Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@zeHabesha: ብልጽግናን ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የአማራ ዩኒቨርስቲ ሕ/ሰብ ሰልፉን የሚመራው ሰው ኦነግን ማውገዝ ሲጀመር ግን ሰልፈኛው ተከፋፍሎአል፡፡

Post by AbebeB » 19 Apr 2021, 17:50

  • ብልጽግናን ለማውገዝ ሰልፍ የወጣው የአማራ ዩኒቨርስቲ ሕ/ሰብ ሰልፉን የሚመራው ሰው ኦነግን ማውገዝ ሲጀመር ግን ሰልፈኛው ተከፋፍሎአል፡፡
  • ደግሞ እኛ በማንችለው አማርኛ ያለቅሳሉ እንዴ? [available in the video]
  • እሬ ለመሆኑ አስለቃሽ ና ዉታፍ ነቃይ አማራ ትምህርቱ እስከ ምን ነው፡፡ መቼም ዶክትሬት ድረስ የሚያስተምሩአቸው አይመስለኝም፡፡