Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Horus
Senior Member
Posts: 18814
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታዬ ደንዳ አረዳ የፖለቲካ ሳይንስ አያቅም (ደሞ የዲናን መልስ ስሙ)

Post by Horus » 04 May 2021, 13:45

ልብ በሉ፣ ያለነው 2021 ላይ ነው።

ያውሮፓ አንድነት እና አሜሪካ የኦሮሞ ጎሳ ብቻውን ተረኛ አምባገነን የዘር አገዛዝ ሊያሰፍኑ ይዘዋል በሚል እምነት ያቢይን አካሄድ ተቃውመው ምዕራብና አረቡን እያስተባበሩ ነው።

በዚህ ምክንያት አውሮፓ ምርጫ ከመድረጉ ቅድመው ሂደቱ ዲሞክራሲን አይመጥንም አሉና ቀሩ።

ልድገመው ያበሻና ያለም ፍርሃት አሁን ስልጣን የወጡት የኦሮሞ ቡድን ኦሮሙማ ወይም ሌላ ስም ይዘው ያንድ ጎሳ አምባገነን መንግስት እየሰሩ ነው የሚል ነው ።

ታዬ ደንዳ ደሞ የፒፒ አፍና አንጎል ነው ። እሱ ነው እንደ ፓርቲ ሚናገርና ሚያሳምን

ግና ለአውሮፓዎች ክስ፣ ትችትና መቅረት የሰጠው መልስ አውሮፓ ከቀረ ገደል ይግባ ኬሞክራሲ የተጀመረው በገዳ ነው ብሎ እርፍ።

በ2021 ስለ ዴሞክራሲ ሲታሰብ ስለገዳ ማንሳት ምንም ነገር የራሱ ቦታና ግዜ እንዳለው አለማወቅ ነው ።

እኔ ያን ሳነብ አፈርኩ ። በአንድ የቅድመ ዘመናዊ፣ የቅድመ ፊውዳሊዝም፣ የቅድመ ካፒታሊዝም የዘር፣ የክላን፣ ባህላዊ አደረጃጅትና በአንድ ዘመናዊ የፖለቲካ ፍልስፍና፣ ቲኦሪና ሲስተም መካከል ያሉት ግዙፍ የጊዜ፣ የታሪክ፣ የስልጣኔና የእውቀት ልዩነት በውል የማያውቅ ሰው የ120 ሚሊዮን ህዝብ መር ፓርቲ የበላይ ማድረግ ራሱ የኦሮሞ ፒፒ ምሁራዊ ድህነት ይመስለኛል።

አንድም የፒፒ ኦሮሙማ ምኞትና ፕላን ሳያውቀው አጋለጠ ማለት ነው፤ ሌላም ገዳ ዲሚክራሳዊ ጽንሰ ሃሳብ ነው ወይስ በውሸት የዴምክራሲ ታርጋ የተለጠፈለት እጅግ ጨካኝ የድሮ ያልተማረ፣ ያልዘመነ የጎሳ ዊጊያ ባህል የሚለውን ፍጹም አዋዛጋቢ ጥያቄ ቀሰቀሰ! ይህ ደሞ ግዜና ቦታው አለነበረም!

ይህን እንኳ ማሰብ እንዴት ያቅተዋል? ታዬ ደንዳ አሬዶ?
Last edited by Horus on 04 May 2021, 14:33, edited 1 time in total.

AbebeB
Member+
Posts: 6645
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ታዬ ደንዳ አረዳ የፖለቲካ ሳይንስ አያቅም

Post by AbebeB » 04 May 2021, 14:05

Horus wrote:
04 May 2021, 13:45
ልብ በሉ፣ ያለነው 2021 ላይ ነው።

ያውሮፓ አንድነት እና አሜሪካ የኦሮሞ ጎሳ ብቻውን ተረኛ አምባገነን የዘር አገዛዝ ሊያሰፍኑ ይዘዋል በሚል እምነት ያቢይን አካሄድ ተቃውመው ምዕራብና አረቡን እያስተባበሩ ነው። በዚህ ምክንያት አውሮፓ ምርጫ ከመድረጉ ቅድመው ሂደቱ ዲሞክራሲን አይመጥንም አሉና ቀሩ። ልድገመው ያበሻና ያለም ፍርሃት አሁን ስልጣን የወጡት የኦሮሞ ቡድን ኦሮሙማ ወይም ሌላ ስም ይዘው ያንድ ጎሳ አምባገነን መንግስት እየሰሩ ነው የሚል ነው ።

ታዬ ደንዳ ደሞ የፒፒ አፍና አንጎል ነው ። እሱ ነው እንደ ፓርቲ ሚናገርና ሚያሳምን ግና ለአውሮፓዎች ክስ፣ ትችትና መቅረት የሰጠው መልስ አውሮፓ ከቀረ ገደል ይግባ ኬሞክራሲ የተጀመረው በገዳ ነው ብሎ እርፍ። በ2021 ስለ ዴሞክራሲ ሲታሰብ ስለገዳ ማንሳት ምንም ነገር የራሱ ቦታና ግዜ እንዳለው አለማወቅ ነው ።

እኔ ያን ሳነብ አፈርኩ ። በአንድ የቅድመ ዘመናዊ፣ የቅድመ ፊውዳሊዝም፣ የቅድመ ካፒታሊዝም የዘር፣ የክላን፣ ባህላዊ አደረጃጅትና በአንድ ዘመናዊ የፖለቲካ ፍልስፍና፣ ቲኦሪና ሲስተም መካከል ያሉት ግዙፍ የጊዜ፣ የታሪክ፣ የስልጣኔና የእውቀት ልዩነት በውል የማያውቅ ሰው የ120 ሚሊዮን ህዝብ መር ፓርቲ የበላይ ማድረግ ራሱ የኦሮሞ ፒፒ ምሁራዊ ድህነት ይመስለኛል።

አንድም የፒፒ ኦሮሙማ ምኞትና ፕላን ሳያውቀው አጋለጠ ማለት ነው፤ ሌላም ገዳ ዲሚክራሳዊ ጽንሰ ሃሳብ ነው ወይስ በውሸት የዴምክራሲ ታርጋ የተለጠፈለት እጅግ ጨካኝ የድሮ ያልተማረ፣ ያልዘመነ የጎሳ ዊጊያ ባህል የሚለውን ፍጹም አዋዛጋቢ ጥያቄ ቀሰቀሰ! ይህ ደሞ ግዜና ቦታው አለነበረም!

ይህን እንኳ ማሰብ እንዴት ያቅተዋል? ታዬ ደንዳ አሬዶ?
ምን ነካህ እንዴ? ታዬ እኮ የመጀመርያ ዲግሪ ለማግኘትም 16 ዓመታን ያሳለፈና ህግ እንዲገባው በኩርኩም ጭንቅላቱን በርግጫ ቂጡን ተመትቶ እና በግፊት ከዩኒቭርቲ የወጣው ሰው ነው፡፡ ታዬ ምንም ቢሆንም እንኳ 16 ዓመታትን ያበከነ ደካማ ጅግና ስለሆነ እንዲህ ሊባል አይገባም፡፡

Abere
Member
Posts: 1890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታዬ ደንዳ አረዳ የፖለቲካ ሳይንስ አያቅም

Post by Abere » 04 May 2021, 14:39

ሆረስ፣

እባክህ አትናደድ። ምንቸገረህ አልሰማ ያለ ደንቆሮ ኦነግ መጨረሻ ላይ እንደ ወያኔ ፊቱ ላይ ዶቄት የነፉበት ዕቃ ሁኖ ቁጭ ይላል። እስኪ አሁን ካላጣው አብነት የባሌ ገሪባ ቁላ ቆራጭ ጋላ የዓለም የድሞክራሲ ተምሣሌት ነው ብሎ ያርፋል። ጎጅ ልማድ እና ባህል እንደ አንድ ትልቅ ቅርስ ይወራል። ለመሆኑስ ኦሮሞ /ጋላ በኢትዮዽያ ማጆሪት (Majority) ህዝብ አይደለም የኦሮሞ/ጋላ ባህል ብሄራዊ ኣገር ኣቀፍ ባህል አይደለም። ምን አመጣው የኢትዮዽያን ብሄራዊ ፓለቲካ የኦሮሞ ማድረግ። አውሮፓዊያን ስለ ኢትዮዽያ ብሄራዊ እሴት እና ፓለቲካዊ ለውጥ ያውቃሉ:: The problem with all the Gala politician is to always talk only about the Orommuma while we the other Ethiopians discuss about our one Nation Ethiopia and even went extra mile to help them understand so as to save the country and their political image as well. For the last three years genuine Ethiopians advised Abiy Ahmed to ban ethnic political party and federation, but he ignored the advise and is now increasingly in hot mess. He even in defiantly delivered a baby tribal federation called Sidama, he funded Dawud Ibssa(notorious OLF) and appeases OLF. Now, his image is tarnished globally and is a stink to European and the West. It is not so much about the European or Western powers no observing his election it is more about the repugnant act and behavior of all Gala politicians.