Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ መንግስት የተሳሳተው

Post by AbebeB » 18 Apr 2021, 10:32

አማራ የትግራዋይን መንግስት ዱቄት ነው ሲልና አማራን ግን እንደ ባክቴሪያ (ubiquitous bacteria) ሁሉም ቦታ አለ ያለ ዕለት ነው፡፡

የተበተነው ዱቄት በአማራ አፍንጫ እየገባ እያስነጠሰው ነው፡፡