ተኛ ።

በ1001 ስሞች ጥራው ከአዋሽ ገጃ እስከ ዝዋይ፣ ከዝዋይ እስከ ግቤ በረሃ ግቤ ወንዝ ያለው የሰው ዘርና አባት ባህል ጉራጌ ነው። በዚያ ደሞ ሕዝቦቹ በያሉበት ባያቶቻቸው ባህል እንደ ጉድ ሲኮሩ ብታይ !!!

ይህ የመቂ ከተማ አንድ ሆቴል ቤት ያለ ፍንደቃ ይመስክር!!

TGAA
Member+
Posts: 5623
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: INTERESTING: የጉራጌ ህዝብ ከመቶ አመት በፊት የተረተው ተረት: "ሰላም ሰላም ወደ እንድብር..ነገር ነገር ወደ አማራ ሃገር"|PHOTO: TADIOS TANTU AT THE UN -

Post by TGAA » 06 May 2021, 23:01

yaballo wrote:
06 May 2021, 21:45
woshelaw ye weixo mono,

No, dear. You missed the point. Ato Tadios Tantu is a premiere house-n*igg*er - both in appearance & in behaviour. He loves to tell all kinds of rubbish that his still very much barefooted & permanently-starving weixo slave masters want to hear. By the way, his WOLAMO people are far .. far more civilised - and INDUSTRIOUS - than the useless weixo zinjeros. :shock: 8)




የራሱን ማንነት ባህል ታሪክ ወግ ልማድ እሴት ትቶና ክዶ ንቆ የሌሎች ህዝቦች ማንነት ባህል ታሪክ ለአለም ያስተዋወቀውን ጀግናው ጃርቶቪች [Tadios Tantu] አለማድነቅ ንፊግነት ነው ። 👳💩👻 ታዲዩስ በ UN የባህልና ታሪክ ጥናት አለምአቀፍ ስብሰባ ኔዎርክ በተሳተፈበት ወቅት



Anyway ...


እረ ትክክለኛ ፎቶ ... ይህውና 😂






ALSO ...

Tadios's weixo supporters protesting at the UN HQ ... :shock: :shock:





You see -- your conflict is with the truth. He explained that certain practices in his Wellamo community used to be too barbaric in nature. For example, killing their daughter so that they could have a son. So he thought being taught Christianity by your beloved Amharas help the community to abandon that kind of practice. That for you is trifling Wellamos culture -- they should have continued to practice killing their daughters. Amharas also used to have some cultural practices they should abandon like the practice of genital mutilation of girls. You think your relativistic mambo Jambo should but all cultures equally to protect someone's ego. There are a lot of useless cultures that should be discarded in the Oromo community as well. He is calling spade a spade that seems to pains you too much. He is defending your beloved Amharas that kind of adds too much pain for you to take. You call him a house nigg --r because that ,What a garbage
Last edited by TGAA on 06 May 2021, 23:59, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: INTERESTING: የጉራጌ ህዝብ ከመቶ አመት በፊት የተረተው ተረት: "ሰላም ሰላም ወደ እንድብር..ነገር ነገር ወደ አማራ ሃገር"|PHOTO: TADIOS TANTU AT THE UN -

Post by Horus » 06 May 2021, 23:45

ያቤሎ ፣ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ከማንም ደቡብ፣ ኩሽ፣ ኦሮሞ፣ አማራ ሌላ ጋር አልተሳሰረም፣ አይተሳሰርም ። የጉራጌ ህልውና እጣ ፈንታ የተሳሰረው ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ ነው !!

ጣዴዎስ አንተ ላይዋጥልህ ይችላል። እሱ ግን ነጻ በሃሳቡ ያለው በግልጽ የሚናገር የጀግና ጀግና ነው ። አለምን የሞሉዋት በፊታቸው የሚያምሩ በስጣቸው ግን ፈሪ አጎብዳጅ አስመሳዮች ናቸው። ታዲዮስ የሚያምነውን የሚገልጽ ምሳሌ ምሁር ነው። ደሞ አማራን የመውደድ መብቱ ማንም ቆሻሻ ዘረኛ ሊቀማው አይችልም። አንተም ብትሆን ቅሌትና ውርደት ካልፈለክ በተቀር ሌሎች ሰዎች ማን መውደድ ማን መጥላት እንዳለባቸው ለማዘዝ ባይቃጣህ ለጤንነትህ መልካም ነው። Hate & anger will kill you!!!


Post Reply