Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Ejersa » 06 May 2021, 06:23

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ደምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by kibramlak » 06 May 2021, 06:31

ግን ሸኔ ማነው? ማብራሪያ አለው? ማነው ወኪሉ ወይስ አባላቶቹ እነማን ናቸው?
Ejersa wrote:
06 May 2021, 06:23
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ደምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Hameddibewoyane » 06 May 2021, 06:43

የዛሬው የህ/ተ/ምክር ቤት ውሳኔ ለትናንቱ የG-7 መግለጫ ማርከሻ መድሃኒት ነው !!!! የቡድን 7 (G-7 ) አገሮች ትናንት መግለጫ አውጥተዋል። ኢትዮጵያን በተመለከተው የመግለጫው ክፍል ላይ ዋነኛውንና የጠበቅኩትን ሃሳብ በመግለጫው መጨረሻ ላይ ልክ እንደቀላል ነገር ጣል አድርገዋታል። "ብሔራዊ እርቅ ይደረግ" ይላል። ደግነቱ ግን የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ሸኔንና ህወሃትን 'ሽብርተኛ' ብሎ በሙሉ ድምፅ ፈርጇል። እንግዲህ ብሔራዊ እርቁ ይሁንም እንኳን ከተባለ ሸኔንና ህወሓትን ያገለለ ነው የሚሆነው ማለት ነው።
Ejersa wrote:
06 May 2021, 06:23
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ደምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡

Abdisa
Member+
Posts: 5733
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Abdisa » 06 May 2021, 07:25

What a wonderful news!

The fact that the long-awaited designation took place just days ahead of the infamous envoy's scheduled visit to Ethiopia, it successfully rendered his mission ineffective by leaving no room for negotiations.

PM Abiy Ahmed has once again proved to be wise beyond his years by seeking the counsel of his seasoned and politically astute African allies with long track records of foiling evil plots before they hatched.

“Sometimes problems don’t require a solution to solve them; Instead they require maturity to outgrow them.” – Steve Maraboli

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Hameddibewoyane » 06 May 2021, 07:33

Ejersa wrote:
06 May 2021, 06:23
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ደምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Digital Weyane » 06 May 2021, 07:42

በፌስቡክ ቢሞጣ መች ይገባ ነበር
በትዊተር ቢሞጣ መች ይገባ ነበር
በመረጃ ፎሩም ቢሞጣ መች ይገባ ነበር
በዩቱብ ቢሞጣ መች ይገባ ነበር
በፓልቶክ ቢሞጣ መች ይገባ ነበር
በፓርላማ አድርጎ ሞጣ በማናውቀው አገር
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Fiyameta » 06 May 2021, 09:39

😇 እልልልልልልልል 🎵 🎶 🎷 እልልልልልልልል 👋 👏
🎸 🎹 🎺 🎻 🎼 እልልልልልልልል 😍 💪 💫

Kuasmeda
Member+
Posts: 6384
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Kuasmeda » 06 May 2021, 10:39

Officially designated as Terrorist and official names have been labeled for the two Junta's by Ethiopian Parliament double exclamation mark. The implications:

:arrow: Any dealing with these groups will make as a collaborator,

:arrow: The money looted and property owned will be confiscated,

:arrow: No negotiation with these groups,

It warns many not to be part of them and cooperate :lol: :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
06 May 2021, 06:23
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የሚኒስትሮች ምክር ቤት "ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት)" እና "ሸኔ" በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ደምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Weyane.is.dead » 06 May 2021, 11:57

How can anyone support parasite tplf? Tigrayans need to do some soul searching. At least those who still hope for the return of the dead.
Hameddibewoyane wrote:
06 May 2021, 11:51

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና: ህወሓትና ሼኔ ሽብርተኛ ተብለው በህዝብ በተወካዮች ምክርቤት ፀደቀ!

Post by Digital Weyane » 07 May 2021, 10:21

ከጁንታ ዎደ አሸባሪነት ኡንዴት ኡንደተሸጋገርን ግራ ገብቶኛል። :roll: :roll:

Post Reply