ህወሓት በአሸባሪነት ይፈረጃል ሲባል የጁንታው ደጋፊ ለኛ ለውጥ የለውም ብለው ነበር።
ዛሬ የፌደሬሽን ምክርቤት ህወሓት እና ሸኔ አሸባሪ አይደሉም የሚል ተቃውሞ ያለው በ48 ሰአት ያቅርብ ብሏል።ይህንን ተከትሎ የጁንታው ደጋፊዎች ትላንት ያሉት ክደው አዲስ አበባ ያላቹህ የትግራይ ተወላጅ የህግ ባለሞያ፣ጋዜጠኞች ተቃውሞ ፅፋቹህ አስገቡ እያሉ ነው።
የህወሓት በአሸባሪነት መፈረጅ ብዙ ነገር ስርአት እና መስመር እንዲይዝ ያደርገዋል። ለዚህ ነው የጁንታው ደጋፊዎቻቸው የተንበጫበጩት።
ህወሓት እና ደጋፊዎቹ በየሰአቱ የሚቀያየሩ እስስቶች ናቸው። ህወሓት አሸባሪ ተብሎ በፓርላማ ከፀደቀ ደሞ 360ዲግሪ ተገልብጠው ምንም ለውጥ የለውም ይላሉ።
-
- Member+
- Posts: 5279
- Joined: 04 Jun 2013, 22:23
Re: የአሸባሪው ደጋፊዎቻቸው ተንበጫበጩ!
Please correct it to "180ዲግሪ", which I think you meant to state?Ejersa wrote: ↑03 May 2021, 12:55ህወሓት በአሸባሪነት ይፈረጃል ሲባል የጁንታው ደጋፊ ለኛ ለውጥ የለውም ብለው ነበር።
ዛሬ የፌደሬሽን ምክርቤት ህወሓት እና ሸኔ አሸባሪ አይደሉም የሚል ተቃውሞ ያለው በ48 ሰአት ያቅርብ ብሏል።ይህንን ተከትሎ የጁንታው ደጋፊዎች ትላንት ያሉት ክደው አዲስ አበባ ያላቹህ የትግራይ ተወላጅ የህግ ባለሞያ፣ጋዜጠኞች ተቃውሞ ፅፋቹህ አስገቡ እያሉ ነው።
የህወሓት በአሸባሪነት መፈረጅ ብዙ ነገር ስርአት እና መስመር እንዲይዝ ያደርገዋል። ለዚህ ነው የጁንታው ደጋፊዎቻቸው የተንበጫበጩት።
ህወሓት እና ደጋፊዎቹ በየሰአቱ የሚቀያየሩ እስስቶች ናቸው። ህወሓት አሸባሪ ተብሎ በፓርላማ ከፀደቀ ደሞ 360ዲግሪ ተገልብጠው ምንም ለውጥ የለውም ይላሉ።
-
- Member
- Posts: 4663
- Joined: 21 Apr 2015, 12:18
Re: የአሸባሪው ደጋፊዎቻቸው ተንበጫበጩ!
ከፀደቀ ትግሬ ወደ ውጭ እንዳይጓዝ ያደርጋል? ትግሬ ማሰር ሊጀመር ነው? ትግሬ መገደል ?
Wasn’t that what PP was fukkkkken doing??
Wasn’t that what PP was fukkkkken doing??
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10