Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by simbe11 » 22 Nov 2021, 19:51

Once mobilized, I don't think Woyane rats can satnd before Ethiopian forces.
The rats are out of their holes and are far away from it.
There will be no room for retreat!!!
Also, I am waiting for the news about what happened in Mekele on Friday. Did some one gotten FRIED!!!!
Y3n3g3s3w wrote:
22 Nov 2021, 19:39
A sunami is on Weyanie’s way these days, what do you think? Will they survive? mrgreen, :twisted:


simbe11 wrote:
22 Nov 2021, 18:26
You have a deep rooted tribal issue.
Birhanu Nega is not pro-Ethiopian. He is one of the shity guys who sent Ethiopia in to this mess.
We all remember the Birhanu Nega led "Gurage democratic party" during the transition period.
When you try discredit Abiy with your faulty posts, we will dig deep to bring out the stinky past of you beloved Birhanu from "sebat-bet/Emdibir".
Horus wrote:
30 Apr 2021, 20:15
የነገ ሰው፣
አሁን ያለብን ችግር የሚከተለው ነው፣መሪነት በሚመለከት ማለት ነው።

የአገሩን ፖለቲካ ነፋስ በፍጥነት ወደ አንድ አቅጣጫ ለማዘንበል የህዝብ ብዛት እና ተጽዕኖ ያላቸው አማራና ኦሮሞ የዘመኑን ምኒልክ ሊሰጡን አልቻሉም ። አንዳቸውም ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ እንደ አንድ ሕዝብ መምራት ካቃታቸው ወደ 40 አመት ሆነው።

አሁን አቢይ እትብቱን ከኦሮሞ ጎሳ ቆርጦ እነምኒልክ ለመሆን እንኳ ሲቃጣው የኦሮሞ ግራቪቲ ስቦ ወደ መሰረቱ ይመልሰዋል ። አሁን የሚያየው በጎሳ መነጽርና ስሌት ነው። ሆኖም አንዱ ተስፋችን እሱ ነው፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች ከፈቀዱለት ።

ሌላው የነሃብተ ጊዮርጊስና ባልቻን ፈለግ የሚይዝ፣ ለመያዝ የሚችል፣ ከመደገፍ በስተቀር ምንም ሌላ የዘር ስልቻ ያልተሸከመ ብርሃኑ ነጋ ነው። ግን እንደ ምታውቀው አማራም ኦሮሞም የነሱ ሰው ካልሆነ ወይም እነሱ የሚዘውሩት ሰው ካልሆነ በሌላ ሊመሩ አይፈልጉም።

ኢትዮጵያ በዚህ የጎሳ ቅርቃር ውስጥ እከኳን የምታክ አሳዝኝ አገር ናት!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 23 Nov 2021, 17:08

Y3n3g3s3w wrote:
30 Apr 2021, 10:01
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

ምንም ጥያቄ የለዉም ኢትዮጵያ ሌላኛዉ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች:
  • ከዉጭ የኢትዮጵያዉያንን ነፃነት ለመግፈፍ; ወደ ዘመናዊ ባርነት ዉስጥ ለመክተትና ከደሃነት አንዳንወጣ በየአቅጣጫዉ ዝግጅቱ ጦፏል;
    በርዳታ ሰበብ; ኢምባሲዎችና ባካባቢዉ ሃገራት ዉስጥ ሰላዮች ተሰግስገዋል;
    የተለያዩ ግጭቶችን በማቀናበር ምርጫዉን ወደ የግጭት መንስኤዔነት ለመቀየር የማይደረግ ጥረት የለም ;
    ሕዝቡን እርስበርስ ጦርነት ዉስጥ ለመክተት ከፍተኛ እንቅስቃሴና ሙከራዎች አየተደረጉ ነው;
    ባንዳዎች በዉጭና በዉስጥ እየተርመሰመሱ ነው::

  • ነገር ግን ኢትዮትጵያኖች ይሄን ሁሉ ተገንዝበዋል?
    እየመጣብን ያለዉን አደገኛ ሁኔታ መመከት እንችላለን?
    ለመመከት ተዘጋጅተናል ?
እንደኔ እንደኔ እኛ ኢትዮጵያዉያን በፅናት; በትግስት; ባንድነትና በጀግንነት በምኒሊክ ዘመን ባለማችን ላይ ታላቅና ግዙፍ ታሪክ የሰሩ ያባቶቻችን ልጆች ነን! እናም አኛም ልጆቻቸዉ ታሪክ መድገምአለብን; እንችላለንም; ሀገር እንዲኖረንና ከድህነት መዉጣት ከፈለግን ሌላ ምርጫም የለንም !

ታላቁ ጥያቄ ግን ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ??
  • ማነዉ የኢትዮጵያን ህዝቦች አስተባብሮ ካንዣበበባት ጥቃት የሚታደጋት?
    ስልጣን በጁ ላይ ያለዉ የኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛዉን ምኒልክ ወልዶ ዳግም ታሪክ ይሰራል(ያሰራናል)?
    ወይስ በሰፈር በመንደር በቀበሌ ተቧድኖ ሲፋተግና ሲጉዓተት ስልጣን ቁንጮ ላይ ሆኖ አገር የመምራት ታሪካዊ እድል አሁን ባገኘበት በዚህ ወቅት አመራር መስጠት ተስኖት ታሪካዊ ይቅር የማይባል ስተት ሰርቶ እራሱንና ሀገሪቱን ያስበላ ይሆን??
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

TheManWhoSawTomorrow


Post Reply