Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30914
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንኳን ለዓመቱ የመሬት ቀን አደረሳችሁ! Happy Earth Day 2021 Ethiopians!!

Post by Horus » 22 Apr 2021, 20:53

የመሬት ቀን ክብረ በዓል ማለት ለእዚህ ውብ ብቸኛ የህይወት ምንጭ ለሆነችው መሬት ደህንነት፣ ስለ አፈሩ፣ አየሩ፣ ዉሃው፣ እጸዋቱ፣ እንሰሳቱ፣ እና የሰው ልጅ ደህንነት የምናስብበት የምንነቃበት ቀን ነው።



Post Reply