Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by DefendTheTruth » 18 Apr 2021, 13:51

ሆረስ፣ ከዛሬ ጀምሮ፣ ችግር ስኖርብህ የጉድፈቻ ልጄ ነህ ና ወደ እኔ ጩክ።


DefendTheTruth
Member+
Posts: 9765
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by DefendTheTruth » 18 Apr 2021, 14:02

OBN is becoming fast the voice for many in the country, already broadcasting in 17 different languages, multi-lingual and multi-cultural, a truly reflection of our diversity.


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by AbebeB » 18 Apr 2021, 14:41

DefendTheTruth wrote:
18 Apr 2021, 13:51
ሆረስ፣ ከዛሬ ጀምሮ፣ ችግር ስኖርብህ የጉድፈቻ ልጄ ነህ ና ወደ እኔ ጩክ።
DefendTheTruth,
እባክህ ለእኔ ተውልኝ፡፡ አንድ በሬዬ ደክሞት እርሻ አቁሜያለሁ፡፡ በሬና ፈረስ (Horus) ጠምጄ ልረስበት፡፡

Gallo
Member
Posts: 278
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

Re: ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by Gallo » 18 Apr 2021, 15:40

Horus is officially Oromonized!! :lol: :P
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 10897
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by Abere » 18 Apr 2021, 15:53

ወይ ጉዲ የሮምዮ እና ዡለዬት ፍቅር አደረገው እኮ የጉራጌ እና ኦሮሞን ፍቅር። ኧረ ወዳ ክላልኝ ጉራጌ የሞኝ ፍቅር ይዞት አፉን ከፍቶ ወሬ ሲይዳምጥ የሥራ ጊዜውን አያባክንም። ይልቅ ሂሳብ እንተሳሰብ ሻሼመኔ ለወደሙት የጉራጌ የደለቡ ንግድ ድርጅቶች ሽመልስ አብዲሳ ካሳ ይክፈለን። ሌላው የ16ኛው ክፍለዘመን የጋላ ሰፈሪ የወሰዳቸውን መሬቶቻችንን ይመለሱ። ይኸ ቅድመ ሁኔታ ሳይሞላ እኛ ከጋላ ጋር ፍቅር አንጀምርም። ወይ ጉድ የት አውቅህ ብላ አጥብቃ ጠየቀችኝ አሉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኦሮሞ ጉራጌን ጠቀለለ፣ ሆረስን በጉድፈቻ ወስጄየለሁ።

Post by Horus » 18 Apr 2021, 19:06

ወገኖቼ ለምን አለ ቅጥ እንደ ተደነቃችሁ አይገባኝም። ከብዙ በጥቂቱ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ ስለጉራጌ ፤ እናንተም የምታቁት ስለሆነ ። ጉራጌ የትግሬን 30 አመት ፕሮፓጋንዳና ማጥቃት ፈርቶ ለአንድ ቀን ቆሻሻውን የዘር ፖለቲካ በጣቱ ሳይነካ ያለ ብቸኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።

79ኙ የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኢትዮጵያዊነትን ከጉራጌ ይማሩ እንደ ሆነ እንጂ ጉራጌን ኢትዮጵያዊነት ሊያስተምር የሚችል ጎሳ በኢትዮጵያ የለም ። ዲያቆኑ ጳጳሱን መስበክ ስለማይችል ማለት ነው ። ስለሆነም የሸዋ ኦሮሞች የፖለቲካ ዊዝደም ከጉራጌ ለመማር አይናቸውን መክፈታቸው ጥሩ ጅማሮ ነው።

ጉራጌ የኢትዮጵያ ፓራዳይም ነው። ጉራጌ ለመላ ኢትዮጵያ ያስተማረው ስራ እና ኢንዱስትሪ ብቻ ሳይሆን ፍቅርና ዜግነትን ጭምር ነው ። ኦሮሞ በመሰረቱ ገበሬና ከብት አርቢ ህዝብ ነው ። ዘመናዊ ኢንዱስትሪና ንግድ ሳይማሩ ኦሮሞች በዘመናዊ ኢትዮጵያ የሚኖራቸ ሚና ውሱን ሆኖ ይቀራል። ስለሆነም ኦሮሞ ከጉራጌ ኢንዱስትሪ ስነምግባር መማሩ ጥሩ ጅማሮ ነው። ለምሳሌ በንግድና ኢንዱስትሪ እከሌ ሚባሉት የሸዋ ኦሮሞች አያቶቻቸው ጉራጌ የነበሩና ዛሬም የጉራጌ ድብልቅ የሆኑት ናቸው።

እርግጥ ይህ የምርጫ ዘመን ነው፣ ስለሆነም ነው ኦሮሞ የጉርጌ አንዱ ቋንቋ ለፕሮፓጋንዳ ኦኤማኤን ላይ ማውጣቱ እስትራተጂው ይገባናል ። ግን ትልቁ የኦሮሞ ችግር በጉራጌ 8 ሙሉ ቋንቋዎች አሉ። ስለሆነም 8 የጉራጌ ዜናዎች ሲያዘጋጅ እስቲ ይታያል። የብልጽኛ ፓርቲ ጉራጌን ስለብልጽግና ሊያስተምር እውቀቱም ተሞክሮውም፣ ባህሉም የለውም።

የምርጫው ስብከት አይሳካም ። ይልቅስ ቀላል ከዘር የጸዳ የዜጎች፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስበኩ እንላለን ። ስለአንድነት፣ ስለብሄር ጥያቄ ምናምን ለጉራጌ አይሰበክም! በቃ።

ጉራጌና ኦሮሞ ወደጃ ህዝቦች ናቸው የሚለው ምንም አዲስ ነገር የለውም ። በጉራጌ ዙሪያ ያሉ ኦሮሞች ሁሉ የጉራጌ ደም አላቸው። ለዚህ ምስክሩ ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ ያለው የሸዋ ታሪክ ምስክር ነው ። ይህ ማለት ግን ዛሬም እርስ በርስ ይዋጉ ማለት እና በቆሻሻው የዘር ፖለቲካ ይጠመዱ ማለት አይደለም ። ያ ዊዝደም ነው ።

ወደ ዘመኑ ፖለቲካ ከመጣን ግን ኦሮሞ ወደ ጉራጌ ኢትዮጵያኛ ፖለቲካ ይመጣል እንጂ ጉራጌ ወደ ኦሮሞ የጎሳ ፖለቲካ አይሄድም !! ይህን እንደ አለት የጠጠረ ሃቅ አለመገንዘብ ግብዝነት ነው።

ኦሮሞ የጉራጌ ድጋፍ ለማግኘት መስበኩ የሚጠበቅ ፖለቲካ ነው ። ሌላውም ይህን ያደርጋል ። እጅግ ትልቁ ቁም ነገር ግን ይህ ነው ። ማንኛውም ጎሳ ከትግሬ እስከ ሙርሲ የጉራጌን ድጋፍ ለማግኘት ቀላሉና ቀጥተኛው መንገድ ፍጹም ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ነው፣ ሌላ ስብከት ወይ ጉቦ አያስፈልግም።

በአንድ ቃል እናትን ምጥ አያስተምሩም! ጳጳስን ወንጌል አይሰብኩም! ጉራጌ የኢትዮጵያዊነትና የኢትዮጵያ ብልጽግና ሞዴል ሕዝብ ስለሆነ!

ኬር፣ ሆረስ ዐይነ ኩሉ


Post Reply