Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

ኣብይ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀመሮ ታዋቂነቱ ከሶስት ወራት ባለበልጠ ጊዜ ውስጥ አጅግ ባልተለመደ ሁኔታ ሲጨመር ታይትዋል። ለዚህም ምክኛት ነው የተባሉ ክስተቶችን አንመረምራለን።

Post by Lakeshore » 28 Apr 2021, 14:46

ሓይለማሪም ደሳለኝ ስልጣን ላይ በነበረን ጊዜና ከዛ በፊት ኣብይ የሚባል ሰውን አሚያውቅ ሰው አዚህ ካለ ወይ የ ኦፕዶ ውይም ይ ኦነግ አንዲሁም የኣኢሃድግ ካድሬ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው ውይም የቅርብ የስራ ጉዋደኞች።

ሰለዚህ ማንም ሰምቶት የማያውቅ ከነመፈጠሩ መኖሩንም ያምያወቅ አንደኔ ኣይንቶች በጣም በ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ናቸው። ያም ብቻ ሳይሆን ኣለማቀፉም ህብረተሰብ አንድዚሁ ያለሚንም የቅደሚያ ኣስተውጾ ውይም ትምህርት የህንኑ ሰው ለኖበል ሽልማት ማቅረብ ና መሸለም ሁሉንም ያነጋገረ ቢሆንም በተለይ አንደነ ፕረሰዳንት ትራምፕ በግለጽ ሲቃወሙት ተስተውለዋል።

ስለዚህ አንድዚህ ለምሆን አንዴት ቻለ የሚለውን ከኣሁን በፊት በኣለማቀፉ ተቋማት ወስጥ የተደርጉተን ግምት ውስጥ በማስገባት ለማየት አንሞክራላአን።

ኣብይ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀመሮ ታዋቂነቱ ከሶስት ወራት ባለበልጠ ጊዜ ውስጥ አጅግ ባልተለመደ ሁኔታ ሲጨመር ታይትዋል። ለዚህም ምክኛት ነው የተባሉ ክስተቶችን አንመረምራለን።

የመጀመሪያው አንደሚታወቀው በፊት በኢራቅ ጦረነት ቀጥሎም በሲርያና ኣፍጋን፣ ኩርድ፣ሊብያ፤ኤርትራ፣አኢትዮጵያ ሶማልይ አንዲሁም ሌሎች ኣገሮች በሚመጡ ስደተኞች ኣውሮፓ በጣም ስለተሰላቹ አና አክኖምያቸውንና ስላማቸውን ስላናጋው የቅኝ ኣክራሪ ቡድኖች መስፋፋት አና ስልጣን ላይ በመምጣት የኣውሮፓወያንን ፖሊሲ ላይ ጫና በመፍጠር የጸረ ሰደተኛ ኣቋም አንዲይዙ በ መጠየቅ ከፍተግና የህዝብ ድጋፍ ማግኘት ጀመሩ።

ስለዚህ የ ኣውሮፓ መንግስታት ሰደትኞችን በሃገራቸው መርዳት አና ወደ ኣወሮፓ አንዳይመጡ ይኣፍሪካ መሪዎችን ገንዘብ በመስጥት የስደተኛ ካምፕ አንዲያቍቁሙ ማደረግ ጀመሩ። ኢትዮጵያም በዚሁ መሰረት የተለያዩ የስደትኞች ካምፕ በትግራይ ከፈተች ለዚሁም በኣመት ሰባት መቶ ሚሊዮን ዶላር ደጎማ ትቀበል ነበር።

ነገር ግን ወያኔ ግነዘቡንም አየወሰደ ወደ ኣወሮፓና ኣመሪካ ካናዳ ከመቀነስ ይልቅ አየጨመረ መጣ። ለዚሁም ዋናው ምክኛት ወያኔ የራሱን ቤተሰቦች የኤርትራ መታወቂያ አየሰጠ መላክ በመጀመሩ ነው። በዚህ ኣወሮፓወያን በተልይ በጣም ግራ ሰለተጋቡ ና ሰለተበሳጩ ወደ ኣወሮፓ የሚመጡት ስደተኞች ምክኛታቸውን ውድቅ ለማደረግ ያላው ኣማራጭ በ አሪትራ አና ኢትዮጵያ ዬላም ስምምነት አንዲፈረም ማስደርግነበር።

ለዚሁም ወያኔዎቹ ምንም አንድማይሰሙ አና ግትር አንድሆኑ ስለሚያወቁና ሃይለማሪም ድግሞ ሚንም ተሰሚነት አንድሌለው ስለሚያወቁ። ኣዲስ ፊት ፈለጋ ኣብይን ማስተዋወቅ አና መመልመል ግድ ሆነባችው ለዚሁም ኣክራሪ ፤ኢትዮጵያው አንዳልሆነና በዙም የመረህ ሰው አንዳልሆነ ስለተገንዘቡ ነው።

ከዛም በንሱ የገጽታ ግንባታ ባለሙያዎች አይታገዘ አስረኞችን በመፍታት ፈት ሃዊ በመምሰል ኣገር ኣንደ የሚያደርግ ገጽታ አንዲላበስ ተደረገ አና በመጨረሻ እሳያስን አንዲያነጋገር ተደረገ ለዙኢሁም ኣንዳርጋቸው ጸገን ላከው ወደ ኣስመራ። ከብዙ ፋሺን ሾው በሁዋላ አትዮጵያ ና አሪትራ የሰላም ስምምነቱን ፈረሙ ለዚሁም ኣስተዋጽዎው የ ኣንድ ሚልዮን ዶላር ተሸላሚ ይምያደርገን ዬውቀት ኣይደለም የሰላም ኖቤል ተሸለም።

የህንን በማደረግ ኣውሮፓዎቹ ከንግዲህ ማንም ከ ኢትዮጵያም ሆነ ክኤርትራ የሚመጣ በጥረነት ምክኛት መለሰው ዲፖርት ያደርጉታል አዛም ያሉተን ኬዛቸው ወድቅ ተደርጉዋል ለዚህም ነው ውጭ ያሉ ወያኔዎች ኣሁን የሚንከባለሉት።

ሌላኛውን ምክኛቶች በሚቀጥለው

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ኣብይ ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀመሮ ታዋቂነቱ ከሶስት ወራት ባለበልጠ ጊዜ ውስጥ አጅግ ባልተለመደ ሁኔታ ሲጨመር ታይትዋል። ለዚህም ምክኛት ነው የተባሉ ክስተቶችን አንመረምራለን።

Post by Lakeshore » 28 Apr 2021, 17:51

የህንን በማደረግ ኣውሮፓዎቹ ከንግዲህ ማንም ከ ኢትዮጵያም ሆነ ክኤርትራ የሚመጣ በጥግነት ምክኛት መለሰው ዲፖርት ያደርጉታል አዛም ያሉተን ኬዛቸው ወድቅ ተደርጉዋል ለዚህም ነው ውጭ ያሉ ወያኔዎች ኣሁን የሚንከባለሉት።

Post Reply