Page 1 of 1

የሽብር ዛቻና ቅስቀሳዎች!!!!

Posted: 03 May 2021, 13:50
by Ejersa
አጥፍቶ መጥፋት የሽብር ወንጀል በእንግሊዝ ሀገር እንደሚያስጠይቅ ጥርጥር የለውም። እንግሊዝ ሀገር የምትኖሩ ሰዎች ይህን ጉዳይ እዩት። አብጃለሁ ያለበትን መከላከያ መረጃም አድርጎ ያምጣ ከፈለገ።

ትግራይ በርሃ ውስጥ ያለው ትህነግ ብቻ ሳይሆን ውጭ ያሉትም በዚህ መልክ ሽብርን እየነዙ እንደሆነ ለማስረዳትም ጥሩ ነው። ሰብሰብ ቢደረጉ በርካታ የሽብር ዛቻና ቅስቀሳዎች አሉ።
Please wait, video is loading...