Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

መለስ ዜናዊ ትግራዋይ አይደለም! ዋጅራት፥ አርበገሌ፥ አክሱም ፥ ገርበ አገው፥ ረከታ፥ ሮባ በለስ ቀደምት የኦሮሞ ርስቶች

Post by Za-Ilmaknun » 03 May 2021, 17:28

ትግራይ ዉስጥ 10 ብሄረሰቦች ይኖሩ ነበር፥ ኣሁን ግን የቀሩት ሶስት ብቻ ናቸው። የተቀሩት በትግራዋይ ተዉጠው ጠፍተዋል፥ :mrgreen:
ትግራይ ተገንጠል ብትለው መልሶ ለመዋሃድ ይወጋሃል። ከመሃል ሃገር ሰው ምን ሊያመጣ ወደዛ ይሄዳል? ፊንፊኔ ላይ ያለው ህንጻ በሙሉ የነሱ ነው፥ ታዲያ ያን አከራይታችሁ ኑሩ ቢባሉ፥ የለም ያንተን ቤት ካልቀማን ብለው ጉድጓድ ገቡ።

እኝህ የ ኦሮሞ ፓስተር ምን እያሉ ነው?


Blueshift
Member
Posts: 1226
Joined: 30 Mar 2021, 19:34

Re: መለስ ዜናዊ ትግራዋይ አይደለም! ዋጅራት፥ አርበገሌ፥ አክሱም ፥ ገርበ አገው፥ ረከታ፥ ሮባ በለስ ቀደምት የኦሮሞ ርስቶች

Post by Blueshift » 03 May 2021, 18:52

This pastor is satanic history revisionist and dangerous :twisted: . He said
ኢሳያስ የኛ ነው ዎሎ ተወልዶ ነው ያደገው ኤርትራ ትመለሳለች ብላ ብላ

Post Reply