Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

My Editorial : ነፍጠኞች የተቃውሞ ሠልፍ ለማድረግ ሞራሉም የላቸውም

Post by Thomas H » 19 Apr 2021, 08:51

የመንጋው ተቃውሞ!
~~~~~
#አማራው አይደለም እንዴ ..... አጣዬ ላይ ቤትና ንብረት አቃጥሎ ኦሮሞውን መጀመርያ ያሳየው?
#አማራው አይደለም እንዴ .....ኦሮሞው ቤተ ክርስቲያን ከማቃጠሉ በፊት የመስጂድ ኢማም ገሎና መስጂድ አቃጥሎ ችግሩ ላይ ቤንዚን የጨመረበት?
#አማራው አይደለም እንዴ ... #ወሰን_ቁርቁር #አርባ_ዋዩ #ዲምቱ_ጨቆርሶ #መረዋ_ሻሾ #አላላ #እዝግዬ #ጭሪ የሚባሉትን መንደሮችን ሙሉ ለሙሉ አውድሞ ኦሮሞና ሙስሊሙን መጀመርያ ያፈናቀለው?
#አማራ አይደለም እንዴ ......ኦሮሞውን ገሎና አፈናቅሎ አልደሰት ስላለ ለሁለተኛ ግዜ በእብሪት ታጥቆና ተደራጅቶ ኦሮሞው ላይ ቀድሞ ጦርነት የከፈተው?
የሁሉ ነገር ቀዳሽና ተንኳሽ አማራው ሆኖ ሳለ ምን ሆንኩ ብሎ ነው መንጋው ሀገር ካልተረበሸች ሞቼ እገኛለሁ እያለ በሰላማዊ ሰልፍ መርጦ የሚያለቅሰው?
እኔ ግን እላለሁ ....«ያለቀሱ ሁሉ ሀቀኞች አይደሉም»


MUST WATCH NEFTEGNA IN ACTION
Please wait, video is loading...