Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by TGAA » 20 Apr 2021, 01:02

Horus , would you elaborate on that. There seems to be a disconnect between your wish and the reality on the ground. Even those who you call " የኢትዮጵያ የዜግነት ትግል" the likes of Ezema don't have the gut to muster to call a spade a spade. I know other Ethiopians also are not speared from tribal mayhem, but all the government structures are geared to destroy Amhara persona. Especially, at this time just as weyanes used to do the federal resources are used to attack Amharas. Oromos are using the same mechanism robustly. At this time no other nationalities or citizen parties are doing enough to stop the killing, cause they don't have the power to do that -- Amharas should protect and defend and even attack those who want to do them harm. Survival comes first before anything else.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by Horus » 20 Apr 2021, 01:31

TGAA
ለማለት የሞከርኩት የሚከተለውን ነው።

የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ መንግስት እስካለ ድረስ አንድም ጎሳ ህልውናው አይጠበቅም። የግዜ ጉዳይ ነው ትልቁም ትንሹም ጎሳ እልቂት ውስጥ ይገባል ። በዚህ ቁልፍ ሃሳብ ከተስማማን ይህ የጎሳ ስርዓት ለመለወጥ የሚቻለው እንዴት ነው እንበል?

አሁን ሰዉ ሁሉ አቢይ ቀስ በቀስ ይለውጠዋል ብሎ ሕዝቡ ሁሉ ተኝቷል ። ስለሆነም አብዛኛው ሕዝብ የአቢይ ሙከራ ከሽፏል የሚል መደምደሚያ ላይ ስላልደረሰ የጎሳ ቡድኖች የበላይ ናቸው። ለዚህ ነው የዜጋ ፖለቲካ ተከታዮች ጸጥ ብለው ያሉት፤ በከንቱ አገር ማፍረስ እንዳይሆን እያሉ።

ስለሆነም የዚህን የጎሳ ሰርዓት አንዱ ግዙፍ ወጋግራ አማራ ነው። ነገር ግን አማራ በአንድ ድምጽና ሃይል የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ አለበት ብሎ ቢነሳ የኢትዮጵያ ከተማ ነዋሪና አብዛኛው ደቡብ አብሮ ሊነሳል ይችላል።

ያኔ ነው ኢጎሳዊ የፖለቲካ ስርዓት ቆሞ ኢትዮጵያና ሕዝቧ በሰላም የሚኖሩት ። ያንን ነው ያልኩት ። የትግሬ፣ ያማራ፣ የኦሮሞ፣ የምናንም ብልጽግ ና ሚባሉት ኢህአድጎች አላማቸው ስልጣን እንጂ የራሳቸውን ሕዝብ እንኳን አይጠንቁም ።

መፍትሄው እነዚህ አገር አፍራሽ ህዝብ አስጨራሽ ቡድኖች ወይ እንዲለወጡ ወይ እንዲወገዱ ዘዴ መፈጠር አለበት ።

አማራ ራሱን ለመከላከል መነሳቱ ትክክል ነው ። ከዚያስ ምን ይከተል? እያንዳንዱ ጎሳ የራሱን ጦርና አላይስንስ እየፈጠረ ወደ ዘመነ መሳፍንት ከሄድን ፍጻሜው ምን እንደ ሚሆን አንተም ታውቀዋለህ ፤ ሱማሌ ነው የምንሆነው !
Last edited by Horus on 20 Apr 2021, 01:44, edited 3 times in total.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by AbebeB » 20 Apr 2021, 01:34

Horus wrote:
20 Apr 2021, 00:27
Horus,
ከዚያ ከሰሜን እስከ ደቡብ በመሄድ የሚሊዮኖችን ጫማ በነጻነት ትጠርጋለህ አይደል?

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by Horus » 20 Apr 2021, 01:48

AbebeB wrote:
20 Apr 2021, 01:34
Horus wrote:
20 Apr 2021, 00:27
Horus,
ከዚያ ከሰሜን እስከ ደቡብ በመሄድ የሚሊዮኖችን ጫማ በነጻነት ትጠርጋለህ አይደል?
አንተ አምበጣ ለቃሚ የችጋራም ልጅ ጫማ ቢኖርህኮ ነው ለሊስትሮ ዋጋ ሚንሮህ? እንዳንተ ያለ ለማኝ ሊስትሮ በእጨት አይነካህም!! ሂድና የበሰበሰ ቦቆሎ ሰልፍ ላይ ቁም!! ቆሻሻ ወያኔ !

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by TGAA » 20 Apr 2021, 02:03

Horus wrote:
20 Apr 2021, 01:31
TGAA
ለማለት የሞከርኩት የሚከተለውን ነው።

የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ መንግስት እስካለ ድረስ አንድም ጎሳ ህልውናው አይጠበቅም። የግዜ ጉዳይ ነው ትልቁም ትንሹም ጎሳ እልቂት ውስጥ ይገባል ። በዚህ ቁልፍ ሃሳብ ከተስማማን ይህ የጎሳ ስርዓት ለመለወጥ የሚቻለው እንዴት ነው እንበል?

አሁን ሰዉ ሁሉ አቢይ ቀስ በቀስ ይለውጠዋል ብሎ ሕዝቡ ሁሉ ተኝቷል ። ስለሆነም አብዛኛው ሕዝብ የአቢይ ሙከራ ከሽፏል የሚል መደምደሚያ ላይ ስላልደረሰ የጎሳ ቡድኖች የበላይ ናቸው። ለዚህ ነው የዜጋ ፖለቲካ ተከታዮች ጸጥ ብለው ያሉት፤ በከንቱ አገር ማፍረስ እንዳይሆን እያሉ።

ስለሆነም የዚህን የጎሳ ሰርዓት አንዱ ግዙፍ ወጋግራ አማራ ነው። ነገር ግን አማራ በአንድ ድምጽና ሃይል የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ አለበት ብሎ ቢነሳ የኢትዮጵያ ከተማ ነዋሪና አብዛኛው ደቡብ አብሮ ሊነሳል ይችላል።

ያኔ ነው ኢጎሳዊ የፖለቲካ ስርዓት ቆሞ ኢትዮጵያና ሕዝቧ በሰላም የሚኖሩት ። ያንን ነው ያልኩት ። የትግሬ፣ ያማራ፣ የኦሮሞ፣ የምናንም ብልጽግ ና ሚባሉት ኢህአድጎች አላማቸው ስልጣን እንጂ የራሳቸውን ሕዝብ እንኳን አይጠንቁም ።

መፍትሄው እነዚህ አገር አፍራሽ ህዝብ አስጨራሽ ቡድኖች ወይ እንዲለወጡ ወይ እንዲወገዱ ዘዴ መፈጠር አለበት ።
"ስለሆነም የዚህን የጎሳ ሰርዓት አንዱ ግዙፍ ወጋግራ አማራ ነው። ነገር ግን አማራ በአንድ ድምጽና ሃይል የጎሳ ፌዴሬሽን መፍረስ አለበት ብሎ ቢነሳ የኢትዮጵያ ከተማ ነዋሪና አብዛኛው ደቡብ አብሮ ሊነሳል ይችላል። " በምትለው እስማማለሁ ነገር ግን በአሁኑ ሰአት የጎሳ ፌዴሬሽኑ ለመዝረፍ በር የከፈትላቸው ናቸው ሁሉን ነገር ተጠቅመው የጉሳ ፖለቲካው እንዲቀጥል የሚፈልጉት ፤ አማራውን የዚህ ስርአት ጠላት ስላደረጉትም ነው ነጥለው እያጠቁት ያሉት ፤ የኢትዮጵያ የጎሳ ፌዴሪሽን የቆመው የአማራ ጭራቅ ሊመጣብህ ነው በሚል ታሪክ ላይ ነው ፤ ስለዚህ ሌሎች ህብረተሰቦች ነቅተው የጎሳ አደረጃጀት መወገድ አለበት ብለው ሲነሱ ፤ አማራ በማንነቱ ሲጠቃ ባገኙት መድረክ ማውገዝ ሲጀምሩ ነው የዚህ ጎሳ መሰረት የሚሸረሸረው ፤ እስካሁን በዚህ እረገድ ምንም ብዙ የሚታይ ነገር የለም ፡ እራሱን ከተካላከለ በኋላ ወይም አንድ ላይ ሁለቱን ማድረግ ሲችል ነው የጎሳን ስርአት ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር ሆኖ መደምሰስ የሚችለው ፡ አመስግናልሁ

አማራ ራሱን ለመከላከል መነሳቱ ትክክል ነው ። ከዚያስ ምን ይከተል? እያንዳንዱ ጎሳ የራሱን ጦርና አላይስንስ እየፈጠረ ወደ ዘመነ መሳፍንት ከሄድን ፍጻሜው ምን እንደ ሚሆን አንተም ታውቀዋለህ ፤ ሱማሌ ነው የምንሆነው !

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by Horus » 20 Apr 2021, 02:18

TGAA wrote:
20 Apr 2021, 02:03

በቃ ጉዳዩን በዚሁ እንተወው፤ ይህ አባባል ለብዙ አመት የነበረ ነው። አምራም ሆነ ሌላ ጎሳ በአንድ በኩል በጎሳ ተገራጅቶ እየገዛ፣ በሌላ በኩል የጎሳ አደረጃጀትና መንግስት ይጥፋ ሊል አይችልም፣ ቢልም አማኝ አያገኝም ። ሰላም!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: አማራ የጎሳ ፖለቲካን ሳያጠፋ ሰላም አያገኝም! ከመላ ኢትዮጵያ የዜግነት ትግል ጋር ማበር አለባቸው !!

Post by AbebeB » 20 Apr 2021, 11:41

Horus wrote:
20 Apr 2021, 01:48
AbebeB wrote:
20 Apr 2021, 01:34
Horus wrote:
20 Apr 2021, 00:27
Horus,
ከዚያ ከሰሜን እስከ ደቡብ በመሄድ የሚሊዮኖችን ጫማ በነጻነት ትጠርጋለህ አይደል?
አንተ አምበጣ ለቃሚ የችጋራም ልጅ ጫማ ቢኖርህኮ ነው ለሊስትሮ ዋጋ ሚንሮህ? እንዳንተ ያለ ለማኝ ሊስትሮ በእጨት አይነካህም!! ሂድና የበሰበሰ ቦቆሎ ሰልፍ ላይ ቁም!! ቆሻሻ ወያኔ !

Horus,
  • እባክህ ቅር ልትሰኝብኝ አይገባም፡፡ ለጫማ ጠረጋ ውብ አድርጎ ጉራጌን የፈጠረውን ማመስገን አለብህ እንጂ፡፡
  • እኔ ጫማ አለኝ፡፡ አንዲያውም ሰሞኑን ገበያ ላይ የዋለ ነው፡፡
  • ግን አንድ ፎጣ ለባሽ ቆምጬ፣ ይኸማ ወለል መሳይ አልጋ ነው በማለት አስፋልት ላይ ተኝቶ አርቶ ኖሮ ሳላይ ረግጨዋለሁና ካለጉራጌ ይህን ሊያጠዳ የሚችል ስለማላገኝ ብቻና ብቻ ነው፡፡
  • የጠየከውን ያህል እክፍላለሁና ቶሎ ናና ጥረግልኝ፡፡

Post Reply