Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

አብይ አህመድ አንዱን ገድሎ ሌላውን ነፍስ ሊዘራለት መሞከሩ >>>>

Post by kibramlak » 04 May 2021, 07:35

አብይ አህመድ አንዱን ገድሎ ሌላውን ነፍስ ሊዘራለት መሞከሩ ምን ያህል የሞራል ኪሳራ ውስጥ እንደገባ የሚያሳይ ነው፣፣

ትህነግን በስሟ ጠርቶና እና ባርማዋ ለይቶ አሸባሪ ሲላት፣ ኦነግን ግን ስም እያለው በማይታወቅ ስም አርማ እያለው ያለምንም አርማ ሸኔ ብሎ መፈረጁ ምን ያህል ሴረኛ እና አሁንም የኦነግ አባል እንደሆነ ጥርጣሬን የሚያጠናክር ነው፣፣

ያ ሁሉ ሰው እንደ እንድ ሲታረድ ምንም ትንፍሽ ያላለ፣ አሁንም ዋናውን አራጅ ኦነግ አሸባሪ ብሎ አለመጥራቱ፣ ስለሱ ብዙ መልዕክት ያዘለ ነው ባይ ነኝ፣፣ አብይ የኦነግን አላማ ለማስፈፀም የተቀመጠ እኩይ ግለሰብ እንጅ እንደ ሀገር መሪ ህዝብን ለመጠበቅ ፍላጎትም አቅምም የሌለው ግለሰብ ነው፣፣

SDAbraha
Member
Posts: 7
Joined: 07 Dec 2020, 15:24

Re: አብይ አህመድ አንዱን ገድሎ ሌላውን ነፍስ ሊዘራለት መሞከሩ >>>>

Post by SDAbraha » 04 May 2021, 09:12

ትክክለኛ አስተያየት ነው። ይህን ሀሳብ የሚቃወም ወይ በጥቅም የተገዛ ሆዳም አድርባይ የንጹሀን የጅምላ ጭፍጨፋ የማይገደው ሕሊናቢስ ወይ ደግሞ ነገሮችን የመረዳት ችሎታው እጅግ የወረደ ደደብ መሆን አለበት ። "Stupid is knowing the truth, seeing the truth, but still believing the lies"

Post Reply