Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by Gallo » 04 May 2021, 07:57

(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 26/2013) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

የአማራ ክልል የፖለስ ኮሚሽነር የነበረው እና ሰሞኑን ከስልጣን የተባረረው አቶ አበረ አዳሙ በአብይ አህመድ ተገድሏል እየተባለ ነው፡፡

አቶ አበረ አዳሙ እነ ዶር አምባቸው መኮነን እና ጀንራል አሳምነው ፅጌ በአብይ ትዕዛዝ እነተገደሉ ትንሽ መረጃ በመሰጥት አጋልጦ ነበር!!

ሴረኛ አብይ አህመድ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ እነ ዶር አምባቸው መኮነን እና ጀንራል አሳምነው ፅጌ በአብይ ትዕዛዝ ሰፋ ያለ መረጃ ለህዝብ ከመስጠቱ በፊት እንዲገደል ሳያደርጉት አልቀረም!!:roll: :roll:
**********
(ኢትዮ 360-ሚያዚያ 26/2013) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

ኮሚሽነሩ የተገደሉት ተመርዘው እንደሆነም ነው የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች የገለጹት።

ኮሚሽነር አዳሙ በቅርቡ ከእነ አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋ በአጣዬና አካባቢው ጉዳይ ከባድ ውዝግብ ውስጥ ገብተው እንደነበርም ምንጮቹ ይናገራሉ።

ይሄ ውዝግብ ደግሞ ኮሚሽነሩን ከስልጣን እስከማስነሳት የደረሰ እንደነበርም ነው ምንጮቹ ያስታወሱት።

አሁን ላይ ኮሚሽነሩ ስለመገደላቸው ይሄ መረጃ እስከወጣበት ድረስ ከባለስልጣናቱ የተባለ ነገር ባይኖርም በዚህ ግድያ ውስጥ ግን እስከ ፌደራል ድረስ ያሉ አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ሲሉም አክለዋል።

በአማራ ክልል እየተፈጠረ ካለው የባለስልጣናቱ አለመግባባት ጋር ተያይዞ የሰኔ 15ቱ አይነት ግድያ ሊከሰት ይችላል የሚል መረጃን ኢትዮ 360 ለህዝብ ማቅረቡ ይታወሳል።

[facebook]https://www.facebook.com/Ethio360mediaO ... 3746964800[/facebook]


Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by Gallo » 04 May 2021, 08:53

በጦር ተከበበ የተባለው የኦነግ መሪ ዳውድ ኢብሳ ነበር፡፡ የተገደለው ግ ን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነ!!

ወይ ግዜ!!

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by Gallo » 04 May 2021, 09:50

ስዩም ተሾመን እና ሽመልስ አብዲሳን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር ቢኖር ሁለቱም እቅዳቸውን በግልፅ ስለሚነግሩን ነው::
Please wait, video is loading...

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by gearhead » 04 May 2021, 10:02

360 firewood merchants ለወራት የሚበቃ ማገዶ አገኙ😂😂

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by Gallo » 04 May 2021, 10:06

ከሰሞኑ አንድ የኮሚሽነር #አበረ_አዳሙ ቤተሰብ የሆነ ሰው ደውሎልኝ አበረ በአጣየው ጭፍጨፋ ሰዓት ከትእዛዝ እንዲገለል ተደርጎ እንደነበርና ምንም አይነት ውሳኔ መስጠት እንዳይችል ተደርጓል ብሎ አጫወተኝ ።

ከዚያም አበረ የያዘው ብዙ መረጃ አለው ለ Ethio 360 Media -ኢትዮ 360 ሚዲያ ሚስጥሩን ለመስጠት አስበናል ግን በሂወቱ ላይ ችግር እንዳይፈጠር ፈርተናል በማለትም አጫወተኝ።

አቶ አበረም ይህንን ስለሚያውቅ ሚስጥሩን ብሞት እንኳን ህዝብ እንዲያውቀው. በማለት በድምፅ ቅጅና በሰነድ ወደውጭ መላካቸውን ሰምቸ ነበር ።

ይሁንና የዘመኑ ሙልጭልጭ ፓለቲካ የሰማሁትን ሁሉ እንዳላምን ቢያደርገኝም ዛሬ የአቶ አበረን ማረፍ ስሰማ የሰማሁት ሁሉ እውነት መሆኑን አረጋግጫለሁ።

ለማንኛውም የአቶ አበረ አዳሙን ሂወት ያስቀጠፈው ይህ ሚስጥር የተባለው ጉዳይ በይፋ እንዲወጣና የአማራ ህዝብ አልፎም ንፁህ ኢትዮጵያዊያ ይሰሙት ዘንድ ምኞቴ ነው ‼
Please wait, video is loading...

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ኢትዮ 360- የአማራ ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ተገደሉ።

Post by gearhead » 04 May 2021, 10:17

why was he fired to begin with? a disgruntled man with many secrets wouldnt have been allowed to leave to europe anyways! He shouldnt have been airing his desire to go to sweden.

Post Reply