እኔ ሆረስ እንደ ምታቁኝ የማሳበው የተገላቢቶሽ ነው ። አንድ ነገር ሲሆን የሚሆነው ነገር ብዙ ያልታሰቡ ቀድመው ያልታዩን ዉጤቶቻና መዘዞች ያስከትላል ። ከዚህ በታች የምጸሙት ትንተና በጣም አስፈሪና ጭልም ያለ ነው ። አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ አረብና ግብጽ በኢትዮጵያ ህላዌ ላይ ለመዝመትና የኢትዮጵያን አገርነት አፍርሰው፣ ግድባችንን አፍርሰው፣ ኢትዮጵያን ቆርሰው ለሱዳን ሊሰጡ ላይ ታች እያሉ ነው።
ያሜሪካም ሆነ ያውሮፓ ግዙፍ ስህተት በኢትዮጵያ ክብርና ታሪክ ላይ መምጣታቸው ነው። በዚህ አይነት ያፍሪካ ቀንድን፣ የአፍሪቻን ድጋፍ ሲያገኙ አይችሉም። እንዲያውም እኔ አንድ በጣም ለኢትዮጵያ በረከት የሚሆነው ዉጤት ፣ ምዕራብ ሰባዊ መብት በሚባል የኦፐሬሽን ኮድ ኢትዮጵያን ለመውረር መነሳታቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ገና አንድ ሆኖ ሆ ብሎ የሚነሳበት እድል እየተፈጠረለት ነው።
በኢትዮጵያ አዲስ ኦርደር፣ አዲስ ሴራ፣ አዲስ ሰላም፣ አዲስ አጀንዳ እያበበ ነው። እሱም የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ቀውስ ሳይሆን አሜሪካና እንግሊዝ የወለዱት የዎይኔ ሲስተም ፈርሷል። ይህን ሃቅ ነጮች መቀበል አለባቸው።
እኛ ኢትዮጵያዊያን በቃ አንድ ነን ስንል እነዚህ ጠላቶች ሁሉ እንደ ጉም ይተናሉ ። በአንድ ቃል ይህ የሰሞኑ የምዕራብ ማስፈራራትና ግልጽና ድብቅ ወረራ በኢትዮጵያ ይዘር ፖለቲካ እንዲወገደ በሩን ወለል አድርጎ ይከፍታል ።
አንድ ኢትዮጵያ ግብጽን መቁቋም ትችላለች፣ ሱዳንን መቅጣት ትችላላች ፣ ግድቧን መከላከል ትችላለች ።
ይህ እንዲሆን አማራና ኦሮሞ መሃል ያለው ጠብ መስከን አለበልት ። ኢትዮጵያ ከሁለቱም ያላቀች ጉዳይ ስለሆነ !!
ኦሮሞች በክልላቸው ያሚካሄደውን ሰላምዊ ህዝብ መጨፍጨፍ ካላቆሙ በዕርግጥም የተመድ ሰላም አስከባሪ በኦሮሞን ምድር እንዲሰፍር ፈልገዋል ማለት ነው ።