Page 1 of 1

ጂማ ማራገቢያ ለወታደሮች የሚሸጥ የነበረውን ልጅ ዐብይ አሕመድን አምጥተው አሰልጥነው፣ የአፈና ስልት አስተምረው፣ (አሁን ትሕነግን መልሶ ጉድ አረጋቸው።)

Posted: 03 May 2021, 16:08
by Dawi
ሽፍታ ወደ ሽብርተኝነት ፡ ዱቄት!

Very Funny Indeed!!

ጂማ ማራገቢያ ለወታደሮች የሚሸጥ የነበረውን ልጅ ዐብይ አሕመድን አምጥተው አሰልጥነው፣ የአፈና ስልት አስተምረው፣ (አሁን ትሕነግን መልሶ ጉድ አረጋቸው)