-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ኢዜማ! ኢዜማ! ኢዜማ! የፖለቲካ ጥራትና መሪነት !!!
አገሪቱን ካጨናነቋት አልፍ ባርቲዎች አንዱም ለማየት ያልቻለውን፣ ሊገመግም ያልቻለውን፣ ሊተነትን ያልቻለውን ጥልቅ ትንተና ኢዜማ ቁልጭ አድሮ ስለ አጋለጠ የፖለቲካ አዳሜ ኢትዮ360 መሰሎች ኡኡኡኡአ እያሉ አዶነቆረንኮ !!
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ኢዜማ! ኢዜማ! ኢዜማ! የፖለቲካ ጥራትና መሪነት !!!
ኢዜማ ልክ እንደ አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዋሽቷል! የዛሬ 2 አመትኮ ኢዜማ ያለን የጎሳ ፖለቲካ እንዲፈርስ እታገላለሁ ነበር ! ዛሬ ግን የብልጽ ግ ና ዉሃ ተሸካሚ ሆኖ በክለስተር ተጨፍልቃችሁ የኦኦሮሙ ማ ሄጂሞኒ ተሸከሙ ነው የሚለን! የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅምና ጥያቄ አልተለውጠም! ወይም ሕጉን አክብሩት ወይም ህጉን ለውጡት ነው የምንለው? እንደ እባብ የሚሽለሸለሽ ኢዜማ እንጂ እኛ አይደንም !
የጉራጌ ጥያቄ እጅግ ቀጥተኛና ግልጽ ነው ! የጎሳ ፌዴራሊዝን ቆሻሻ ነው ካላችሁ ዛሬ በቶሎ እናፍርስውና የዜጋ ስርዓት እንገምባ !! አይ ያገሪቱ ሕግ ና ስርዓት የጎሳ የክልል ፌዴሬሽን ከሆነ ደሞ የጉራጌ ክልልነት ሕጋዊ ጥያቄን ማክበር ያንድ ተራ ዴሞክራት ግዴታ ነው !! ያን ተራ መርህ ነው ይህ ውሽልሽል ኢዜማ መገንዘብ ያቃተው !!! ለምን ቢሉ አለቃውን ብልጽናን ስለሚያስቆጣ !!!!
-
- Member+
- Posts: 9914
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢዜማ! ኢዜማ! ኢዜማ! የፖለቲካ ጥራትና መሪነት !!!
ይህን ወጠጤም በደንብ አድርጎ ቢያጮሉት ጥሩ ነበር.Horus wrote: ↑30 Mar 2023, 22:20ኢዜማ ልክ እንደ አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዋሽቷል! የዛሬ 2 አመትኮ ኢዜማ ያለን የጎሳ ፖለቲካ እንዲፈርስ እታገላለሁ ነበር ! ዛሬ ግን የብልጽ ግ ና ዉሃ ተሸካሚ ሆኖ በክለስተር ተጨፍልቃችሁ የኦኦሮሙ ማ ሄጂሞኒ ተሸከሙ ነው የሚለን! የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥቅምና ጥያቄ አልተለውጠም! ወይም ሕጉን አክብሩት ወይም ህጉን ለውጡት ነው የምንለው? እንደ እባብ የሚሽለሸለሽ ኢዜማ እንጂ እኛ አይደንም !
የጉራጌ ጥያቄ እጅግ ቀጥተኛና ግልጽ ነው ! የጎሳ ፌዴራሊዝን ቆሻሻ ነው ካላችሁ ዛሬ በቶሎ እናፍርስውና የዜጋ ስርዓት እንገምባ !! አይ ያገሪቱ ሕግ ና ስርዓት የጎሳ የክልል ፌዴሬሽን ከሆነ ደሞ የጉራጌ ክልልነት ሕጋዊ ጥያቄን ማክበር ያንድ ተራ ዴሞክራት ግዴታ ነው !! ያን ተራ መርህ ነው ይህ ውሽልሽል ኢዜማ መገንዘብ ያቃተው !!! ለምን ቢሉ አለቃውን ብልጽናን ስለሚያስቆጣ !!!!
ቪድዮዉን ባላደምጠዉም ጥቅሱ የምለዉ "በዛር መደረጀት ማንንም ኣያድንም" ነዉ። ኢዜማ ያኔም ዛሬርም የምለዉ ይህንኑ መሰለኝ። ታዲያ ማን ነዉ ዉሃ ተሸካሚ፣ አንተ ወይስ ኢዜማ?
Fact of the matter: everywhere those who hate Oromo for what ever reason, have also created problem for themselves, those who consider Oromo fellow citizens have not seen any problem, let alone hegemony of Oromo rule.
You opted for it and you will going to have it!