Page 1 of 1

ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ ነበር!

Posted: 24 Apr 2021, 03:46
by Ejersa
ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ እንደነበር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርና ቢሮ ገልፆአል። ትክክል ነው። ድሮም እነዚህን አካባቢዎች ነጥቀው ሲጠቀሙባቸው የነበረው እንደ ቅኝ ግዛት ኢኮኖሚ ነው።

አሁንም የሚያዋጣው ከአማራው፣ ከመላው ኢትዮጵያም ጋር ተስማምቶ፣ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ መኖር ነው። እንደ ድሮው ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ በአመት ሲያንስ አስር ቢሊዮን፣ ሲበዛ እስከ 17 ቢሊዮን መዝረፍ አይቻልም። የትግራይን አመታዊ በጀት ከወልቃይት ብቻ እየዘረፉ መውሰድ አክትሟል። የሚያዋጣው ተስማምቶ፣ እንደ አቅም ሰርቶ መኖር ነው።

Re: ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ ነበር!

Posted: 24 Apr 2021, 04:09
by Fiyameta
I laugh at the agame who attribute their current predicament to their illegal occupation of Badme. These people actually thought that the Amhara will remain silent when their fertile land had been forcibly annexed to Tigray to satisfy the agame's insatiable appetite for expansion. Their short-term gain came at a great risk of long-term consequences that will linger for generations to come. In short, they're back to square one, and they can't claim they didn't see it coming. Its Karmic justice at its best! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ ነበር!

Posted: 24 Apr 2021, 05:47
by Hameddibewoyane
የቀን ሰራተኛ ሁነው መምጣት ይችላሉ ድሮም የምናውቃቸው በዚያ ነውና፡፡
Fiyameta wrote:
24 Apr 2021, 04:09
I laugh at the agame who attribute their current predicament to their illegal occupation of Badme. These people actually thought that the Amhara will remain silent when their fertile land had been forcibly annexed to Tigray to satisfy the agame's insatiable appetite for expansion. Their short-term gain came at a great risk of long-term consequences that will linger for generations to come. In short, they're back to square one, and they can't claim they didn't see it coming. Its Karmic justice at its best! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ ነበር!

Posted: 27 Apr 2021, 00:44
by Fiyameta
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ለትግራይ 70 በመቶው የግብርና ምርት ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ራያ ይሰበሰብ ነበር!

Posted: 03 May 2021, 03:31
by Fiyameta
No more looting Ethiopian coffee! :mrgreen: :mrgreen: