Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከመሪር የኦሮሞ ጥላቻ ወደ መሪር ሀዘን እየደረሠ ያለው የሀበሾች ዕየዬ፡፡ አሁንም ቢሆን ቀሪውን ሕዝባችንን በምናተርፍበት መሠረተ-ሀሳብ ላይ እንምከር፡፡

Post by AbebeB » 18 Apr 2021, 14:24

ኦሮሞን ጨርሰን፣ ትግራዋይን አጥፍተን ቅማንትን ቀብረንና አገውን ደብቀን በባንዳነት ታክቲክ ከኤርትራ ጋር ተባብረን ሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጨርሠን ልክ እንደወላቃይት ኢትዮጵያ ርስታችንን እንጠቀልላለን ከሚለው ባዶ አስተሳብ ውጡ፡፡ በሚንሊክ እሳቤና ጡት ቆረጣም ቢሆን አልሠራም እንላችሃለን፡፡

ምርጫ የሚለውን የፋራ ታክቲክ ተዉ፡፡ በእኛ ሀገር እናንተ ለመመራረጥ ታክቲክ: ጅኒ ጃንካ ማውራታችሁ በራሱ ከመፍትሄ ሩቅ መሆናችሁን ያሳየናልና ወደ መፍትሄ ኑ! ጬሄት ስለቀማችሁ ፍትሕ አይመጣም፡፡ እንደ ምሁር ቁጭ ብለን በሀቅ እንምከር፡፡