-
- Senior Member+
- Posts: 45809
- Joined: 30 May 2010, 23:04
-
- Senior Member
- Posts: 11111
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: Fierce fighting ongoing Sudanese army claims to capture Beneshangule district
የማያድግ ልጅ ብዙ ይቀዝናል ፣ ዝም ብላ ሱዳን ያዙኝ ልቀቁኝ አበዛች። ዱሮ የት ነበረች? የቆጡን አውርድ ስትል በመጨረሻ ከእራሷ ጨምራ ሰጥታ ትሄዳለች። ብቻ ከማራቶኑ በፊት ትንፋሽ ጨረሰች። እንደ ወያኔ ተንበጫበጨች።