Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ምርጫ 2013 ለምን ስኬታማ እንደሚሆን ልንገራችሁ!

Post by Horus » 06 May 2021, 00:16

አንድ፣ ትልቁ ፍርሃት አመጽ፣ ግድያና ሁከት ነው። ይህን አደጋ በተመለከተ ምርጫው ሁለት ቁም ነገሮች ይነግረናል፤ አመጽ ያለው ምን ክልል ውስጥ እንደ ሆነ፣ አመጸኞቹ እነማን እንደ ሆኑና መንግስት ያለው ጸጥታ የማስከበር ፈቃደኝነትና አቅም ምን ያህል እንደ ሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። ምርጫው ሃቅ የማጋለጥ ሚና አለው።

ሁለት፣ ትልቁ ተስፋ ሰላማዊና ትክክለኛ ምርጫ መፈጸም ነው ። ይህን ተስፋ በተመለከተ ምርጫው የሚነግረን ቁም ነገሮች አሉ ። ሰላም ያለው ምን ምን ክልል ውስጥ ነው? ምን አይነት ምርጫ ተደረገ፣ ማ ቀረበ? ማ አሸነፈ ወዘተ የሚሉት ነገሮች ያሳየናል።

ሶስት፣ የመንግስትና የብልጽግና ዴሞክራሳዊነት፣ ብልስለት፣ ብቃት ያሳየናል ፤ እንዲሁን ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ያሳየናል ።

አራት፣ የምርጫ ኮሚሽን ችሎታና ብቃት መለኪያ ይሆናል!

አምስት፣ ኢትዮጵያ ያለ ማንንም ምግዚትነት አገር አቀፍ ምርጫ ለመፈጸም ያላት ብቃት መለኪያ ይሆናል።

ስድስት፣ ኢትዮጵያ የትግሬ አሸባሪዎች ባስነሱት ሽብር በውስጥ እና ውጭ ጠላቶች ተወጥራ ባለችበት ሰዓት አገር ምርጫ በራሷ ሪሶርስ ለማድረግ መቻሏ የህዝባችንና አገራችን ያላቸው ጥንካሬ ያሳያል ።

በመሆኑም ከ600 ወረዳዎች በ300 ወይም 200 ወረዳዎች ውስጥ ጥሩ ምርጫ ከሆነ እንደ ከፍተኛ ድልና ስኬት አየዋለሁ !!

ሆረስ አይነ ኩሉ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ምርጫ 2013 ለምን ስኬታማ እንደሚሆን ልንገራችሁ!

Post by kibramlak » 06 May 2021, 00:51

ሆረስ
በምትላቸው እስማማለሁ፣፣ ነገር ግን የሆነ የተደራጀ ገዳይ ቡድን ግን ሳይኖር አይቀርም ባይ ነኝ፣፣ ከመደባዊው ህወሃት ተኮር ግጭት ባሻገር ፣ ግድያ እየተፈፀመ ያለው ኢትዮጵያዊነትን በሚሰብኩ ግለሰቦችና የፖለቲካ ሹሞች ሲሆን፣ በሌላ ጎራ የተሰለፉት ግን ልክ መንግስት እራሱ እየጠበቃቸው እንዳለ በሚያስመስል ደረጃ ምንም ሆነው አታያቸውም፣፣ አንተ በምትለው አናሎጅ ብንሄድ የገዳዩን ቡድን ምንጭ ለመጠቆም ያስችላል ባይ ነኝ፣፣

የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ክቡር አቶ ታዴዮስ ታንቱ መገደል ከየትም በማን ሊሆን እንደሚችል ለመገመት አዳጋች ነው ብየ አላስብም፣፣

ምርጫው ህዝብን ለማስታረቅ እና ሀገር ለመገንባት ከሆነ ፣ ምንም ፈታኝ ቢሆንም ምርጫው መካሄዱ አስፈላጌ ነው፣፣ ካለዛ ግን ምናልባት ያልተጠበቀ ሁኔታ ሊከሰት ይችላል እና ሀገር ወዳድ ህዝቦች እና የፖለቲካ አካሎች ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፣፣ በጥባጮች በቁጥር አናሳ ሊሆኑ ቤችሉም፣ የማቴርያል እና የመረጄ አቅርቦት በራሱ በመንግስት መዋቅር እያገኙ ነው ብየ እገምታለሁ፣፣ ተባራሪ ወሬ ቢመስልም፣ አፍሪካ ዩኒየን ያሉ እንዳንድ አካሎች እነዚህን አጥፊ ሀይሎች ሳይደግፉ አይቀርም እሚባል ነገር ያለ ይመስላል፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ምርጫ 2013 ለምን ስኬታማ እንደሚሆን ልንገራችሁ!

Post by Horus » 06 May 2021, 02:32

Kibramlak,
ገዳዩ ማነው? የሚለው ደምበኛ ጥያቄ ሲሆን መልሱን በቀጥታ በማየት ማወቅ ስለማይቻል (ድብቅ ተግባር ስለሆነ) መልሱን በተዘዋዋሪ ዘዴ መፈለግ አለብን ።

አንዱ ዘዴ፣ ገዳዩ ምንድን ነው የሚፈልገው? ምን ውጤት ለማግኘት? ምን ኢፌክት ለመፍጠር ብለን እንነሳ።

መንግስት ገልብጠው ስልጣን መያዝ የሚሹ ነበሩ፣ አሁንም አሉ። እነሱ ግን አንድ ያማራ ገበሬና ነጋዴ በመግደል አቢይን መገልበጥ አይችሉም ። ግን ጄነራሎችን፣ ይቢይ ሰላዮችን ፖሊሶችን ሚገድሉት የትግሬ፣ የኦሮሞ፣ የሱዳን ፣ የግብጽ ቡድኖች ሊሆኑ ይችላል። የጃዋር ቡድን፣ ባጠቃላይ የኦሮሞ ትቅደም ቡድን መሆን አለባቸው ። ለብዙ ግዜ ጸጥ ብለው ሲያቅዱ ነበር ። እነዚህን በመርዳት ሲ አይ ኤ ፣ የንግሊዝ፣ የእስራኤል፣ የግብጽ ስለላ ቢኖሩበት በፍጹም አልገረምም ። አንድ ነገር ስራውን እንጂ ሰሪ አድራጊውን ማየት ካልቻልክ ርቀው የተቀበሩ አድራጊዎች እንዳሉ ማረጋገጫ ነው።

ሌላው ቡድን አቢይ እንዲወጠር የሚሹ ወይም ምርጫው እንዲሰረዝ የሚሹ ዝም ብለው አገር ታወከ ለማሰኘት ሰላማዊ የማይመለከታቸው ዜጎዎችን የሚገድሉት ከምርጫ የተወገዱ፣ ለውድድር ያልተዘጋጁ፣ ቢወዳደሩም የማያሸንፉ ብዙ ስለሆኑ በተለይ መሳሪያ የመጠቀም ተሞክሮ ያላችው የድርጅት ትርፍራፊዎች ሊሆኑ ይችላሉ ።

ከላይ የተጠቀሱት ገዳዮች የመንግስት ተቀጣሪዎች፣ መደበቂያ ስልጣን ያላቸው ብዙ ስላሉ በተለይ ፖሊስና ጸጥታ ውስጥ እነዚህ ከመንግስት ውጭ ካሉ ጋር አብረው ይሰራሉ። እነዚህ ባብዛኛው ኦሮሞች ናቸው። በኦኤል ኤፍ መፍረስ የተናደዱ አባ ገዳዎች ሁሉ፣ በነገርባ ጃዋር ቃሊቲ መበስበስ የበገኑ እልፍ ሴሎች አሏቸው።

ምዕራብም የሽግግር መፈክር አንጋቢዎችም፣ ከዚህ ቡድን ጋር ትብብር እየገቡ ነው።

አንድ አላማቸው ምርጫ ተሰርዞ መንግስት የመቀጠል ህጋዊ መሰረቱ ተንዶ ያገሩ ልሂቃን እንደ ጉንዳን ተስብስበው ሳይመረጡ በሽግግር ፈረስ ስልጣን ላይ ለመውጣት ወይም ስልጣን ለመጋራት ነው። ይህ ከተሳካ የጎሳ ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ አገርሽቶ ጠንክሮ ይቀጥላል።

ዛሬ ላይ ቆመን ሌላ አዲስ ሽግግር መጠየቅ አለምንም ጥርጥር ኢትዮጵያን ማፍረሻ መንገድ ነው። ያን መቃወም ያሻል። በሌላ በኩል አቢይ ምርጫውን ቢሰርቅ የጠላቶቹ ትንቢት ስለሚሳካ ያቢይ መንግስት ትልቅ ጥንቃቄ ያደርጋል ብዬ ደምድሜያለሁ ።

ግን ሰው የሚያስገድለው አቢይ ነው የሚለው አይዋጥልኝም ምክኛቱም ይህ ጦርነት፣ ሁከት፣ ግድያ ሁሉ የሱን ፓርቲና መንግስት ያዳክማል እንጂ ትርፍ አያገኝም ።

ሺመልስ አብዲሳ፣ አባ ዱላ ወዘተ የሚያስገድሉ ይመስለኛል።

ገዳዮቹ ሸኔዎጭ ቄሮዎች፣ ፒፒ ውስጥ ያሉ ህቡዕ ኦነጎች፣ ዎያኔ ትግሬዎች፣ ግብጽ፣ ሱዳን የምትቀጥራቸው የመግደል ባለሙያዎች ናቸው።

ይሀው ትኩሱ የቄሮ ግድያ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ምርጫ 2013 ለምን ስኬታማ እንደሚሆን ልንገራችሁ!

Post by kibramlak » 06 May 2021, 04:02

ሆረስ፣

ግድያው ሀገር ለመበጥበጥ መሆኑ ምንም ጥያቄ የለውም፣፣

የእኔ ጥያቄም እንዳንተ ነው፣ እንደሚከተለው፣

"ሺመልስ አብዲሳ፣ አባ ዱላ ወዘተ የሚያስገድሉ ይመስለኛል።

ገዳዮቹ ሸኔዎጭ ቄሮዎች፣ ፒፒ ውስጥ ያሉ ህቡዕ ኦነጎች፣ ዎያኔ ትግሬዎች፣ ግብጽ፣ ሱዳን የምትቀጥራቸው የመግደል ባለሙያዎች ናቸው።"

ይህንን ጉዳ አብይ አይረዳም ወይ ነው ጥያቄው ?
ካልተረዳ ምን ያህል ቢደነዝዝ ነው? ከተረዳስ ለምንድን ነው እርምጃ እማይወስደው ?

ለዚህ ነው በመንግስት መዋቅር ሆነው የማቴሪያልና የ መረጃ ድጋፍ የሚያገኙ ቡድኖች አሉ ብሎ ለማሰብ የሚያስችል፣፣

የታድዮስ ታንቱ ግድያ ዘርፈ ብዙ አላማ አለው ብየ እገምታለሁ፣፣

Horus wrote:
06 May 2021, 02:32

Post Reply