Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በዎያኔ ትግሬ የ6ኛ ክፍል ወጠጤ የተጠፈጠፈው የጎሳ ቂጣ ፍርክርኩ ወጣ !

Post by Horus » 20 Apr 2021, 15:16

የጎሳ መንግስት ባለበት የዜጎች ጦር ሰራዊት ሊኖር አይችልም ። የጎሳ መንግስት ላይ ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያዊነትን መስበክ የአቢይና የሺመልስ ሽወዳ ነው !! ይህ ቆሻሻ የዘር መንግስትና የዘር ክልል ሳይፈርስ ማንም በሰላም አይኖርም !! ገና ጦሩ በዘር ተከፋፍሎ እርስ በርሱ ይዋጋል !!




Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዎያኔ ትግሬ የ6ኛ ክፍል ወጠጤ የተጠፈጠፈው የጎሳ ቂጣ ፍርክርኩ ወጣ !

Post by Horus » 20 Apr 2021, 16:00

እውነቱን ከፈለጋችሁ ይህችን ሴት ስሟት ። ይህን ጭፍጨፋ የኢያቀናብረው ያቢይ ታማኝ አማካሪ አባ ዱላ ነው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ከሮሞ ተረኛ ተስፋፊነት ራሳቸውን በአንድነት መጠበቅ አለባቸው ። በሬ ካራጁ ያዳራል እንዲሉ !! አባ ዷላ ደቡብን በጉቦ ለመዋጥ አቢይ የቀጠረው ያባ ገዳ ወራሪ ነው። እኔ ሺ ግዜ ብያለሁ ይህ መለስ የሰራው ያሸዋ ቤት መፍረስ ነው ያለበት ።




Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዎያኔ ትግሬ የ6ኛ ክፍል ወጠጤ የተጠፈጠፈው የጎሳ ቂጣ ፍርክርኩ ወጣ !

Post by Horus » 20 Apr 2021, 19:23

በሰሜን ሸዋ የቆመው ወታደራዊ አስተዳደር ያሚያሳየው የኢትዮጵያ ጦር የሚባለው የክሎችን ድንበር ይጠብቃል የእያንዳንዱ ሁሉም ጎሳ ሰው ሕይወት ሳይሆን። ማለትም በኢትዮጵያ ደሞዝ የረሳቸውን ጎሳ ክልል ድንበር ጠባቂዎች ናቸው።

በተለይ ኦሮሞ የሆኑ ወታደሮችና አዛዦች ። ስለዚህ ላማራው መሞት ወይ ትግሬ ባለስልጣን ወይ ኦሮሞ ነው።

ይህን ደሞ አቢይ በግድ ማወቅ አለበት፣ ያውቃል !

ይህ ነው ያቢይ ወደ ፊት ግዙፍ ችግር .... አለመታመን !!


Post Reply