Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Wedi
Member
Posts: 3387
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አቶ ታዲዮስ ታንቱ ተገደሉ!! አረመኔው እና ጨካኙ የጋላ ወራሪ መንግስት የታሪክ ምሁሩን እና ጋዜጠኛውን አቶ ታዲዮስ ታንቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጨፎ ገደለ!!

Post by Wedi » 05 May 2021, 22:41

አረመኔው እና ጨካኙ የጋላ ወራሪ መንግስት የታሪክ ምሁሩን እና ጋዜጠኛውን አቶ ታዲዮስ ታንቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጨፎ ገደለ!! :cry: :cry: :cry: :cry:

ልብ ስባሪ የግዲያ ዜና💢

የታሪክ ሙህሩ እና እውነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ተናግሬ ልሙት በማለት እውነታውን በሚዲያ ለመላው የኢኢትዮጵያ ህዝብ ሲያስተምሩ የቆዩት ታዲዮስ ተገደሉ ➢➢😭

አባታችን እና መምህራችን ታዲዮስ ታንቱ የአርበኞችን አመታዊ በዓል ከከበሩ በሗላ መጥፋታቸውን ከቤተሰቦቻቸው ሰማን !እኛም በሰላም መገኘታቸውን በጉጉት ስንጠብቅ ከቆየን በሗላ ከተወሰኑ ስዓታት በሗላ መንግስት ለጥፋት በአደራጃቸው ሃይሎች ተደብድበው ቱቦ ውስጥ መገኘታቸውን አረጋግጠን ነበር 👁

########~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

መምህራችን ታዲዮስ ከተገኙበት ቱቦ በወገን እርብርብ በአስቸኳይ ወደ ሆስፒታል ቢወስዱም ህይወታቸውን ማትረፍ ሳይቻል ቀረ# መምህር ታዲዮስ በድንገት ህይወታቸውን በጉዳዮቹ ተነጠቁ👁👁👁👁👁👁

#አስተማሪው ታዲዮስ በህይወት ሳሉ በተለይ ስለ አፄ ሚኒሊክ በዘመናችን በአማራ ላይ ጥላቻ በአላቸው የታሪክ ውሸታሞች የሚሰራጨውን የውሸት ፕሮፖጋንዳ አጣጥለው እውነተኛ ታሪክን ሲያስተምሩን መቆየታቸ ይታወቃል !!

ሙሁሩ ታዲዮስ አጠቃላይ በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ሚዲያ ላይ ወጠው በድፍረት የተናገሩ ደፋር የሠባዊ መብት ተሟጋች ነበሩ ➤👁
➨➨➨➨➨➨➨👇

አባታችን እና መምህራችን ታዲዮስ በተጨማሪም አማራ በየትኛውም ታሪክ ጨቆኝ ሁኖ አያውቅም በማለት እውነትን ተናግረው አስተምረው የአለፉ የእውነት እና የህሌና ሰው ነበሩ 👁👁

አባታችን ታዲዮስ መሞት ማለት እውነትን ተናግሮ መሞት ነው እያሉ እውነትን አስተምረው ፣ታሪክን አስተካክለው ከእውነት ጋር የተሰው መቼም ስማቸው ህያው ሁኖ የሚኖሩ አባታችን ናቸዉ ።

በአገራችን እውነትን ተናግረው ለመጨረሻ የተሰናበቱ ትልቅ እና እውነተኛ ሰው እና ለእውነት ተፈጥረው ለእውነት የሞቱ አባት ነበሩ 😭

#መምህር ታዲዮስ በኢትዮጵያ በደቡብ ክልል በወላይታ ብሔረሰብ ዞን እንደተወለዱ ይነገር ነበር !!

መምህር ታዲዮስ ➤መምህር ብቻ ሳይሆኑ የነፃነት ታጋይ ጭምርም ነበሩ 💢

እውነት ተናጋሪው ታዲዮስ በአርበኞች ዓመታዊ በዓል ላይ በአማራ ላይ ሞት አውጀን ይህን በዓል ማክበራችን ለእኔ ፌዝ ነዉ ሲሉ የመጨረሻ መልክታቸውን መናገራቸው ከሰሚ ጆሮ አረጋግጠናል 👁

ለመላው የታሪኩ ተማሪዎች እና አጠቃላይ ለመምህር ታዲዮስ መላ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኘሁ 💢

ለታሪኩ መምህራችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን 👁👁

አሜን ፫


Please wait, video is loading...

Wedi
Member
Posts: 3387
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቶ ታዲዮስ ታንቱ ተገደሉ!! አረመኔው እና ጨካኙ የጋላ ወራሪ መንግስት የታሪክ ምሁሩን እና ጋዜጠኛውን አቶ ታዲዮስ ታንቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጨፎ ገደለ!!

Post by Wedi » 05 May 2021, 22:54

Please wait, video is loading...

Wedi
Member
Posts: 3387
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቶ ታዲዮስ ታንቱ ተገደሉ!! አረመኔው እና ጨካኙ የጋላ ወራሪ መንግስት የታሪክ ምሁሩን እና ጋዜጠኛውን አቶ ታዲዮስ ታንቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጨፎ ገደለ!!

Post by Wedi » 05 May 2021, 23:05

ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ እና ጋዜጠኛ ጋሸ ታዲዮስ ታንቱ ዛሬ ሚያዚያ 27 ቀን 2013 ዓ/ም ባረመኔ ጋሎች ታፈነው ተወስደው ከመገደላቸው ከሰዓታት በፊት ከጋሎች ጋር ይህን ቃለመጠየቅ ያደርጉላቸው ነው!!

ጋላ አረመኔ እና አሳፋሪ ፍጡር ነው!!

Please wait, video is loading...

Post Reply