Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
sarcasm
Member
Posts: 3175
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኛ ጥያቄ እና የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ ! - ተጻፈ በሚኪ ተስፋይ ፈንቅል አመራር

Post by sarcasm » 06 May 2021, 09:46

የኛ ጥያቄ እና የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ !!
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
የትግራይ ህዝብ ተፈናቅለዋል ወደ ቤቱ ይመልስ ከ1.2 ሚሌየን ህዝብ በረሃ ላይ ነው በስቃይ ላይ ነው ፃሃይና ብርድ እየተፈራረቀበት ነው። ( እኛ!!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ (መጀመርያ ህዝቡ አረጋጉት-ይረጋጋ) 😀

የትግራይ ህዝብ አሁንም እየተፈናቀለ ነው (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ። መጀመርያ እስኪ ህዝቡ ይረጋጋ-ምግብ አድርሱለት😀

የትግራይ እናት እየተደፈረች ነው የትግራይ እናት ልጅ አልባ እየሆነች ነው በጦርነቱ ! ጦርነቱ ይቁም? (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ ። እስኪ እናንተ ደግሞ መጀመርያ እርዳእታ እህል ለህዝቡ አድርሱለት 😀

የትግራይ ክልል ግዝያዊ መስተዳደር ትግራይ ክልል አልተረከበም የተፈናቀለ ህዝብ ወደ ቤቱ ካልመለሰ ሙሉ ስልጣን ሳይዝ እንዴት አድርጎ ነው ህዝብ የሚያረጋጋው? ራያ አላማጣ ወልቃይት ሕሞራ ተነጥቆ አንዴት? ( እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ መጀመርያ እስኪ ትግራይ አረጋጓጓት😀

የትግራይ ገበሬ በቂመኛ ወታደር ሻዕብያ እና ኢትዮጵያ ሰራዊት የትግራይ ገበሬ ልጆቹ እየተነጠቀ ነው ንብረቱ እየተዘረፈነው ቤቱ እየተቃጠለ ነው (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ !! እስኪ በቃ እናንተ መጀመርያ እስኪ የመከላኸያ ጠቃት ተቃወሙ 😀 6 ወር ሙሉ ስለ መከላከያ ጥቃት እኮ ተናግርያለሁኝ) ትዝ አይላቸውም😀ግን

የትግራይ ህዝብ እንዳያርስ ከወዲሁ እያስፈራሩት ነው ዘሩ እየዘረፉት ነው እንሰሳው በሬው እየታረደበት ነው (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ
አረ እናንተ አርፋቹ ዝም አትሉም እስኪ ያ ራሃብተኛ ህዝባቹ መጀመርያ ምግብ የሚበላ አቁርቡለት 😀

ህግ ለመረስከበር የገባው የአማራ ልዩ ሃይል ምልሻ ይውጣ ህዝባችን ወደ ቤቱ ይመለስ ህዝብ በሰላም ይኑር በመከላከያ በፌደራል መንግስት ይጠበቅ ህጋዊ ጥያቄ ካለ ይቅረብ በህግ ይመለስ ራያ ወልቃየት ጥያቄ ካለ ጁንታ ኦሮማይ ተሸንፈዋል (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ። እናንተ ሌቦች ካሃዲዎች ካአሁን በሇሏ ወልቃየት ራያ ታንሳና አንገትህ ለአቶ የማነ ንጉሰ ሰላምታ አድርስለት (የጀግና ፈንቅል ሞት ገና ይጣራላን ስንል ገዳዮች ሁኖው ብቅ ይላሉ እኛን በድጋሚ ለመግደል )! 😄😄


የአማራ ወራሪ ምልሳ ልዩ ሃይል ይውጣ (እኛ!
የድኩማን - --ኢትዮጵያውያን መልስ። የአማራ ልዩ ሃይል ምልሻ ወራሪ ትለዋለህ ቅማላም ትግሬ ድሮም ከእባብ ምን ይጠበቃል የእባብ ልጅ እባብ ነው። ህግ ለማስከበር የገባ ጀግና የአማራ ልዩ ሃይል ምልሻ በአንተ አፍ አይጠራም 😀 (17 አመት ደርግ ያሸነፈ የትግራይ ህዝብ የወያኔ ትግል ታሪክ እያንቋሸሸ እርስ በራሳችን የተጠፋፋንበት ታሪክ ሃወልት ሊሰራለት አይገባም ይልህና ( ከ570 ሺ እናቶች ያፈናቀለ ብዙ ንፁሃን ዜጎች ያረደ የህዝብ ንብረት የዘረፈ የገዛ ዜጋው አፈናቅሎ ቤት አልባ አድርጎ አሸነፍኩኝ እያለ ሊሚሸልል የአማራ ሽፍታ ምልሻ ልዩ ሃይል ሃወልት ካላቆምኩለት ይላልል)😀 😀


የኛዎች ድኩማን ደንቆሮች ደግሞ አሉ ፦
ዶ/ር ሙሉ ይከሳሉ ... ጠ/ር አብይ ያደንቃሉ! ለዶ/ር ሙሉ ነጋ የትግራይ ግዝያዊ መስተዳደር ሲሾም ወልቃየት ሕሞራ ለወራሪ ሃይል አሳልፎ በመስጠት አላማጣ ራያ ለወራሪ ሃይል በመስጠት ገና በግዜው የትግራይ ግዝያዊ መስተዳደር የዶ/ር ሙሉ ነጋ ስልጣን ሸባ ያደረገው በትግራይ ህዝብ ቁብልነት እንዳይኖረው ያደረገ ጠ/ር አብይ አሕመድ እያ ለጠ/ር አብይ ደግፈው ለዶ/ር ሙሉ ነጋ 24 ሳኣት ይወቅሳል ይከሳል ዳውን ዳውን ሙሉ ነጋ ይላል ድኩማን ፍጡር.. 😀

ለነዚህ ለኛዎች ውታፍ ነቃዮች.. ጥያቄ
((((((( የቄሳር ለቄሳር ይሰጥ ))))))))

አምስት ጥያቄ አሉኝ...... መለስ ባይኖራቸውም ..

1-ግዝያዊ መስተዳደር የተመረጠው (ዶ/ር ሙሉ ነጋ
ከተከዜ ማዶ ወልቃየት ራያ አላማጣ ከተማ ለአማራ ወራሪ ሃይል አሰረክቦ ትግራይ ማረጋጋት የሚችል ይመስላሃልን? የትግራይ ህዝብ በስንዴ 15 ኪሎ የሚረጋጋ ይመስላሃል? አንተ የትኛዋ ትግራይ ለማስተዳደር ነው በግዝያዊ መስተዳደር የተመረጥከው ተብሎ ሲጠየቅ ይህንን ጥያቄ የዶ/ር ሙለ ነጋ ጥያቄ ሳይሆን የጠ/ር አብይ ጥያቄ ነበር ጠ/ር አብይ መመለስ አልቻለም (በህግ አይገዛም አብይ ማለት ነው! አሸባሪ ጠ/ር ።

2- ትግራይ በሻዕብያ ወታደር ተጥለቅልቃ ትግራይ አረጋጋት ማለት ምን የሚሉት ፌዝ ነው (ሻዕብያ መውጣት አለመውጣት ደግሞ የጠ/ር አብይ አሕመድ እንጂ የዶ/ር ሙሉ ነጋ ጥያቄ አይደለም ጠ/ር አብይ ይህንን መመለሰ አልቻሉም ። አሸባሪ ጠ/ር ።

3- በመከላከያ ሰራዊት የሚገኙ የተጋሩ የግል ተሽከርካሪ በስመ ጁንታ ረድታቹዋል በሚል ሰበብ የተያዙ ተሽከርካሪዎች ንብረቶች ይመለሱ ብሎ መወሰን ያለበት ጠ/ር አብይ አሕመድ ነው ። ይህንን ጥያቄ የጠ/ር አብይ አሕመድ እንጂ የዶ/ር ሙሉ ነጋ ጥያቄ አይደለም ። ጠ/ር አብይ ይህንን ጥያቄ መመለስ አልቻለም! አሸባሪ ጠ/ር ።

4- በአንድ ሃገር በአንድ ጠ/ር እየተመራን እየኖርን ከትግራይ ክልል ተዘርፈው ተወስደው በአማራ ክልል መንግሰት ስር ያሉ የተጋሩ ተሽከርካሪዎች በመንግሰት ተቋም እያገለገሉ የሚገኙ ዘራፊ የአማራ መንግሰት እያለ ይህንን ጥያቄ የጠ/ር አብይ አሕመድ መልስ እንጂ የዶ/ር ሙሉ ነጋ ጥያቄ አይደለም ። ጠ/ር አብይ መመለስ አልቻለም ። አሸባሪ ጠ/ር።

5- ከ1.2 ሚሌየን ከቤትታቸው የተፈናቀሉ ንብረታቸው የተዘረፉ ተጋሩ ወደ ቤታቸው ማስመለስ ያለበት ጠ/ር አብይ እንጂ ዶ/ር ሙሉ ነጋ አይደለም ። ጠ/ር አብይ አሕመድ ይህንን ጥያቄ መመለስ አልቻሉም ። አሸባሪ ጠ/ር።

ድያ የእኔ ቢጤዎች ዶ/ር ሙሉ ነጋ ቢወርድ ወርዶ ኦቦማ ወይም አብይ አሕመድ በራሱ በቀጥታ ትግራይ ገብተው በግዝያዊ መስተዳደር ፕረዝዳንትነት ቢቀመጡ 5 አምስቱ ጥያቄ ሳይመለሱ የትግራይ ህዝብ የሚያረጋጋ ይመስላሃልን? !! አዎ እንዳትለኝ የትግራይ ህዝብ ስንዴ እና በመልካም አስተዳደር ጥያቄ ብቻ ያለው መስሎሃል (ደደብ ደንቆሮ ነህ) የእኔ መልስ የትግራይ ህዝብ ስነ ልቦና እና የልእልና የክብር ጉዳይም ከነብሱ ከሆዱ አብልጦ የሚያይ ተዋረዶ ተሸንፎ ከሚኖር ሞት የሚመርጥበት ትልቁ ምስጢርም ይህ ነውና !

አምስቱ ጥያቄ በጠ/ር አብይ አሕመድ እንዲመለሱ ጠይቅ ወንድ ከሆንክ ካልሆነ ከዶ/ር ሙሉ ነጋ ራስ ውረድ ኸይትዋረድ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በመውረድ ትግራይ ውስጥ የሚመጣ ለውጥ የለም። ያለ መስለሆ ከታየ ቀጥል እናያለን.....
https://www.facebook.com/permalink.php? ... 9938173609

Post Reply