Kibramlak,
ገዳዩ ማነው? የሚለው ደምበኛ ጥያቄ ሲሆን መልሱን በቀጥታ በማየት ማወቅ ስለማይቻል (ድብቅ ተግባር ስለሆነ) መልሱን በተዘዋዋሪ ዘዴ መፈለግ አለብን ።
አንዱ ዘዴ፣ ገዳዩ ምንድን ነው የሚፈልገው? ምን ውጤት ለማግኘት? ምን ኢፌክት ለመፍጠር ብለን እንነሳ።
መንግስት ገልብጠው ስልጣን መያዝ የሚሹ ነበሩ፣ አሁንም አሉ። እነሱ ግን አንድ ያማራ ገበሬና ነጋዴ በመግደል አቢይን መገልበጥ አይችሉም ። ግን ጄነራሎችን፣ ይቢይ ሰላዮችን ፖሊሶችን ሚገድሉት የትግሬ፣ የኦሮሞ፣ የሱዳን ፣ የግብጽ ቡድኖች ሊሆኑ ይችላል። የጃዋር ቡድን፣ ባጠቃላይ የኦሮሞ ትቅደም ቡድን መሆን አለባቸው ። ለብዙ ግዜ ጸጥ ብለው ሲያቅዱ ነበር ። እነዚህን በመርዳት ሲ አይ ኤ ፣ የንግሊዝ፣ የእስራኤል፣ የግብጽ ስለላ ቢኖሩበት በፍጹም አልገረምም ። አንድ ነገር ስራውን እንጂ ሰሪ አድራጊውን ማየት ካልቻልክ ርቀው የተቀበሩ አድራጊዎች እንዳሉ ማረጋገጫ ነው።
ሌላው ቡድን አቢይ እንዲወጠር የሚሹ ወይም ምርጫው እንዲሰረዝ የሚሹ ዝም ብለው አገር ታወከ ለማሰኘት ሰላማዊ የማይመለከታቸው ዜጎዎችን የሚገድሉት ከምርጫ የተወገዱ፣ ለውድድር ያልተዘጋጁ፣ ቢወዳደሩም የማያሸንፉ ብዙ ስለሆኑ በተለይ መሳሪያ የመጠቀም ተሞክሮ ያላችው የድርጅት ትርፍራፊዎች ሊሆኑ ይችላሉ ።
ከላይ የተጠቀሱት ገዳዮች የመንግስት ተቀጣሪዎች፣ መደበቂያ ስልጣን ያላቸው ብዙ ስላሉ በተለይ ፖሊስና ጸጥታ ውስጥ እነዚህ ከመንግስት ውጭ ካሉ ጋር አብረው ይሰራሉ። እነዚህ ባብዛኛው ኦሮሞች ናቸው። በኦኤል ኤፍ መፍረስ የተናደዱ አባ ገዳዎች ሁሉ፣ በነገርባ ጃዋር ቃሊቲ መበስበስ የበገኑ እልፍ ሴሎች አሏቸው።
ምዕራብም የሽግግር መፈክር አንጋቢዎችም፣ ከዚህ ቡድን ጋር ትብብር እየገቡ ነው።
አንድ አላማቸው ምርጫ ተሰርዞ መንግስት የመቀጠል ህጋዊ መሰረቱ ተንዶ ያገሩ ልሂቃን እንደ ጉንዳን ተስብስበው ሳይመረጡ በሽግግር ፈረስ ስልጣን ላይ ለመውጣት ወይም ስልጣን ለመጋራት ነው። ይህ ከተሳካ የጎሳ ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ አገርሽቶ ጠንክሮ ይቀጥላል።
ዛሬ ላይ ቆመን ሌላ አዲስ ሽግግር መጠየቅ አለምንም ጥርጥር ኢትዮጵያን ማፍረሻ መንገድ ነው። ያን መቃወም ያሻል። በሌላ በኩል አቢይ ምርጫውን ቢሰርቅ የጠላቶቹ ትንቢት ስለሚሳካ ያቢይ መንግስት ትልቅ ጥንቃቄ ያደርጋል ብዬ ደምድሜያለሁ ።
ግን ሰው የሚያስገድለው አቢይ ነው የሚለው አይዋጥልኝም ምክኛቱም ይህ ጦርነት፣ ሁከት፣ ግድያ ሁሉ የሱን ፓርቲና መንግስት ያዳክማል እንጂ ትርፍ አያገኝም ።
ሺመልስ አብዲሳ፣ አባ ዱላ ወዘተ የሚያስገድሉ ይመስለኛል።
ገዳዮቹ ሸኔዎጭ ቄሮዎች፣ ፒፒ ውስጥ ያሉ ህቡዕ ኦነጎች፣ ዎያኔ ትግሬዎች፣ ግብጽ፣ ሱዳን የምትቀጥራቸው የመግደል ባለሙያዎች ናቸው።
ይሀው ትኩሱ የቄሮ ግድያ