Page 1 of 1

በጦርነቱ ምክንያት ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በጎንደር ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ለፋሲካ በአል የምሳ ግብዣ ተደረገላቸው!!!

Posted: 03 May 2021, 13:05
by Hameddibewoyane
ፕሮግራሙን ያዘጋጁት የማራኪና ልደታ አብሮ አደግ ማህበር ፣አዘዞ ወረዳ ቤተክህነት እና 3 መንፈሳዊ የጉዞ ማህበራት በጋራ በመሆን ነው ፡፡

በፕሮግራሙ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማሴ እንደተናገሩት ፋሲካን በዓል ስናከብር አኛን የሚሰማንን ስሜት እናተም እንዲሰማቸሁና አብሮነታችን አንድነታችን እንዲጠነክር በማሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም ስለሆነ መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆንላቸው ተመኝተው ፡፡

በቀጣይም ወደ ምትፈልጉት አና ወደ ምትኖርበት አካባቢ እንዲመለሱ ለማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል ፡፡

ምንጭ -የጎንደር ኮምኒኬሽን


Re: በጦርነቱ ምክንያት ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በጎንደር ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ለፋሲካ በአል የምሳ ግብዣ ተደረገላቸው!!!

Posted: 03 May 2021, 14:27
by eden
Great people to people news, keeping hope alive for this great country! So refreshing to see such news after slew of bad news after bad news out of this region.

Re: በጦርነቱ ምክንያት ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በጎንደር ከተማ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ለፋሲካ በአል የምሳ ግብዣ ተደረገላቸው!!!

Posted: 03 May 2021, 14:34
by Lakeshore
The problem there could be some ungrateful people who may hide a hand Granada in their kids pocket or under their skirt. However, Ethiopians are very forgiving and forget all the atrocities committed by the same peoples who are eating their food.

Eastern is about forgiveness and looking forward in peace and i salute the peace loving peoples of Amhara peoples. If it was junta they invite Ethiopian army and we know what they do.

They deserved nothing like this but humanity always wins over evil