በመቐለ ከተማ ኩሓ ክፍለ ከተማ የአሸባሪው ህወሓት የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ የነበረ እነ አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል፣ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ጨምሮ 45 የኩሓ ልጆች በሃሰተኛ ክስ እንዲታሰሩ ያደረገ ጁንታው የማይ ቅነጣል ልጅ ሃፍቶም ተጠምቀ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ አሁንም ወጣቶች ከተማ ላይ በማደራጀት የከተማ ሴል በማድረግ እንዲያሸብሩ ሲያስተባብር የነበረ መሆኑ ምንጮች ገልፀውልናል።
የፌደራል ድህንነት ከመከላከያ ጋር በመቀናጀት ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ ካለበት ጉድጓድ አውጥቶ ይዞታል።
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Re: የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው!
Ejersa wrote: ↑01 May 2021, 21:35በመቐለ ከተማ ኩሓ ክፍለ ከተማ የአሸባሪው ህወሓት የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ የነበረ እነ አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል፣ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ጨምሮ 45 የኩሓ ልጆች በሃሰተኛ ክስ እንዲታሰሩ ያደረገ ጁንታው የማይ ቅነጣል ልጅ ሃፍቶም ተጠምቀ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ አሁንም ወጣቶች ከተማ ላይ በማደራጀት የከተማ ሴል በማድረግ እንዲያሸብሩ ሲያስተባብር የነበረ መሆኑ ምንጮች ገልፀውልናል።
የፌደራል ድህንነት ከመከላከያ ጋር በመቀናጀት ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ ካለበት ጉድጓድ አውጥቶ ይዞታል።
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው!
Please wait, video is loading...
Ejersa wrote: ↑01 May 2021, 21:35በመቐለ ከተማ ኩሓ ክፍለ ከተማ የአሸባሪው ህወሓት የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ የነበረ እነ አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል፣ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ጨምሮ 45 የኩሓ ልጆች በሃሰተኛ ክስ እንዲታሰሩ ያደረገ ጁንታው የማይ ቅነጣል ልጅ ሃፍቶም ተጠምቀ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ አሁንም ወጣቶች ከተማ ላይ በማደራጀት የከተማ ሴል በማድረግ እንዲያሸብሩ ሲያስተባብር የነበረ መሆኑ ምንጮች ገልፀውልናል።
የፌደራል ድህንነት ከመከላከያ ጋር በመቀናጀት ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ ካለበት ጉድጓድ አውጥቶ ይዞታል።
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው!
Apprehending terrorist tplf and their supporters should be number 1 priority.
-
- Member+
- Posts: 5761
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Re: የአሸባሪው ህወሓት ርዝራዦች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው!
GREAT NEWS!