Page 1 of 1

ብዕር ከሚሳይል አረር ይበልጥ ይጎዳል:- ፕሮፌሰር ታዲዎስ ታንቱ የኩታራ ኦሮሙማ መንግስትን አሽመድምደው ታሪክ ሰሩ።

Posted: 06 May 2021, 10:22
by Abere
ብዕር ከሚሳይል አረር ይበልጥ ይጎዳል - ፕሮፌሰር ታዲዎስ ታንቱ የኩታራ ኦሮሙማ መንግስትን አሽመድምደው ታሪክ ሰሩ። እንደ ዓሣማ ሆድ ተሼክማችሁ ግፍ ለምት ሰሩ ዕወቀት እና እውነት እንጅ በመግደል እና በማሰር ቅንጣት ታሪክ አይሰራም ሥልጣንም አይቀናም።የጀግኖች ሥም ከመቃብር በላይ ይቀራል። መልካም ዝና እና ስማቸው በጎ መዓዛው ብዙዎች ይስባል። የእርኩሳን ግብር ከዓሳማ እርያ ሽታ ይበልጥ ይከረፋል።