Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member+
Posts: 5239
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር።

Post by yaballo » 04 May 2021, 10:10

BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር። :shock:


አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው!

ሰሞኑን የአማራ ባለ ስልጣናት ከፍተኛ የስራ አስፈፃሚዎች ባህርዳ ላይ ተሰብስበው ነበር። እነ ደመቀ ፣ ተመስገን ጥሩነህ እና አገኘው ተሻገር ሆነው የአብይን ብልፅግና በመደገፍ አንድ አንጃ ይዘው፣ እነ አበረ እና አብዛኛው የክልሉ ባለ ስልጣናት ደሞ በተቃራኒው ሆነው ከፍተኛ ሽኩቻ ያለበት ስብሰባ ሲያደርጉ ነበር። በዚ ስብሰባ ላይ ከፍተኛ ጠብ ተነስቶ አበረ አዳሙ እና የክልሉ የኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሆነው አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በእነ ደመቀ ወታደሮች በጥይት ተደብድብድበዋል። በነበረው የቶክስ ልውውጥም የተገደሉ ወታደሮች ነበሩ። አቶ አበረ በተኩሱ ሆዱን የተመታ ሲሆን በድብቅ ባህር ዳር ላይ አንድ ቦታ እየታከመ ቢሆንም ዛሬ ጥዋት 4 ሰአት አካባቢ ሂወቱ ሊያልፍ ችሏል። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን የሆነው አቶ ግዛቸውም እግሩን ተመቶ በድብቅ እየታከመ ነው። ይሄ ሰው እንደ አበረ አዳሙ ለሂወቱ የሚያሰጋው ሁኔታ ላይ አይደለም።AbebeB
Member+
Posts: 6645
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር።

Post by AbebeB » 04 May 2021, 10:16

yaballo wrote:
04 May 2021, 10:10
BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር። :shock:


አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው!

ታሸም ተበጠበጠጠም ያው እኮ ነው፡፡ ዋናው አንድ ጠላት አለመጠ የሚለው ነው፡፡ Miti ree hadhoo koo?

yaballo
Member+
Posts: 5239
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር።

Post by yaballo » 04 May 2021, 10:53

Abebe,

himmmm .. mit, obboleesso. Oduun draama woyyi yo qabaatee miyoofti mitii ree?? :P .. Tamuufuu ...

ገዳዩ ተመስገን ነው። በኮሚሽነር አበረ አዳሙ ግድያ ላይ የህወሀት እና የሸኔ እጅ እንደሌለበት ተረጋግጧል።
እነ ስዩም እንኳን በአቅማቸው በገደምዳሜም ቢሆን እንደሚገደል እየነገሩን ነበር።


አበረ አዳሙን የዛሬ ሳምንት ከስልጣን ሲያነሱት ባለስልጣኖቹ ከስልጣን ከተነሳበት ምክንያቶች አንዱ "ሚስጥር አይጠብቅም" የምትለው አባባል ለቀጣይም ህይወቱን እንደምታሳጣው ግልጽ ነበር። ከሰልጣኑ እስካነሱት ድረስ በድርጅቱ ውስጥ ያለውን ሴራ ኢፋ ከማውጣቱ በፊት መቅደም ነበረባቸው እና ቀድመው ገደሉት። ሌላ ካልኩሌሽን አያሻውም።
BY: Haileyesus Adamu:

ነጠብጣቦች ሲገጣጠሙ የሚያሳዩን ስእል ኮሚሽነር አበረ በሴራ መገደሉን ነው!

ነጥብ አንድ፦ ከአንድ ወር በፊት የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር የፖሊስ ኮሚሽኑን ስራ በደብዳቤ ጠቅልሎ ወሰደ።

ነጥብ ሁለት፦ "ኮሚሽነር አበረ ጎጠኛ ነው ፖሊስ ኮሚሽንን በሪፎርም ስም በጎጃም ሰው ሞላው" ተብሎ ተገምግሞ ከስራው መባረሩን የክልሉ ባለስልጣን(አገኘሁ ተሻገር ) በብልፅግና የፌስቡክ ካድሬዎች በኩል ነገሩን።

ነጥብ ሶስት፦ ኮሚሽነር አበረ ወደ ጠላት ጎራ ሊዘዋወር ስለሚችል ቀጣይ ማረፊያ ቦታ ሊዘጋጅለት እንደታቀደ የብልጽግና አክቲቪስቶች ሹክ አሉን።

ነጥብ አራት፦ ኮሚሽነር አበረ በቅርቡ ከመንግስት እውቅና ውጭ ለሚዲያዎች መግለጫ ለመስጠት ማቀዱን በማህበራዊ ሚዲያ ሰማን።
ታዲያ እነዚህን አራት ነጥቦች ብቻ በማያያዝ ኮሚሽነር አበረ መገደሉን ብቻ ሳይሆን በማን እና ለምን እንደተገደለ በቀላሉ እንረዳለን።

መንግስት ባደረገው የአስክሬን ምርመራ ኢንጅነር ስመኛው ራሱን መግደሉን ቢገልፅም ይህንን የመንግስት የምርምር ውጤት አንቀበልም ያሉ ግለሰቦች ዛሬ የኮሚሽነር አበረን አሟሟት መንግስት በአስክሬን ምርመራ አጣርቶ እስኪነግረን ዝም እንበል እያሉን ነው። አይገርምም?
MEANWHILE IN THE OROMIA'S BILTIGINA CORNER ...yaballo
Member+
Posts: 5239
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: BREAKING: አበረ አዳሙ ተመርዞ አይደለም የሞተው! በጥይት ተደብድቦ ነው የሞተው። በስብሰባ ላይ የክልሉ የፒፒ መሪዋች በሁለት አንጃዎች ተከፋፍለው ተቷክስው ነበር።

Post by yaballo » 04 May 2021, 11:38

Abeyot lejochuan tebelalech


ሚስጥር አይጠብቅም ብለው አባረውት አሁን በልብ ህመም ሞተ እያሉን ነው። This is what I am against from. The poisonous ጥሎ ማለፍ politics.

ዳዎድ ኢብሳ አምልጣ ነዉጂ ትላን አብረዉ ሊሸኙት ነበር ... :shock:ሚስጥር አይጠብቅም ማለት የጀመሩት እኮ ስለ ትግራይ ጦርነት ከተናገረ በሁአላ ነው.አብይ አህመድ ውስጣችን እናፀዳለን ያለውን በተግባር ጀምሮታል.አብይ ግን ምን አይነት አስፈሪ ሚስጥር ቢኖረው ነው እንዲህ በግላጭ ሰው መሰዋት የጀመረው?. "እነሱን እየሰዋን ኢትዮጵያን እናድናለን".

አበረ አዳሙ ለምሳ ሲያስባቸዉ እነ አገኘሁ ለቁርስ በጥዋቱ በልተውታል። አረንዛው ጎጃሜ ወየት አለህ?

ጎጃሜ ቡዳ ነው ብለሽ ሰው ያማሽ
ሰውን ሰው ሲበላው የታባሽ አየሽ?
ጎንደር " አሳላፊ" ሸዋ "እንጀራ ጣይ" ፣
ተበላህ ጎጃሜ አትነሳም ወይ ?AND .. HAAY BYZANTINE AETOPHYA! :P .. IT IS A LOT BETTER TO WATCH IYYU CHUFAAS ANTICS..Post Reply