Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1597
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ሁሌ እንደምለው አማራ አይደለሁም፥ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ። ኢትዮዽያ በልቤ ታትማለች። ኢትዮዽያዊ ነኝ ብዬ ራሴን ለሌሎች ሳስተዋውቅ፥ ዓላም ጫፍ ላይ የቆምኩ ይመስለኛል

Post by EwnetYashenifal » 19 Apr 2021, 00:46

ሁሌ እንደምለው አማራ አይደለሁም፥ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ። ኢትዮዽያ በልቤ ታትማለች። ኢትዮዽያዊ ነኝ ብዬ ራሴን ለሌሎች ሳስተዋውቅ፥ ዓላም ጫፍ ላይ የቆምኩ ይመስለኛል