Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጋላ አብይ አህምድ በአማራ ላይ የሚሰራው አደገኛ ደባና ቁማር ሲገለጥ!!

Post by Wedi » 05 May 2021, 22:07

በአማራ ላይ የሚሰራው አደገኛ ደባና ቁማር ተጠናክሮ ቀጥሏል‼

===/ አንብበው ሲጨርሱ ለወዳጆችዎ ሼር ያድርጉ /===

በጅምላ መግደልና ማፈናቀሉ፣ በራሱ ሚሊሻና በተጋባዥ ሀገር ሱዳን አማራን ማስወረሩ ሳያንስ፥ የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ መንግስት "የሽብር ተግባር" በሚል ፥ ድራማ በማዘጋጀት የአማራ ህዝብ በሌሎች ዘንድ ይበልጥ በጥርጣሬ እንዲታይ ብሎም በአማራ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ የአፈናና የማሳደድ ዘመቻ ለማድረግ ሰፊ ስራ ጀምሯል።

ድራማው የሚጀምረው አበራ መሸሻ ዋቄ፣ ተሻለ ከበደ ኢዶ፣ አስፋው ጀቤሳ የተባሉ ኦሮሞዎች፥ "አማራን ነፃ ለማውጣት ከፊት የተሰለፉ" አድርጎ ባቀረበው ዘገባ ሲሆን በተለይ ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ ዋቄን በተመለከተ፦ " አሜሪካን ሀገር የሚኖረውና የህቡዕ አደረጃጀቱ አባል በሆነው ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ በተባለ ግለሰብም አማካኝነት ህግና ስርዓትን በጣሰ መልኩና በስውር 85 ገፆች ያሉት ህገወጥ አዲስ ረቂቅ ህገመንግስት ማዘጋጀታቸውን ......" ይላል።

ሲጀመር፥ ኦሮሞው ፕሮፌሰር፥ አበራ መሸሻ ዋቄ የዛሬ ሁለት አመት በጁን 29, 2019 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው የኩላሊት ቸርቻሪው ብርሃኑ ነጋ የቴሌቪዥን ጣቢያ (ፀረ-አማራው ኢሳት) "ምን አለሽ መቲ?" በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ቀርቦ በሰጠው ቃለምልልስ፥ ዛሬ እነ አብይ አህመድ "ህገወጥ፣ በስውር የተዘጋጀ" የሚሉትን "ረቂቅ ህገመንግስት" ለአንድ ግለሰብ ለአብይ አህመድና ለለማ መገርሳ እንዲያደርስለት እንደሰጠው፣ ከዚያም በተጨማሪ ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ ዋቄ ራሱ የኢትዮጵያ ኤምበሲ በአካል ሄዶ ለወቅቱ አምባሳደር፥ ለካሳ ተክለብርሃን አብረውት ባሉ ሁለት አጋሮቹ ፊት እንደሰጠው፣ ካሳ ተክለብርሃንም እጅግ እንደተደሰተ፣ የተባለውንም መፅሐፍ ለአብይ አህመድ እንደሚሰጥለት፣ እንዲያውም አብይ አህመድ አሜሪካ ሲመጣ እንደሚያገናኘው ቃል ገብቶለት፥ ሳያገናኘው እንደቀረ፥ የኦሮሞው ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ ዋቄ እዛው አዲስ አበባ ሆኖ በኩላሊት ቸርቻሪው ብርሃኑ ነጋ ሚዲያ (ፀረ-አማራው ኢሳት) ስቱዲዮ በአዋጅ ነው የተናገረው።

እና አብይና ለማ የዛሬ ሁለት አመት በእጃቸው የተሰጣቸው "መፅሐፍ" ("ረቂቅ ህገመንግስት") ፣ ካሳ ተክለብርሃን የዛሬ ሁለት አመት በጓዶቹ ፊት ፈንጥዞ የተቀበለውና ለአብይ አህመድ አደርሳለሁ ያለው "መፅሐፍ" ("ረቂቅ ህገመንግስት")፣ ፀሐፊው የኦሮሞው ፕሮፌሰር ራሱ ከ47 ዓመታት የውጭ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ እዛው አፍንጫቸው ስር ሆኖ በአዋጅ በግላጭ የለፈፈው "መፅሐፍ" ("ረቂቅ ህገመንግስት") በምንና እንዴት ሆኖ ነው "በስውር 85 ገፆች ያሉት ህገወጥ አዲስ ረቂቅ ህገመንግስት ማዘጋጀታቸውን" የሚል የለየለት ነጭ ውሸት የሚዋሹት⁉

አማራን ፈፅሞ ለማጥፋት፣ አማራን ለማሳደድ፣ በፀረ-ሽብር ዘመቻ ስም የአማራን ወጣት ዕረፍት-አልባ አድርጎ ለማሳደድ፣ በአጠቃላይም አማራን በሽብር ስም እያሸማቀቁ አንገት ለማስደፋትና የኦሮሙማ ተስፋፊ ፕሮጀክታቸውን ያለምንም ተቃውሞ ለማስፈፀም፥ የለየለት ጦርነት አውጀውብናል።

ህዝባችን በእንዴት ያሉ ቀጣፊ ውሸታሞችና የስብዕናም ይሁን የሞራል እንጥፍጣፊ በሌላቸው፥ አረመኔና አራጆች እጅ እንደወደቀ ከዚህ በቀላሉ መማር አለበት።

የኦሮሙማው መንግስት ዋነኛ መገለጫው አማተርነቱና የውሸት አባትነቱ ነው። በተለይ አማራን ለማጥፋት በውሸት የተቀነባበሩ በርካታ ወጥመዶችን አስቀምጦ ከህዝባችን አልሰማ ባይነት፣ ከብአዴን ተላላኪነት፣ ከአማራ ልሂቃን ሆዳምነት ጋር ተደማምሮ እንደህዝብ ከማንወጣው አዘቅትና ቅርቃር ውስጥ አስገብቶ መራር ዋጋ እያስከፈለን ይገኛል።

የሚገርመው ነገር፥ ወያኔ አማራን በሌሎች ዘንድ ለማስጠላት "አማራ የጭሰኛውን ስርዓት ሊመልስብህ" ነው እያለ ከፍተኛ የማሰይጠን ስራ ሲሰራ ነበር፥ ህዝባችንንም ዋጋ አስከፍሎታል። በአብይ አህመድ የሚመራው ኦሮሙማም ተመሳሳይ አማራን የማሰይጠን መልዕክት ለሌሎች ለማስተላለፍ ሲል፥ የዚህ የኦሮሞውን ፕሮፌሰር "መፅሐፍ" ("ረቂቅ ህገመንግስት") እና ሰውዬውን ራሱ ከአማራ ጋር ለማያያዝ ሩቅ ተጉዟል። ኦሮሞው አበራ መሸሻ ዋቄ፥ "ክልል ይፍረስ" ፣ "የብሄር ፌደራሊዝም ይቅር" የሚል የፖለቲካ እምነት ያለው በመሆኑ፥ ትናንት ወያኔ እንዳደረገው፥ ለሌሎች ህዝቦች "ይኸው አማራ ረቂቅ ህገመንግስት አዘጋጅቶ አሃዳዊነትን፣ የገባር ስርዓትን ሊመልስብህ በሽብር ተግባር ተሰማርቶብሃል" የሚል መልዕክት ለማስተላለፍና አማራን የመነጠል ስራ ለመስራትም ጭምር ተሰልቶ የተደረገ ሸፍጥና ግልፅ የጦርነት አዋጅ ነው።

የአማራ ህዝብ ሆይ! ከትናንትናና ከዛሬ የግድያና የመከራ ዘመንህ ይልቅ እጅግ የከፋ አደጋና ሰቆቃ እነሆ ከፊትህ ተጋርጧል።
ህልው ሆነህ መቀጠል የምትፈልግ ከሆነ፥ አብይ አህመድ አብዝቶ በስስት እየጠበቃት ካለው የምርጫ ዕቃ-ዕቃ ጨዋታ ተላቀቅና፥ ብረትህን አንሳ፣ አብዮት አፋፍም‼

አንድን ህዝብ ለመጉዳት በዚህ ደረጃ ነጭ ውሸት ፈጥሮ ጦርነት ከከፈተብህ የጠላት እጅ፥ ብቸኛ የመትረፊያ መንገድህ ህዝባዊ አብዮትና ነፍጥ ብቻ ነው‼‼‼

አማራ ተነስ‼‼‼
ዴቭ ዳዊት።

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7983
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጋላ አብይ አህምድ በአማራ ላይ የሚሰራው አደገኛ ደባና ቁማር ሲገለጥ!!

Post by Wedi » 05 May 2021, 22:18

ፕ/ር አበራ መሸሻ ወለጋ ደምቢዶሎ ከተማ፣ቄለም አውራጃ “አረሜ ጫካ” ተብሎ ከሚጠራው የገጠር መንደር ውስጥ ነው የተወለዱት፡፡ አባታቸው መሸሻ ዋቄ የሚባሉ የሰላሌ ሰው ሲሆኑ፣ እናታቸው ተዋበች ይብረኩ የጅሩ ተወላጅ ናቸው፡፡የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደምቢዶሎ ከተማ ካጠናቀቁ በኋላ ሐረር መምህራን ማሰልጠኛ በመግባት በመምህርነት ተመርቀዋል፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጊምቢ በመምህርነት እንደሰሩ የቀድሞው ቀዳማዊ ኃ/ስላሴ ዩኒቨርስቲ በመግባት በሂሳብ ዘርፍ በዲፕሎማ ከተመረቁ በኋላ፤ በድጋሚ ወደ መምህርነት ሙያ በመመለስ ደብረ ብርሃን ኃ/ማርያም ማሞ ት/ቤት ለተወሰነ ጊዜ አስተምረዋል፡፡ዲግሪያቸውን ለመያዝ ወደ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በተመለሱበት ወቅት የዩንቨርስቲው የተማሪዎች ፕሬዝዳንት የነበረው ጥላሁን ግዛውን ጨምሮ ሰባት ተማሪዎች በጃንሆይ ፖሊሶች ሲገደሉ በዓይናቸው በመመልከታቸው፣ ከሂሳብ ይልቅ የመንግስትን ባህሪይ ለማወቅ “ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን” ለማጥናት ወሰኑ፡፡ የዩንቨርስቲው የፖለቲካል ሳይንስ ዲን ጥያቄያቸውን ቢቀበሉም ሌላኛው የዲፓርትመንቱ ኃላፊ ግን በጀመሩት የሂሳብ ዘርፍ እንዲቀጥሉ በመወሰን የፈለጉትን እንዳይማሩ ስለከለከሏቸው፣ ዳግመኛ በመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ መምህርነት ሙያ ተመለሱ፡፡ላለፉት አርባ ሰባት ዓመታት በአሜሪካን ሀገር የኖሩት፣ ከወለጋዋ “አረሜ ጫካ” አነስተኛ መንደር ተነስተው፣ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተጎናፀፉት፣ ከአርባ ዓመት በላይ በአሜሪካን ታላላቅ ዩንቨርስቲዎች ውስጥ በመምህርነት ያገለገሉት፤ እኚህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምን ዓይነት የሕይወት ውጣ ውረዶችን አሳለፉ? ለሚለው ፕሮፌሰር አበራ መሸሻ ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ በመጡበት ወቅት የግዮን ጋዜጠኞች ሮቤል ምትኩና ፍቃዱ ማ/ወርቅ በዚህ መልክ አነጋግረዋቸዋል፡፡ መልካም ቆይታ፡


Read more on page 14


Fiyameta
Senior Member
Posts: 12608
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የጋላ አብይ አህምድ በአማራ ላይ የሚሰራው አደገኛ ደባና ቁማር ሲገለጥ!!

Post by Fiyameta » 05 May 2021, 22:34

"ደብረፅዮን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን አለበት ባይ ነኝ " ፣ (ኤርሚያስ Wedi ለገሰ) :lol: :lol: :lol:



Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20564
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የጋላ አብይ አህምድ በአማራ ላይ የሚሰራው አደገኛ ደባና ቁማር ሲገለጥ!!

Post by Fed_Up » 06 May 2021, 09:27

So powerful!!


Fiyameta wrote:
05 May 2021, 22:34
"ደብረፅዮን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን አለበት ባይ ነኝ " ፣ (ኤርሚያስ Wedi ለገሰ) :lol: :lol: :lol:



Post Reply