Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12605
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ወደ ዱባይ ሊኮበልል ነው

Post by Thomas H » 01 May 2021, 11:30

ዓብይ ልክ መንግሥቱ ከመኮብለሉ በፊት ያደረጋትን ነው የሚያደርገው ያለው:: መንግሥቱ በመጨረሻ ሠዓት ላይ መድፍ ለመተኮስ ከእኔ ፍቃድ ማግኘት አለባችሁ ብሎ ነበር::ዓብይም አሁን ለፋሲካ የተለመደውን 21 ሳይሆን 9 መድፍ ብቻ ነው እንዲተኮስ የፈቀደው::ወያኔ ዱቄት ሆኖ ተበትኗል ካለ በኋላ የወያኔ ጦር በደንብ ሲገርፈው የተበተነውን ዱቄት ሽብርተኛ ነው ማለት ጀመረ:: GAME OVER ABIY ZINABU!

ዛሬ ሌሊት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በበዓሉ ዋዜማ (ዛሬ) ከለሊቱ በ9 ሰዓት ላይ ለዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር ኢንዶክትሬሽን ዋና ዳይሬክቶሬት አስታውቋል። ህብረተሰቡ ይህንን አውቆ እንዳይደናገጥ እና የጸጥታ አካላትም አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ የመከላከያ ሚኒስቴር አሳስቧል።


Thomas H
Senior Member
Posts: 12605
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ወደ ዱባይ ሊኮበልል ነው

Post by Thomas H » 01 May 2021, 12:05

ወይ መኧልቲ !



Post Reply