Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Revelations
Senior Member+
Posts: 33738
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ትግራይ በሞጋሳ ልጇን ለኦህዴድ/ብልጥግና ሰጠች [VIDEO]

Post by Revelations » 29 Apr 2021, 17:49

:lol: :lol: :lol: Who wants to be swallowed alive let alone be jealous?
DefendTheTruth wrote:
29 Apr 2021, 16:13

Don't be so jealous that much, it is not a big deal, we are also paying your debt.


Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ትግራይ በሞጋሳ ልጇን ለኦህዴድ/ብልጥግና ሰጠች [VIDEO]

Post by Wedi » 29 Apr 2021, 18:43

Revelations, Horus ሞጋሳ የሚሆንበት እና የሞጋሳነቱ ስር ዓት የሚከናወንበት ቦታ በጉራጌ ተገንቦቶ ተጠናቋ፣ በቅርቡ ብዙ ጉራጌዎችን ሞጋሳ የማድረግ ስራ ይጀመራል!!

ትንሽ ስለ ሞጋሳ ክንውን እና ስነ ስርዓት
Horus ሞጋሳ በሚሆነበት ግዜ እነዚህን ነገሮች አንድ ሳያዛናፍ እንዲል በአባ ገዳዎች ይቀርብለታል!!
:lol: :lol: :P
አባገዳ፡ ይህ ሰው ( Horus ) ሞጋሳ ጠይቋል!

ሞጋሳ የገዳ ሕግ ነው!
አዎ የገዳ ሕግ ነው!

ለሞጋሳ የመረጠው ቤተሰብ ከኛ ጎሣ ነው!
አዎ ነው!

የሞጋሳው ሕግ የኛው ኦዳ ወይም ጨፌ ሕግ ነው!
አዎ የኛው ጨፌ ሕግ ነው!

በሞጋሳ ሂደት ስም መስጠት ሕግ ነው!
አዎ ሕግ ነው!

ስሙን የሚያወጣለት የሞጋሳው አባት ነው!
አዎ አባት ነው!

ይህ ሕግ የኦዳ ሕግ ነው!
አዎ የኦዳ ሕግ ነው!

የጨፌ ሕግ ነው!
አዎ የጨፌ ሕግ ነው!

በሞጋሳ መሠረት ልጄ ወገኔ ሆናል!
አዎ ልጄ (ወገኔ) ሆናል!

ይህ ሕግ አይፈርስም!
አዎ አይፈርስም!
Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9923
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ትግራይ በሞጋሳ ልጇን ለኦህዴድ/ብልጥግና ሰጠች [VIDEO]

Post by DefendTheTruth » 30 Apr 2021, 04:16

Revelations wrote:
29 Apr 2021, 17:49
:lol: :lol: :lol: Who wants to be swallowed alive let alone be jealous?
DefendTheTruth wrote:
29 Apr 2021, 16:13

Don't be so jealous that much, it is not a big deal, we are also paying your debt.
I think honorary citizenship needs to be earned and also appreciated when someone deserves it.

You may be in the category of the likes of yaballo gad-galo, who will never get a honorary title but a persona non grata designation in the land of the Oromos.

Wedi
Member+
Posts: 7994
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ትግራይ በሞጋሳ ልጇን ለኦህዴድ/ብልጥግና ሰጠች [VIDEO]

Post by Wedi » 30 Apr 2021, 05:47

Revelations, ይህን ታውቃለህ?

በአባ ገዳይ ህግ መሰረት ሞጋሳ እና ሴት አባ ገዳ የመሆን መብት የላቸውም!!
So far so Galla ''Democray''!! :lol: :lol:

Post Reply