The bottom line is Ethiopia is not ready on any standard to carry out election on may. There are a lot flaws which can't be explained here. Hence, the election should be postponed by at least one month.
ምርጫውን ለማረግ አገራችን ዝግጁ አይደለችም:: የሕፃን ልጅ ጨዋታ ነው የሚሆነው:: ሕዝብ አልተመዘገበም:: መንግስት የሚጠበቅበትን አልሰራም:: ፓርቲዎች ተፎካካሪ እጩዎችን ፌስ ቡክ ላይ ከመለተፍ የዘለለ ሥራ አልሰሩም::
ቢያንስ ቢያንስ በአንድ ወር ተራዝሞ ህዝቡ እንዲመዘገብ ጫና ማሳረፍ ያስፈልጋል::
አለበለዝያ መዘዙ ቀላል አይሆንም::
-
- Member
- Posts: 4207
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Member+
- Posts: 9899
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Ethiopia is not ready to conduct election in may. The election should be postponed!!
ለምን አንተ ገደል አትገባም ክዚያ በፊት? ምንህ ይቀራል?