Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ በኦነግ ኦሮሙማ የዐብይ አህመድ ኮማንድ ፓስት ሰራዊት ስም በሻጥር ተወሯል --- ምሥጋና ለሎሌው ብአዴን ይድረስ።

Post by Abere » 29 Apr 2021, 19:37

አማራ በኦነግ ኦሮሙማ የዐብይ አህመድ ኮማንድ ፓስት ሰራዊት ስም በሻጥር ተወሯል --- ምሥጋና ለሎሌው ብአዴን ይድረስ።የአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት ያለበት ይዞ ከሚያስደበድብው ፤ ፈልጎ ከሚያሳስረው እና ከሚያስገድለው ብአዴን ነው በመጀመሪያ። ለምንድን ነው የአማራ ሕዝብ ብአዴን ላይ ዐድማ እና ትግል ቅድምያ የማያደርገው ለምን ይታዘዛል። የኦነግ ኮንዶም የሆነውን ብአዴን መመራት በዕምቢተኝነት እሳካለቆመ የአማራ ህዝብ ስቃይ ይቀጥላል። አማራ ውርደቱን ተላላኪውን ብአዴን በመጣል ብቻ ነው።

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አማራ በኦነግ ኦሮሙማ የዐብይ አህመድ ኮማንድ ፓስት ሰራዊት ስም በሻጥር ተወሯል --- ምሥጋና ለሎሌው ብአዴን ይድረስ።

Post by sun » 29 Apr 2021, 21:06

Abere wrote:
29 Apr 2021, 19:37
አማራ በኦነግ ኦሮሙማ የዐብይ አህመድ ኮማንድ ፓስት ሰራዊት ስም በሻጥር ተወሯል --- ምሥጋና ለሎሌው ብአዴን ይድረስ።የአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት ያለበት ይዞ ከሚያስደበድብው ፤ ፈልጎ ከሚያሳስረው እና ከሚያስገድለው ብአዴን ነው በመጀመሪያ። ለምንድን ነው የአማራ ሕዝብ ብአዴን ላይ ዐድማ እና ትግል ቅድምያ የማያደርገው ለምን ይታዘዛል። የኦነግ ኮንዶም የሆነውን ብአዴን መመራት በዕምቢተኝነት እሳካለቆመ የአማራ ህዝብ ስቃይ ይቀጥላል። አማራ ውርደቱን ተላላኪውን ብአዴን በመጣል ብቻ ነው።

Abere the mad clown vulgar Bere, :P

Keep smoking and sniffing so that you are able to manufacture serial lies and keep whistling through your sinful cursed dirty back hole and rotten dry front hole. BINGO!
:lol: :lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6308
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አማራ በኦነግ ኦሮሙማ የዐብይ አህመድ ኮማንድ ፓስት ሰራዊት ስም በሻጥር ተወሯል --- ምሥጋና ለሎሌው ብአዴን ይድረስ።

Post by union » 29 Apr 2021, 22:14

ሀያ ሰባት አመት ውርደት ትቋቁሞ ለዚህ የበቃው አማራ አሁንም ይህን ግዜ አሳልፎ በአሸናፊነት ይወጣል

Post Reply