Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 30 Apr 2021, 10:01

It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

ምንም ጥያቄ የለዉም ኢትዮጵያ ሌላኛዉ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች:
  • ከዉጭ የኢትዮጵያዉያንን ነፃነት ለመግፈፍ; ወደ ዘመናዊ ባርነት ዉስጥ ለመክተትና ከደሃነት አንዳንወጣ በየአቅጣጫዉ ዝግጅቱ ጦፏል;
    በርዳታ ሰበብ; ኢምባሲዎችና ባካባቢዉ ሃገራት ዉስጥ ሰላዮች ተሰግስገዋል;
    የተለያዩ ግጭቶችን በማቀናበር ምርጫዉን ወደ የግጭት መንስኤዔነት ለመቀየር የማይደረግ ጥረት የለም ;
    ሕዝቡን እርስበርስ ጦርነት ዉስጥ ለመክተት ከፍተኛ እንቅስቃሴና ሙከራዎች አየተደረጉ ነው;
    ባንዳዎች በዉጭና በዉስጥ እየተርመሰመሱ ነው::

  • ነገር ግን ኢትዮትጵያኖች ይሄን ሁሉ ተገንዝበዋል?
    እየመጣብን ያለዉን አደገኛ ሁኔታ መመከት እንችላለን?
    ለመመከት ተዘጋጅተናል ?
እንደኔ እንደኔ እኛ ኢትዮጵያዉያን በፅናት; በትግስት; ባንድነትና በጀግንነት በምኒሊክ ዘመን ባለማችን ላይ ታላቅና ግዙፍ ታሪክ የሰሩ ያባቶቻችን ልጆች ነን! እናም አኛም ልጆቻቸዉ ታሪክ መድገምአለብን; እንችላለንም; ሀገር እንዲኖረንና ከድህነት መዉጣት ከፈለግን ሌላ ምርጫም የለንም !

ታላቁ ጥያቄ ግን ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ??
  • ማነዉ የኢትዮጵያን ህዝቦች አስተባብሮ ካንዣበበባት ጥቃት የሚታደጋት?
    ስልጣን በጁ ላይ ያለዉ የኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛዉን ምኒልክ ወልዶ ዳግም ታሪክ ይሰራል(ያሰራናል)?
    ወይስ በሰፈር በመንደር በቀበሌ ተቧድኖ ሲፋተግና ሲጉዓተት ስልጣን ቁንጮ ላይ ሆኖ አገር የመምራት ታሪካዊ እድል አሁን ባገኘበት በዚህ ወቅት አመራር መስጠት ተስኖት ታሪካዊ ይቅር የማይባል ስተት ሰርቶ እራሱንና ሀገሪቱን ያስበላ ይሆን??

TheManWhoSawTomorrow

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 30 Apr 2021, 11:56

የተደቀነዉ አደጋ

በስዩም ተሾመ

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Horus » 30 Apr 2021, 13:33

የነገሰው፣

ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎች አንስተሃል። ግን ያለንበት ሁኔታ ከምኒልክ ዘመን በጣም የተለየ ነው። ዛሬ አንድ ገናና መሪ ወይም አንድ ትልቅ ጎሳ ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔና ታላቅ አገርነት አይወስዳትም። ይህ ብዙ የነቁ፣ የተገራጁ፣ የተማሩ፣ የራስ ጥቅም ያላቸው ሕዝብና ቡድኖች ያሉባት አገር ነች የዛሪይቱ ኢትዮጵያ። ስለሆነም አቢይ አህመድ ወይም ኦሮሞ ብቻውን እንደ ሚኒልክ ኢትዮጵያ አንድ አድርጎ የውስጥና ወጭ ጠላት ይቋቋማል የሚለው ቲሲስ ስህተት አለው።

ይልቅስ ኢትዮጵያ በምኒልክ ሞዴል አንድ ሆና ገናና አገር እናድርጋት በሚለው ከተስማማን ይህ የመደራጃ ሞዴል ምን መምሰል እንዳለበት ነው ማጠንጠን የሚገባን። የአንድ መሪ ወይም የአንድ ጎሳ መሪነት እና ስልጣን መያዝ የሚያስከትለው መዘዝ በትግሬ ቀውስ ተመስክሯል፣ አይሰራም።

ነገሩ የሃልና የስልጣን ጥያቄ ነው ። ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል የሚለው ድምዳሜ ሳይንሳዊ ማክሲም ነው፤ አይስትም።

ስለዚህ የዘመናችን ምኒክልካዊ ሞዴል ባለዜጋ ኢትዮጵያ ናት ። ይህን 120 ሚሊዮን ሰው አንድ የሚያደርገው ብቸኛ ፍልስፍና እና ማደራጃ ጽንሰ ሃሳብ አንድ ዜጋ ፣አንድ ኢትዮጵያ ፣አንድ ስልጣኔ፣ አንድ ብሄራዊ መንፈስ የሚለው ነው ። አንድ ጎሳ ለብቻው ይህን የዘመናዊ ምኒልክ ስራ ሊሰራ አይችልም።

ለዚህም ነው ትግሬ ብቻውን ለመግነን ሲሞክር እንዲፈርስ የተደረገው! ለዚህ ነው ኦሮሞ ተረኛ መሆን ሲሞክር አማራ የተነሳው! ይህ ወደፊትም የሚደገም ነው ። ጎሳዎች ተዳምረው የሚኖሩት የሃይል ሚዛን (ባላንስ ኦፍ ፓወር) በመጠበቅ ነው ። ግለሰብ ዜጋዎች ብቻ ናቸው የተረጋጋ፣ የሚሰራ፣ ወጥ የፖለቲካ ሲስተም መፍጠር የሚችሉ!

ያ ካልሆነ የስምህ ቅኔ እንደሚለው 'የነገ ሰው የነገሰው (የተሾመው) ነው የሚሆነው ። የፖለቲካ ሳይንስ ሕግ ነው ። ሃይልና ስልጣን ፍጻሜው ጉልበትና ብልግና ነው!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 30 Apr 2021, 18:10

Horus wrote:
30 Apr 2021, 13:33

Horus;
ጥሩ ብለሃል አብዛኛዉ ያነሳኃቸው ነጥቦችም ያስማሙናል፤ ነገር ግን ምኒሊክ ዝም ብሎ ታላቅ የጎሳ መሪ አልነበረም:: ምኒሊክ እኔ አንደገባኝና አንዳንድ የተንሸዋረሩ የታሪክ አዋቂ ነን የሚሉ እንደሚሉት ወደ አንድ ዘር ወይም ጎሳ ያዘነበለ ሳይሆን ምኒሊክ ስል ወቅቱን ያገናዘበ መሪ ለማለት ነው:: ለኔ አድዋ ማለት የብልህ መሪ ዉጤት ነው; ምኒሊክ ደሞ ወቅቱን የዋጀ መሪ ነበር ለዚህም ነው በዛ ዘመን ሕዝቡን አስተባብሮ ሀገሪቷን የታደጋት:: እንደምታቀዉ አሁን ኢትዮጵያን ለገጠማት ፈተና ጎሰኝነት ራሱ ፈተና ነው፤ በስልጣን ላይ ያለዉ አመራርም በዚሁ አደረጃጀት(በዘር) ላይ ነዉ መሰረት ያረገዉ::
ኢትዮጵያ አሁን ለገጠማት ፈተና ምላሽ መስጠት የሚችል አመራር ግን አንገብጋቢ ጉዳይ ነዉ (ያስፈልጋል) :: አዎ ኢትዮጵያ ወደፊት መራመድ ከፈለገች ከዘር ፖለቲካ ጨርሳ መዉጣት አለባት ነገር ግን ይሄ የረጅም ግዜ መፍትሄ ነዉ(IT’S A LONG TERM SOLUTION):: በወቅቱ ላለዉ ችግር ወቅታዊ ምላሽ የሚሰጥ አመራር ግን ያስፈልጋል::
አናም ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ ስል አንድ ወቅቱን የዋጀ፤ የሚጠይቀዉን ዘርፈ ብዙ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ችግር የገባዉና 85 ብሔሮቿን ወደምያስማማ ሃሳብ ማቀራረብ የሚችል (የሚሞክር) እንጂ በ18ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ተቸንክሮ ሰበሩን ፤ ሰበርናቸዉ ከሆነማ አብረን ተያይዘን አሸናፊ ወደሌለዉ ከድጡ ወደ ማጡ መንጎዳችን ነዉ:: ከዛ ይሰዉረን !

WE NEED SOMEONE WITH MINILIK MINDSET!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by sun » 30 Apr 2021, 19:58

Y3n3g3s3w wrote:
30 Apr 2021, 10:01
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

ምንም ጥያቄ የለዉም ኢትዮጵያ ሌላኛዉ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች:
  • ከዉጭ የኢትዮጵያዉያንን ነፃነት ለመግፈፍ; ወደ ዘመናዊ ባርነት ዉስጥ ለመክተትና ከደሃነት አንዳንወጣ በየአቅጣጫዉ ዝግጅቱ ጦፏል;
    በርዳታ ሰበብ; ኢምባሲዎችና ባካባቢዉ ሃገራት ዉስጥ ሰላዮች ተሰግስገዋል;
    የተለያዩ ግጭቶችን በማቀናበር ምርጫዉን ወደ የግጭት መንስኤዔነት ለመቀየር የማይደረግ ጥረት የለም ;
    ሕዝቡን እርስበርስ ጦርነት ዉስጥ ለመክተት ከፍተኛ እንቅስቃሴና ሙከራዎች አየተደረጉ ነው;
    ባንዳዎች በዉጭና በዉስጥ እየተርመሰመሱ ነው::

  • ነገር ግን ኢትዮትጵያኖች ይሄን ሁሉ ተገንዝበዋል?
    እየመጣብን ያለዉን አደገኛ ሁኔታ መመከት እንችላለን?
    ለመመከት ተዘጋጅተናል ?
እንደኔ እንደኔ እኛ ኢትዮጵያዉያን በፅናት; በትግስት; ባንድነትና በጀግንነት በምኒሊክ ዘመን ባለማችን ላይ ታላቅና ግዙፍ ታሪክ የሰሩ ያባቶቻችን ልጆች ነን! እናም አኛም ልጆቻቸዉ ታሪክ መድገምአለብን; እንችላለንም; ሀገር እንዲኖረንና ከድህነት መዉጣት ከፈለግን ሌላ ምርጫም የለንም !

ታላቁ ጥያቄ ግን ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ??
  • ማነዉ የኢትዮጵያን ህዝቦች አስተባብሮ ካንዣበበባት ጥቃት የሚታደጋት?
    ስልጣን በጁ ላይ ያለዉ የኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛዉን ምኒልክ ወልዶ ዳግም ታሪክ ይሰራል(ያሰራናል)?
    ወይስ በሰፈር በመንደር በቀበሌ ተቧድኖ ሲፋተግና ሲጉዓተት ስልጣን ቁንጮ ላይ ሆኖ አገር የመምራት ታሪካዊ እድል አሁን ባገኘበት በዚህ ወቅት አመራር መስጠት ተስኖት ታሪካዊ ይቅር የማይባል ስተት ሰርቶ እራሱንና ሀገሪቱን ያስበላ ይሆን??
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

TheManWhoSawTomorrow
Well said and I agree with you. But yet we don't need to necessarily follow the dead laying peacefully in the grave, meaning people who lived in the long past and acted in accordance with the demands of their time. We may accept positive elements from their positive achievements so as to inspire ourselves while rejecting elements that are divisive and negative activities, being shunned by some people. YES WE CAN DO IT because people are relatively more educated and more conscious about the necessity of having a country and attachment to that country like all human beings.

Our differences need not keep us apart as to destroy our own excellent common house. We will have ample relaxed and sober times to debate about our interests and affiliations peacefully in the coming democratic parliament rather than running in the malaria infested jungles and foreign covid-19 infested cities endlessly lamenting and moaning for ever.

There are many foreign foxes dressed in sheep skin and wanting to jump in and grab our country and then turn back and say I have never seen and never heard anything called Ethiopia.
:P

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Horus » 30 Apr 2021, 20:15

የነገ ሰው፣
አሁን ያለብን ችግር የሚከተለው ነው፣መሪነት በሚመለከት ማለት ነው።

የአገሩን ፖለቲካ ነፋስ በፍጥነት ወደ አንድ አቅጣጫ ለማዘንበል የህዝብ ብዛት እና ተጽዕኖ ያላቸው አማራና ኦሮሞ የዘመኑን ምኒልክ ሊሰጡን አልቻሉም ። አንዳቸውም ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ እንደ አንድ ሕዝብ መምራት ካቃታቸው ወደ 40 አመት ሆነው።

አሁን አቢይ እትብቱን ከኦሮሞ ጎሳ ቆርጦ እነምኒልክ ለመሆን እንኳ ሲቃጣው የኦሮሞ ግራቪቲ ስቦ ወደ መሰረቱ ይመልሰዋል ። አሁን የሚያየው በጎሳ መነጽርና ስሌት ነው። ሆኖም አንዱ ተስፋችን እሱ ነው፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች ከፈቀዱለት ።

ሌላው የነሃብተ ጊዮርጊስና ባልቻን ፈለግ የሚይዝ፣ ለመያዝ የሚችል፣ ከመደገፍ በስተቀር ምንም ሌላ የዘር ስልቻ ያልተሸከመ ብርሃኑ ነጋ ነው። ግን እንደ ምታውቀው አማራም ኦሮሞም የነሱ ሰው ካልሆነ ወይም እነሱ የሚዘውሩት ሰው ካልሆነ በሌላ ሊመሩ አይፈልጉም።

ኢትዮጵያ በዚህ የጎሳ ቅርቃር ውስጥ እከኳን የምታክ አሳዝኝ አገር ናት!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 01 May 2021, 10:40

sun wrote:
30 Apr 2021, 19:58

Good day sun,

My limited history knowledge tells me that No nation was presented to its occupants (citizens) on a silver plate. They almost all have left behind dark history in some case and proud and glorious battles in others while building their nation. But they have moved on past that history, whatever that history might it be, and for most part has settled on their current life. In fact most of the successful nations we see today have a bloody past with either themselves or other nations, and Ethiopia is not different. So my point is, as society we should put an end to this ghost past history that nobody knew well about it but almost all beginner politicians tries to score a point with it. Because it is dragging us behind and our foes are taking advantage of our blurry understanding of it by pitting one against another as a starting point for igniting conflict. So let's develop some stamina/courage to leave history for historians and move on...

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 01 May 2021, 11:10

Horus wrote:
30 Apr 2021, 20:15
የነገ ሰው፣
አሁን ያለብን ችግር የሚከተለው ነው፣መሪነት በሚመለከት ማለት ነው።

የአገሩን ፖለቲካ ነፋስ በፍጥነት ወደ አንድ አቅጣጫ ለማዘንበል የህዝብ ብዛት እና ተጽዕኖ ያላቸው አማራና ኦሮሞ የዘመኑን ምኒልክ ሊሰጡን አልቻሉም ። አንዳቸውም ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ እንደ አንድ ሕዝብ መምራት ካቃታቸው ወደ 40 አመት ሆነው።

አሁን አቢይ እትብቱን ከኦሮሞ ጎሳ ቆርጦ እነምኒልክ ለመሆን እንኳ ሲቃጣው የኦሮሞ ግራቪቲ ስቦ ወደ መሰረቱ ይመልሰዋል ። አሁን የሚያየው በጎሳ መነጽርና ስሌት ነው። ሆኖም አንዱ ተስፋችን እሱ ነው፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች ከፈቀዱለት ።

ሌላው የነሃብተ ጊዮርጊስና ባልቻን ፈለግ የሚይዝ፣ ለመያዝ የሚችል፣ ከመደገፍ በስተቀር ምንም ሌላ የዘር ስልቻ ያልተሸከመ ብርሃኑ ነጋ ነው። ግን እንደ ምታውቀው አማራም ኦሮሞም የነሱ ሰው ካልሆነ ወይም እነሱ የሚዘውሩት ሰው ካልሆነ በሌላ ሊመሩ አይፈልጉም።

ኢትዮጵያ በዚህ የጎሳ ቅርቃር ውስጥ እከኳን የምታክ አሳዝኝ አገር ናት!
Horus,

"ሌላው የነሃብተ ጊዮርጊስና ባልቻን ፈለግ የሚይዝ፣ ለመያዝ የሚችል፣ ከመደገፍ በስተቀር ምንም ሌላ የዘር ስልቻ ያልተሸከመ ብርሃኑ ነጋ ነው። ግን እንደ ምታውቀው አማራም ኦሮሞም የነሱ ሰው ካልሆነ ወይም እነሱ የሚዘውሩት ሰው ካልሆነ በሌላ ሊመሩ አይፈልጉም። "

"የዘር ስልቻ" በቀላልና ባጭር ግዜ የሚጠፋ ነገር አደለም; ቶሎ ለማጥፋት መሞከርም ሌላ የራሱ ችግር ይዞ ይመጣል;ግን ተስፋ አለዉ; ጅማሮ አለ::
የኔ ግንዛቤ ይሄዉልህ :
viewtopic.php?f=2&t=256039

BTW: Thank you for deciphering my nick name! :o :)

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 20 May 2021, 10:54

"allow unfettered humanitarian access" ----
what that exactly mean is allow our clandestine operative roam freely in the country in a effort to bring back sudo TPLF, well TPLF is dead and they knew it well.

Buckle up የምኒሊክ ልጆች!!

https://www.foreign.senate.gov/imo/medi ... %20971.pdf

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 20 May 2021, 17:13

ከተባበርን ሴራቸዉን እናፈርሳለን ከተለያየን/ከተነጣጠልን ያፈራርሱናል

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 22 May 2021, 12:44

Battle of adwa

Y3n3g3s3w wrote:
30 Apr 2021, 10:01
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

ምንም ጥያቄ የለዉም ኢትዮጵያ ሌላኛዉ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች:
  • ከዉጭ የኢትዮጵያዉያንን ነፃነት ለመግፈፍ; ወደ ዘመናዊ ባርነት ዉስጥ ለመክተትና ከደሃነት አንዳንወጣ በየአቅጣጫዉ ዝግጅቱ ጦፏል;
    በርዳታ ሰበብ; ኢምባሲዎችና ባካባቢዉ ሃገራት ዉስጥ ሰላዮች ተሰግስገዋል;
    የተለያዩ ግጭቶችን በማቀናበር ምርጫዉን ወደ የግጭት መንስኤዔነት ለመቀየር የማይደረግ ጥረት የለም ;
    ሕዝቡን እርስበርስ ጦርነት ዉስጥ ለመክተት ከፍተኛ እንቅስቃሴና ሙከራዎች አየተደረጉ ነው;
    ባንዳዎች በዉጭና በዉስጥ እየተርመሰመሱ ነው::

  • ነገር ግን ኢትዮትጵያኖች ይሄን ሁሉ ተገንዝበዋል?
    እየመጣብን ያለዉን አደገኛ ሁኔታ መመከት እንችላለን?
    ለመመከት ተዘጋጅተናል ?
እንደኔ እንደኔ እኛ ኢትዮጵያዉያን በፅናት; በትግስት; ባንድነትና በጀግንነት በምኒሊክ ዘመን ባለማችን ላይ ታላቅና ግዙፍ ታሪክ የሰሩ ያባቶቻችን ልጆች ነን! እናም አኛም ልጆቻቸዉ ታሪክ መድገምአለብን; እንችላለንም; ሀገር እንዲኖረንና ከድህነት መዉጣት ከፈለግን ሌላ ምርጫም የለንም !

ታላቁ ጥያቄ ግን ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ??
  • ማነዉ የኢትዮጵያን ህዝቦች አስተባብሮ ካንዣበበባት ጥቃት የሚታደጋት?
    ስልጣን በጁ ላይ ያለዉ የኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛዉን ምኒልክ ወልዶ ዳግም ታሪክ ይሰራል(ያሰራናል)?
    ወይስ በሰፈር በመንደር በቀበሌ ተቧድኖ ሲፋተግና ሲጉዓተት ስልጣን ቁንጮ ላይ ሆኖ አገር የመምራት ታሪካዊ እድል አሁን ባገኘበት በዚህ ወቅት አመራር መስጠት ተስኖት ታሪካዊ ይቅር የማይባል ስተት ሰርቶ እራሱንና ሀገሪቱን ያስበላ ይሆን??
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

TheManWhoSawTomorrow

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 26 Jul 2021, 11:27

Post by Y3n3g3s3w » 28 Jul 2021, 13:51

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!! ክብር ክብር ክብር ለአንበሳዉ መሪያችን!!!

Post by Y3n3g3s3w » 22 Nov 2021, 18:06

The commander in chief, የዘመናችን ምኒልክ is on the move!!!!

ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለአንበሳዉ መሪያችን!!!

Y3n3g3s3w wrote:
30 Apr 2021, 10:01
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

ምንም ጥያቄ የለዉም ኢትዮጵያ ሌላኛዉ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች:
  • ከዉጭ የኢትዮጵያዉያንን ነፃነት ለመግፈፍ; ወደ ዘመናዊ ባርነት ዉስጥ ለመክተትና ከደሃነት አንዳንወጣ በየአቅጣጫዉ ዝግጅቱ ጦፏል;
    በርዳታ ሰበብ; ኢምባሲዎችና ባካባቢዉ ሃገራት ዉስጥ ሰላዮች ተሰግስገዋል;
    የተለያዩ ግጭቶችን በማቀናበር ምርጫዉን ወደ የግጭት መንስኤዔነት ለመቀየር የማይደረግ ጥረት የለም ;
    ሕዝቡን እርስበርስ ጦርነት ዉስጥ ለመክተት ከፍተኛ እንቅስቃሴና ሙከራዎች አየተደረጉ ነው;
    ባንዳዎች በዉጭና በዉስጥ እየተርመሰመሱ ነው::

  • ነገር ግን ኢትዮትጵያኖች ይሄን ሁሉ ተገንዝበዋል?
    እየመጣብን ያለዉን አደገኛ ሁኔታ መመከት እንችላለን?
    ለመመከት ተዘጋጅተናል ?
እንደኔ እንደኔ እኛ ኢትዮጵያዉያን በፅናት; በትግስት; ባንድነትና በጀግንነት በምኒሊክ ዘመን ባለማችን ላይ ታላቅና ግዙፍ ታሪክ የሰሩ ያባቶቻችን ልጆች ነን! እናም አኛም ልጆቻቸዉ ታሪክ መድገምአለብን; እንችላለንም; ሀገር እንዲኖረንና ከድህነት መዉጣት ከፈለግን ሌላ ምርጫም የለንም !

ታላቁ ጥያቄ ግን ማነዉ የዘመናችን ምኒሊክ??
  • ማነዉ የኢትዮጵያን ህዝቦች አስተባብሮ ካንዣበበባት ጥቃት የሚታደጋት?
    ስልጣን በጁ ላይ ያለዉ የኦሮሞ ሕዝብ ሁለተኛዉን ምኒልክ ወልዶ ዳግም ታሪክ ይሰራል(ያሰራናል)?
    ወይስ በሰፈር በመንደር በቀበሌ ተቧድኖ ሲፋተግና ሲጉዓተት ስልጣን ቁንጮ ላይ ሆኖ አገር የመምራት ታሪካዊ እድል አሁን ባገኘበት በዚህ ወቅት አመራር መስጠት ተስኖት ታሪካዊ ይቅር የማይባል ስተት ሰርቶ እራሱንና ሀገሪቱን ያስበላ ይሆን??
It is another Minilik’s era for Ethiopians!!!

TheManWhoSawTomorrow

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by ethiopianunity » 22 Nov 2021, 18:16

Every one is revenging on Shewa even the Mekelakeya is bombing Shewa in the name of Tplf terrorist. Tplf of course want the fall of Shewa that is why Tplf and Olf are in Shewa, let alone finding Minilik

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by simbe11 » 22 Nov 2021, 18:26

You have a deep rooted tribal issue.
Birhanu Nega is not pro-Ethiopian. He is one of the shity guys who sent Ethiopia in to this mess.
We all remember the Birhanu Nega led "Gurage democratic party" during the transition period.
When you try discredit Abiy with your faulty posts, we will dig deep to bring out the stinky past of you beloved Birhanu from "sebat-bet/Emdibir".
Horus wrote:
30 Apr 2021, 20:15
የነገ ሰው፣
አሁን ያለብን ችግር የሚከተለው ነው፣መሪነት በሚመለከት ማለት ነው።

የአገሩን ፖለቲካ ነፋስ በፍጥነት ወደ አንድ አቅጣጫ ለማዘንበል የህዝብ ብዛት እና ተጽዕኖ ያላቸው አማራና ኦሮሞ የዘመኑን ምኒልክ ሊሰጡን አልቻሉም ። አንዳቸውም ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ እንደ አንድ ሕዝብ መምራት ካቃታቸው ወደ 40 አመት ሆነው።

አሁን አቢይ እትብቱን ከኦሮሞ ጎሳ ቆርጦ እነምኒልክ ለመሆን እንኳ ሲቃጣው የኦሮሞ ግራቪቲ ስቦ ወደ መሰረቱ ይመልሰዋል ። አሁን የሚያየው በጎሳ መነጽርና ስሌት ነው። ሆኖም አንዱ ተስፋችን እሱ ነው፣ የኦሮሞ ብሄረተኞች ከፈቀዱለት ።

ሌላው የነሃብተ ጊዮርጊስና ባልቻን ፈለግ የሚይዝ፣ ለመያዝ የሚችል፣ ከመደገፍ በስተቀር ምንም ሌላ የዘር ስልቻ ያልተሸከመ ብርሃኑ ነጋ ነው። ግን እንደ ምታውቀው አማራም ኦሮሞም የነሱ ሰው ካልሆነ ወይም እነሱ የሚዘውሩት ሰው ካልሆነ በሌላ ሊመሩ አይፈልጉም።

ኢትዮጵያ በዚህ የጎሳ ቅርቃር ውስጥ እከኳን የምታክ አሳዝኝ አገር ናት!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: አሁን ለኢትዮጵያዉያን ሌላኛዉ የምኒሊክ ዘመን ነዉ!!!!

Post by Y3n3g3s3w » 22 Nov 2021, 19:39

A sunami is on Weyanie’s way these days, what do you think? Will they survive? mrgreen, :twisted:

simbe11 wrote:
22 Nov 2021, 18:26

Post Reply