Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by Horus » 19 Apr 2021, 15:28

በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ያለችበት ፍጹም አሳዛኝና በውድመት የታጀበ የጎሳ እልቂት፣ ጦርነት፣ ወረራ፣ ሁከትና ሁልገብ ቀውስ እዚህ ለመዘርዘር ፍላጎት የለኝም። ምንም የማናውቀው ነገር ስለሌለ ማለት ነው ።

ብልጽግና የሚባለው የጎሳ ጥርቃሞ ድርጅት በኦሮሞና አማራ ተከፍሎ ለጎሳ የበላይነት እርስ በርስ እየተፏከተ፣ ኢትዮጵያዊያንን እያስፈጀ፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ይገኛል ። ለምን ይህ ይሆናል?

መልሱ ስልጣን፣ የፖለቲካ የሚሊታሪ ሃይል መያዝ፣ የኢትዮጵያን ሃብት ማካበት፣ መቆጣጠር፤ መታወቅ፣ የዝና በላይነት ለመያዝ እና ከሌሎች መከበርን ለማግኘት ነው ይህን ሁሉ የጎሳ ልሂቃን ነን ባዮች የሚባክኑት ። ሌላ አላማ የለውም።

በመሰረቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከዘመነ ዎያኔ አለተለየም። የዚህች አገር ቁጥር አንድ ችግር የጎሳ ፖለቲካው፣ የጎሳ ክልል ፌዴሬሽን ነው።
አሁን ምርጫ አለ ተብሏል። ግን በውን የሚካሄደው የጎሳ ሽኩቻና የጎሳ ሄጂሞኒ ፉክከር ነው።

ይሁንና በዚህ የኦሮሞና አማራ የጎሳ ሽኩቻ ጉራጌ የት ነው መቆም ያለበት? በሚቀጥለው ምርጫ ጉራጌ ለማን ነው ድምጹን መስጠት ያለበት? ይህን እጅግ ግዙፍና አንገብጋቢ ጥያቄ እያንዳንዱ የጉራጌ ተወላጅ በጥልቀት፣ በጥሞና፣ እጅግ አርቆ በማሰብ ወስኖ መመለስ ያለበት ጉዳይ ነው ።

ላለፉት 30 አመታት የጎሳ ፖለቲካ አሻፈረኝ ብሎ ስለጸና በዎያኔ ኢህአዴግ ስርዓት ሲጠቃ ሲገፋ ሲከፈል ሲወገድ የነበረው ጉራጌ አሁን ደሞ በተረኛ የጎሳ ፖለቲካ ተቀናቃኞች፣ አቀንቃኞችና አዲስ ተለጣፊዎች ወዲህና ወዲያ መጎተት ጀምሯል ።

የሰሞኑን የኦሮሞ ብልጽግና ድራማ እንመልከት ።

የጉራጌኛ ቋንቋ በኦቢኤን ለማስተላለፍ ዛሬ በ2013 ምርጫ ማግስት ለምን አስፈለገ? ለምን እስትራተጂያዊ አላማ? ለምን ዛሬ?

ልብ በሉ አቢይ አህመድ ጉራጌ ክልል እንዲኖረው አይገባውም ያለ አፈጮሌ ነው! እስከዛሬ በጸጥታ በመላ ኦሮሚያ ነብረቱ ነዶ ሚገፋ ሚገደል ጉራጌ ነው። ታዲያ ምን አዲስ ነገር መጣ?

በቅርብ ቀን አቢይ ባደረገው ረጅም ንግግር ደጋግሞ ያነሳቸው ሶስት ጎሳዎች ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ እያለ ነበር ። እኔ የዚያን ቀን ኦሮሞ በጉራጌ ላይ አንድ ፕላን ማቀዱን በእርግጠኘት የተገነዘብኩት። ጉራጌ በኢትዮጵያ ያለው ቦታ፣ ተካፍሎ፣ አስተዋጻኦና ፋይዳ ከድሮ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ።

ትግሬ ጉራጌን ተለጣፊ ለማደግ 45 አመት ሞክሮ ሳይሳካለት ወረደ። መለስ ጉራጌን በጎሳ ለማደራጀት የሞከረን የዛሬ 45 አመት ነበር ። እምቢ ስላልነው ስልጤን ገንጥሎ ተለጣፊ አደረገ ።

ዛሬም ኦሮሞች ያንን የተበላ እቁብ እንዳይሞክሩት እንመክራቸዋለን።

አንድ፣ አቢይ ከኢዜማ ጋር በሚያደርገው የምርጫ ፉክክር እውነተኛ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትና ዴሞክራሲያዊነት የሚያሳየን ኢዜማም ሆነ ሌላ ፓርቲ በነጻ በመላ ኦሮሞ በነጻ መወዳደር እንዲችሉ ሲፈቅድ ነው እንጂ ጉራጌን በኦቢኤን ሚዲያ በመደለና በማታለል አይደለም።

ስለዚህ አቢይ የጉራጌን ድምጽ ባዲስ አበባም ሆነ ባላገር ማግኘት ከፈለገው ይህን ከመሰለ ሽወዳ መውጣት አለበት። ያው እንደነ ካሱና ሬድዋን ያሉ ተለጣፊ የግል ጥቅም አሳዳጅ አድር ባይ ጥቂት የጉራጌ ግለሰቦች በትላልቅ ሆቴል ቤት ሰብስቦ ቪዲዮ መልቀቅ ቀላል ነገር ነው። ነገሩ ከዚያ አያልፍም ።

ሁለት፣ ኦሮሞ ጉራጌን ካማራ ለይተው የነሱ አጋር ወይም ተለጣፊ ወይም የጉዲፈቻ ልጅ ሊያደርጉ ያስቡ ይሆናል ። ይህን ካሰቡ ትልቅ ስህተት ይሰራሉ። ጉራጌ በፍጹም ኦሮሞና አማራ በሚያደርጉት የበላይነት ፉክቻ ውስጥ የሚፈድል ባለጌ ሕዝብ አይደለም ።

ጉራጌ ላማራ ሕዝብ ያለው ፍቅር የሚመነጨው ከአማራ ኢትዮጵያዊነት ነው። ጉራጌ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለው ፍቅር የሚመነጨው ከኦሮሞ ኢትዮጵያዊነት ነው።

ኦሮሞ የጉራጌን አጋርነት ለማግኘት ኦቢኤን ቅብጥርስ ሳይሆን የጎሳ ፌዴሬሽን አፍርሶ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማራመድ ብቻ ነው ያለበት ።

ግን በፍጹም ለኦሮሞ የበላይነትና ሄጂሞኒ ቅዠት ጉራጌ ከአቢይም ሆነ ሺመልስ አይለጠፍም።

ሶስት፣ በአሁን ወቅት ኦሮሞ ከሚዋሰናቸው ጎሳዎች እዚህም እዚያ ጦርነትና ቀውስ ውስጥ ነው ያለው፤ አፋር፣ ሱማሌ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ ሲዳማ፣ ወለጋ፣ ሌላም ሌላም ... እነዚህን ወደ ፊት እየበዙ የሚሄዱ ጦርነቶች መሰረታቸው የኦሮሞ ክልል ድንበሮች ስለሆኑ ችግሩ ሚፈታው የክልል ጽንሰ ሃስብ በመለወጥ እንጂ በ17 ቋንቋዎች በመስበክ አይደለም። ይህም ዘዴ የተበላ እቁብ ነው።

በአንድ ቃል በኦሮሞ እና ጉራጌ ሕዝብ መሃል ፍቅር ሰላም መረዳዳት መከባበር የሚኖረው የሚያድገው ኢትዮጵያን ኦሮሞአዊ ለማድረግ በመቃዠት ሳይሆን ኦሮሞን እውነተኛ ታማኝ ኢትዮጵያዊ በማድረግ፣ ያን የሚያደርግ የኦሮሞ ካልቸር በመገንባት ነው።

ጉራጌ በታሪኩ በመንግስት ቢሮክራሲ ደሞዝና በጉቦ የከበረ ያደገ ሕዝብ ሳይሆን በሚገፉትና በሚሰድቡት ገዥዎች አፍንጫ ስር፣ በራሱ ጥረት እና ብልህነት እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው።

በኦቢኤን ሚዲያ ላይ መለጠፍ ለጉራጌ የሚያመጣው ቅንጣት ፋይዳ የለም ። በራሱ ግዜ፣ ሃብትና እውቀት ጉራጌ የራሱን ሚዲያ ያቆማል ።

ዛሬ መሆን ያለበት የጉራጌ አጀንዳ የውስጡን አንድነት ማጠንከር፣ የራሱን ጉልበት መገንባት ፣ አገሩን ማልማት፣ በኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ፣ ንግድ፣ ሳይንስ፣ በፍልስፍና፣ ትምህርት፣ በአርት፣ በስነ እምነትና በስነ ህይወት ለመመጠቅ ልክ እንደ ሁልግዜ ሌት ተቀን መስራት ነው ።

ኬር ለጉራጌ! ኬር ለኢትዮጵያ!
ሆረስ ዐይነ ኩሉ ነኝ

Last edited by Horus on 19 Apr 2021, 18:33, edited 3 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11060
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤ?

Post by Abere » 19 Apr 2021, 16:07

ከዚህ ላይ ምን ይጨመራል። ንፁህ ቀሽር የሆነች ምክር። ኦሮሞ እና ጄንፈል ሽመልስ አብዲሣ ከጉራጌ ተምሩ እባካችሁ ብቻ ነው።

ምን ዋጋ አለው ዐይናማ ባለብት አገር ወደ ጥልቅ ገደል እየተመራ ነው። አይሰሙህም።

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤ?

Post by Horus » 19 Apr 2021, 18:32

በዝቅተኛ ቁጥር የተመረጠ ሁሉ አምባ ገነን ጉቦኛ ይሆናል ። ሰዉ ለመመዝገብ ፍላጎት ማጣቱ ባለው የጎሳ ሰርዓት ላይ እምነት እንደ ሌለው ያሳያል ።

የጎሳ ፖለቲካ እስካለ ድረስ የሚኖረው የዎያኔ አይነት የዉሸት ምርጫ ነው።

ሚዲያ ቅብጥርሴ ከንቱ የካድሪዎች ጌም ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by Horus » 20 Apr 2021, 19:40

ለጉራጌ ወንድሞቼ ያለኝ ምክር እየጨቀየ በሚሄደው የኦሮሞና አማራ ትግል መሃል ለላንቲካ ገብታችሁ በኦቢኤን ሚዲያ በመታየት የሺመልስ ተለጣፊና አሽከር ሆናችሁ የመላ ጉራጌ መሳቂያ እንዳትሆኑ !! የዘመናችን ካሱ ኢላላዎች !! አስቡበት !! ፋይዳ ካላችሁ የራሱ የጉራጌ ሚዲያ ክፈቱ ካልቻላቻሁ የዘር ፖለቲካ ጭቃ ረግረግ ውስጥ እንዳትሰምጡ ። ጉራጌ የናተን ፕሮፓጋንዳ አይፈልግም፣ ዉሃና መብራት ነው ሚፈልገው !!!
Last edited by Horus on 20 Apr 2021, 22:49, edited 1 time in total.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by banebris2013 » 20 Apr 2021, 20:40

Horus wrote:
19 Apr 2021, 15:28
በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ያለችበት ፍጹም አሳዛኝና በውድመት የታጀበ የጎሳ እልቂት፣ ጦርነት፣ ወረራ፣ ሁከትና ሁልገብ ቀውስ እዚህ ለመዘርዘር ፍላጎት የለኝም። ምንም የማናውቀው ነገር ስለሌለ ማለት ነው ።

ብልጽግና የሚባለው የጎሳ ጥርቃሞ ድርጅት በኦሮሞና አማራ ተከፍሎ ለጎሳ የበላይነት እርስ በርስ እየተፏከተ፣ ኢትዮጵያዊያንን እያስፈጀ፣ ኢትዮጵያን እያመሰ ይገኛል ። ለምን ይህ ይሆናል?

መልሱ ስልጣን፣ የፖለቲካ የሚሊታሪ ሃይል መያዝ፣ የኢትዮጵያን ሃብት ማካበት፣ መቆጣጠር፤ መታወቅ፣ የዝና በላይነት ለመያዝ እና ከሌሎች መከበርን ለማግኘት ነው ይህን ሁሉ የጎሳ ልሂቃን ነን ባዮች የሚባክኑት ። ሌላ አላማ የለውም።

በመሰረቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከዘመነ ዎያኔ አለተለየም። የዚህች አገር ቁጥር አንድ ችግር የጎሳ ፖለቲካው፣ የጎሳ ክልል ፌዴሬሽን ነው።
አሁን ምርጫ አለ ተብሏል። ግን በውን የሚካሄደው የጎሳ ሽኩቻና የጎሳ ሄጂሞኒ ፉክከር ነው።

ይሁንና በዚህ የኦሮሞና አማራ የጎሳ ሽኩቻ ጉራጌ የት ነው መቆም ያለበት? በሚቀጥለው ምርጫ ጉራጌ ለማን ነው ድምጹን መስጠት ያለበት? ይህን እጅግ ግዙፍና አንገብጋቢ ጥያቄ እያንዳንዱ የጉራጌ ተወላጅ በጥልቀት፣ በጥሞና፣ እጅግ አርቆ በማሰብ ወስኖ መመለስ ያለበት ጉዳይ ነው ።

ላለፉት 30 አመታት የጎሳ ፖለቲካ አሻፈረኝ ብሎ ስለጸና በዎያኔ ኢህአዴግ ስርዓት ሲጠቃ ሲገፋ ሲከፈል ሲወገድ የነበረው ጉራጌ አሁን ደሞ በተረኛ የጎሳ ፖለቲካ ተቀናቃኞች፣ አቀንቃኞችና አዲስ ተለጣፊዎች ወዲህና ወዲያ መጎተት ጀምሯል ።

የሰሞኑን የኦሮሞ ብልጽግና ድራማ እንመልከት ።

የጉራጌኛ ቋንቋ በኦቢኤን ለማስተላለፍ ዛሬ በ2013 ምርጫ ማግስት ለምን አስፈለገ? ለምን እስትራተጂያዊ አላማ? ለምን ዛሬ?

ልብ በሉ አቢይ አህመድ ጉራጌ ክልል እንዲኖረው አይገባውም ያለ አፈጮሌ ነው! እስከዛሬ በጸጥታ በመላ ኦሮሚያ ነብረቱ ነዶ ሚገፋ ሚገደል ጉራጌ ነው። ታዲያ ምን አዲስ ነገር መጣ?

በቅርብ ቀን አቢይ ባደረገው ረጅም ንግግር ደጋግሞ ያነሳቸው ሶስት ጎሳዎች ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ እያለ ነበር ። እኔ የዚያን ቀን ኦሮሞ በጉራጌ ላይ አንድ ፕላን ማቀዱን በእርግጠኘት የተገነዘብኩት። ጉራጌ በኢትዮጵያ ያለው ቦታ፣ ተካፍሎ፣ አስተዋጻኦና ፋይዳ ከድሮ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ።

ትግሬ ጉራጌን ተለጣፊ ለማደግ 45 አመት ሞክሮ ሳይሳካለት ወረደ። መለስ ጉራጌን በጎሳ ለማደራጀት የሞከረን የዛሬ 45 አመት ነበር ። እምቢ ስላልነው ስልጤን ገንጥሎ ተለጣፊ አደረገ ።

ዛሬም ኦሮሞች ያንን የተበላ እቁብ እንዳይሞክሩት እንመክራቸዋለን።

አንድ፣ አቢይ ከኢዜማ ጋር በሚያደርገው የምርጫ ፉክክር እውነተኛ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትና ዴሞክራሲያዊነት የሚያሳየን ኢዜማም ሆነ ሌላ ፓርቲ በነጻ በመላ ኦሮሞ በነጻ መወዳደር እንዲችሉ ሲፈቅድ ነው እንጂ ጉራጌን በኦቢኤን ሚዲያ በመደለና በማታለል አይደለም።

ስለዚህ አቢይ የጉራጌን ድምጽ ባዲስ አበባም ሆነ ባላገር ማግኘት ከፈለገው ይህን ከመሰለ ሽወዳ መውጣት አለበት። ያው እንደነ ካሱና ሬድዋን ያሉ ተለጣፊ የግል ጥቅም አሳዳጅ አድር ባይ ጥቂት የጉራጌ ግለሰቦች በትላልቅ ሆቴል ቤት ሰብስቦ ቪዲዮ መልቀቅ ቀላል ነገር ነው። ነገሩ ከዚያ አያልፍም ።

ሁለት፣ ኦሮሞ ጉራጌን ካማራ ለይተው የነሱ አጋር ወይም ተለጣፊ ወይም የጉዲፈቻ ልጅ ሊያደርጉ ያስቡ ይሆናል ። ይህን ካሰቡ ትልቅ ስህተት ይሰራሉ። ጉራጌ በፍጹም ኦሮሞና አማራ በሚያደርጉት የበላይነት ፉክቻ ውስጥ የሚፈድል ባለጌ ሕዝብ አይደለም ።

ጉራጌ ላማራ ሕዝብ ያለው ፍቅር የሚመነጨው ከአማራ ኢትዮጵያዊነት ነው። ጉራጌ ለኦሮሞ ሕዝብ ያለው ፍቅር የሚመነጨው ከኦሮሞ ኢትዮጵያዊነት ነው።

ኦሮሞ የጉራጌን አጋርነት ለማግኘት ኦቢኤን ቅብጥርስ ሳይሆን የጎሳ ፌዴሬሽን አፍርሶ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማራመድ ብቻ ነው ያለበት ።

ግን በፍጹም ለኦሮሞ የበላይነትና ሄጂሞኒ ቅዠት ጉራጌ ከአቢይም ሆነ ሺመልስ አይለጠፍም።

ሶስት፣ በአሁን ወቅት ኦሮሞ ከሚዋሰናቸው ጎሳዎች እዚህም እዚያ ጦርነትና ቀውስ ውስጥ ነው ያለው፤ አፋር፣ ሱማሌ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ ሲዳማ፣ ወለጋ፣ ሌላም ሌላም ... እነዚህን ወደ ፊት እየበዙ የሚሄዱ ጦርነቶች መሰረታቸው የኦሮሞ ክልል ድንበሮች ስለሆኑ ችግሩ ሚፈታው የክልል ጽንሰ ሃስብ በመለወጥ እንጂ በ17 ቋንቋዎች በመስበክ አይደለም። ይህም ዘዴ የተበላ እቁብ ነው።

በአንድ ቃል በኦሮሞ እና ጉራጌ ሕዝብ መሃል ፍቅር ሰላም መረዳዳት መከባበር የሚኖረው የሚያድገው ኢትዮጵያን ኦሮሞአዊ ለማድረግ በመቃዠት ሳይሆን ኦሮሞን እውነተኛ ታማኝ ኢትዮጵያዊ በማድረግ፣ ያን የሚያደርግ የኦሮሞ ካልቸር በመገንባት ነው።

ጉራጌ በታሪኩ በመንግስት ቢሮክራሲ ደሞዝና በጉቦ የከበረ ያደገ ሕዝብ ሳይሆን በሚገፉትና በሚሰድቡት ገዥዎች አፍንጫ ስር፣ በራሱ ጥረት እና ብልህነት እዚህ የደረሰ ሕዝብ ነው።

በኦቢኤን ሚዲያ ላይ መለጠፍ ለጉራጌ የሚያመጣው ቅንጣት ፋይዳ የለም ። በራሱ ግዜ፣ ሃብትና እውቀት ጉራጌ የራሱን ሚዲያ ያቆማል ።

ዛሬ መሆን ያለበት የጉራጌ አጀንዳ የውስጡን አንድነት ማጠንከር፣ የራሱን ጉልበት መገንባት ፣ አገሩን ማልማት፣ በኢንዱስትሪ፣ ቴክኖሎጂ፣ ንግድ፣ ሳይንስ፣ በፍልስፍና፣ ትምህርት፣ በአርት፣ በስነ እምነትና በስነ ህይወት ለመመጠቅ ልክ እንደ ሁልግዜ ሌት ተቀን መስራት ነው ።

ኬር ለጉራጌ! ኬር ለኢትዮጵያ!
ሆረስ ዐይነ ኩሉ ነኝ

Horus,
Just remember that all towns and cities in Oromia has significant number of Gurage's, probably close to a million. Besides, though you had been denying, there is close cultural connection between Gurage's and Oromos, specially the Sodo Gurage. There many Gurage who got Oromo names, like Faysaa, Gutamaa, Gadaa etc. Amhara giving their child Oromo name is unthinkable as that is against their pride. Amhara live in Oromia for life and never learn to speak afaan oromo due to their contempt for the language and Oromo as a people, whereas Gurage learn to speak afaan oromo as soon as they get the opportunity. I know Gurage's who speak better afaan oromo than some oromos who live in the cities.
So take off you political lens and look it at as a long overdue due to the connection between the two people.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by Horus » 20 Apr 2021, 22:34

ቤንብሪስ፣
የማላቀው ነገር እየነገርከኝ አይደለም ። እኔ ክስታኔ ነኝ፣ ስለምትለው ነገር ሁሉ አውቃለሁ ። የኦሮሞ ስም ስላልከው ጉራጌ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞም የጉራጌ ስም ይጠቀማሉ ። አንድ ምሳሌ ብቻ ልስጥህ ። ታዬ ደንድአ አሬዶ ትልቁ ብልጽግና ውሰድ ። የአያቱ ስም አሬዶ ነው ። አሬዶ፣ አረዳ እግጥ ጥንታዊ የጉራጌ ቃል ብቻ ሳይሆን ግ ዕዝ ነው። አርዴ ማለት በጉራጌኛ ልጅ፣ አርዴ፣ አሬዶ ማለት ወልዴ ማለት ነው። ስለዚህ ስሙን እንተወው፣ ይልቅስ በመላ ጉራጌ ዙሪያ ከምስራቅ የዝዋይ ላቄ፣ አዘርነት፣ ስልጤ፣ ኡርባረግ እስከ ሰባት ቤት ዳርዳሩ ጉራጌ ኦሮሞ ድብልቅ ነው። ማለትም ኦሮሞ የጉራጌ አገር በመውሰዱ የመጣ ነገር ነው ።

በቀረው ኦሮሞ ውስጥ ያሉት ጉራጌዎች ኦሮሞኛ እንደ ሚያውቁ ይገባኛል ። ጉዳዩ የኦሮሞ እና ጉራጌ ዝምድና አይደለም።

የሺመልስ አላማ ጉራጌን ተለጣፊ ለማድረግ ነው። ጉራጌ አሁን በያዝነው ሰዓት የራሱን ሚዲያ ለማቆም ገንዘብ በማሰባሰብ ላይ ባለበት ወቅት የውነት ወዳጅ ከሆነ የገንዘብ መዋጮ ያደጋል እንጂ ጉራጌን ወስዶ የሱ እስቱዲዮ ቅጥያ አያደርግም።

ሌላው ትልቁ ነገር ደሞ ሚዲያ ለምን? የሚለው ነው። ምን አይነት ሚዲያ፣ ለምን? ብለው ራሳቸው ጉራጌዎች ስለራሳቸው ያቆሙታል እንጂ ጉራጌ የኦሮሞሙማ ተቅጥያ ሊሆን ከቶም አይሞከርም ።

ብልጽግና ውስጥ ወዲህ ወዲያ የሚሉ የዘመናችን ካሱና መኩሪያዎች እንዳሉ እናውቃለን። ከሺመልስ ጋርም አይተሃቸዋል። እነሱ ግን በዉሃና መብራት እጦት የሚሰቃየውን ያገር ቤት ህዝባቸን ችግር በ30 አመት ያልፈቱ ናቸው።

አሁን የውርደት ውርደት የኦሮሙማ ፕሮፕጋንዳ ካርታዎች እየሆኑ ነው !!

ጉራጌ የሚፈልገው የራሱን ሚዲያ ነው ! በቃ ! ኬር

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by Horus » 21 Apr 2021, 01:46

የኦሮሞ ፖለቲካ በፍጹም በጉራጌ ውስጥ እንዲገባ አንፈቅድም። በቃ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ፣ መጪው ምርጫና ያለንበት አገር አቀፍ የጎሳ ቀውስ! ጉራጌኛ ለምን በኦሮሞ ኦቢኤን?

Post by Horus » 24 Apr 2021, 12:42

እኔ ሆረስ ጠንቋይ ትንቢተኛ፣ ጻዲቅ ነቢይ አይደለሁም ። ነገር ግን ፖለቲካ ጥርስ የነቀልኩበት ተግባር ነው።

ኦሮሞች በነሱ ሚዲያ ላይ የጉራጌኛ ቋንቋ ፕሮግራም እናደርጋለን ሲሉ በቅጽበት የተሰማኝ የኦሮሞ ተስፋፊና ሰልቃጭ ድብቅ አላማ በጉራጌ ላይ መታቀዱን ነው ። አው ከሺመልስ ጋር ሲሞዳሞዱ የነበሩ እፍኝ የማይሞሉ ጉራጌዎች ልክ እንደ ዎያኔ ዘመን ጉራጌን ላባገዳ አባዱላ ሸጠው ፍርፋሪ ለመልቀም ተፍ ተፍ ብለዋል።

ይህው ሃቁ ውጣ ። ኦሮሞ ካማራ ጋር ሊያደግ በቀደው የስልጣን ሽኩቻ ጉራጌን ደልሎ የኦሮሞ ሄጂሞኒ ተለጣፊ ጥገኛ ለማድረግ የታለመ የግብዞች ምኞት ነው። ተንኮሉ ለ500 አመት እናውቀዋለንና ሳይሳካም!

ስለሆነም እኒያ ልክስክስ የብልጽኛ ቻድሬ ያባገዳ ተላላኪዎች የሆናችሁ ዘር አሰዳቢ የጉራጌ ካድሬዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሕዝብ ላይ አንሱ እንላለን!

ጉራጌን በዘር ፖለቲካ እሳት ውስጥ ለማጨማለቅ የምታሴሩ አድር ባይዮች ታገሱ እነላለን !!

Post Reply