Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፕ/ር አበራ መሸሻ ማነው?

Post by Horus » 05 May 2021, 14:17


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4070
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ፕ/ር አበራ መሸሻ ማነው?

Post by Za-Ilmaknun » 05 May 2021, 16:01

If people think that the Amharas forever will tolerate the senseless carnage in different parts of the country against Amhara farmers because of their identity, we should rethink the price of peace and coexistence. If a country is led by those who take it lightly or worse yet give tacit support for the terror campaign against specific community and religious group, then we should all be ready to face the reaction that undoubtedly will engulf the country.

For the past more than half a century TPLF/OLF intellectuals were busy crafting different sources of evils to possibly control the power at 4 killo and install their hegemony. One thing that both groups agree on is the complete extermination of ethnic Amharas which we saw in action for the past 30 years and counting. May be its is about time that the Amharas get together and defend themselves before their complete liquidation. The price of living together can't possibly go as far to be sacrificing even the fetus in its mother's womb who are perceived to be Amhara. Sad!!

Identity politics has to be outlawed and banned or else every ethnic group will definitely rise up to organize and defend their right to exist. You can't pick and choose here. It is the sour reality!!

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: ፕ/ር አበራ መሸሻ ማነው?

Post by sebdoyeley » 05 May 2021, 16:10

professor Abra Meshesha was my close friend before he planned to overthrow the current dr.Abiye government in Ethiopia. nice fellow.
Horus wrote:
05 May 2021, 14:17

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፕ/ር አበራ መሸሻ ማነው?

Post by Horus » 06 May 2021, 13:53

በዛሬው እለት አበራ መሸሻ የወለጋ አማጺ ድርጅት አባል/መሪ ይሁን አይሁን አላቅም። ትላንት ይህን ቃለ መጠይቅ የለጠፍኩት ይህ ሕገ መንግስት የተባለው ነገር ከንክኖኝ ነው። አሁን በትክክል ማስታወስ አልቻልኩም እንጂ የዛሬ 20/25 አመት አካባቢ ስለሕገመግስት ውይይት የሚያደርግ ሳይበር የምሁራን ግሩፕ ነበር። ኮንስቲትዩሽናል ካውንስል፣ ወይም የቻርተር ግሩፕ ሚባሉ ነበሩ ። እንዲያውም በቻርተር ግሩፕ ውስጥ ኤፍሬም ማዴቦን ብርሃኑ አበጋዝን አስታውሳለሁ ። ያአበራ መሸሻ 85 ገጽ ህገ መንግስት ረቂቅ ከዚያ ከዚያ የጀመረ ነው።

ከግዜ ጋር የማይለወጥ ነገር የለም፣ ዛሬ አበራ ምን አይነት ፖለቲካ ውስጥ እንዳለ አላቅም ። እሱም ቢሆን ሙሉ ህገ መንግስት በግል ለነለማ ማቅረቡ ሹመት ፍለጋ ነው ወይን ሌላ የወለጋ ቡድን ኖሮ? የህገ መንግስት ረቂቅ ለሰፊ ህዝባዊ አገራዊ ወይይት ያቀርባል አንድ ምሁር እንጅ ለሹመት እጅ መንሻ ይህን የመሰለ ድራማ አያስነሳም።

ብቻ የፖለቲካ ሂደት እና የሰው ልጅ የስልጣን ስይኮሎጂ አስገርሞኝ ነው።

ሞኝ የፖልቲካ ምሁራን አንድ የሚስቱት ነገር አለ። አንድ ሰው ወይም ህዝብ አንድ ስልጣን ላይ ያለን መንግስት ከሰውዬው አቋም ተነስቶ ያን መንግስት ይደግፋል። ለምሳሌ አሁን ባብዛኛው አቢይን እንደ መንደግፈው ማለት ነው። እኔ አቢይን የምደግፈው ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ይዞ ሳገኘው ብቻ ነው። መንግስት ግን ህዝቡ ለምን እንደ ሚደግፈው በትክክል አያቅም፣ ወይም በድፍኑ ይህ ህዝብ የኔ ተከታይ ነው ወደሚል የገዥዎች ስህተት ይወርዳል። ብሎም ደጋፊዎችን እንደ መሳሪያ ወደ መጠቀም ይሄዳል።

ስለዚህ አንድ የፖለቲካ ምሁርም ሆነ ልሂቅ የመንግስት ስልጣን ሲሻ ወይም መንግስት ሲደግፍ ያዚያ መንግስት መሳሪያ መሆኑን የሚስት ሞኝ ምሁር ነው።

ልብ በሉ አቢይ አገሩን ሁሉ ኑ ያለ ግዜ ጎሹ ወልዴ ረቂቅ ፕሮግራም (የድሮ የመድህን ፕሮግራም) ላቢይ ልኮለታል። አቢይ አልፈለገውም፣ ጎሹንም አልሾመውም። ዳዊት ወልደ ጎርጊስም ፕላን አቅርቦ አቢይ ሊወያይበት ስላልፈለገ ዳዊትም ሃሳቡን አላቀረበም ። በአንድ ቃል ስንት ቡድንና ምሁር የመፍትሄ ሃሳብ ውስጥ ውስጡን እንዳቀረበ የሚያውቀ አቢይ ብቻ ነው።

እነዚህ ሰዎች ሁሉ ፕላናቸውን ለህዝብና በድርጅት ላገር ቢያሳውቁ ኖሮ አሁን አበራ የደረሰበት ነገር አይፈጠርም ነበር።

ድራማው ይቀጥላል !! የማንም ሰው የመጀመሪያ ፍላጎት ጉልበት፣ ሃይልና ስልጣን ስለሆነ !!!

Post Reply