Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360፡- ይህች ልጅ ድምጿ በጣም ደስ ይላል፡፡ ዘፋኝ ብትሆን ኖሮ ያዋጣት ነበር፡፡ ግን ሸፍጠኞቹ ለመሰሪ ዓላማቸው ደጋግመው ይጠቀሙባታል?

Post by AbebeB » 19 Apr 2021, 15:30

የአዝማሪ ልጅ ነችና ድምጿ በጣም ደስ ይላል፡፡ ዘፋኝ ብትሆን ኖሮ ያዋጣት ነበር፡፡ ግን ሸፍጠኞቹ ለመሰሪ ዓላማቸው ደጋግመው ይጠቀሙባታል፡፡?

ፊቱዋ ግን አማራ መሆኑዋን ያሣብቃል፡፡ እንደ Ethio 360 ኢየሩጽ ትደብራለች፡፡