Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 01:37

ሽፍታው ሰሜን እዝን በጁ ካስገባ በኋላ ዘመቻው ወደ ወሎና ጎንደር ሳይሆን ወደ ቀይ ባህርና አስመራ ነበር !

በኤርትራ ትግሬ አፍቃሪ መንግስት ካቆመ በኋላ ቀይ ባህርን ይዞ የትግሬ ነጻነት ለማወጅ ነበር እንጂ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ አልነበረም ።

ቀላሉና አጭሩ አላማ ኤርትራን በመያዝ የባህር በር ለማግኘት ነበር ።

ሽፍታው ኢትዮጵያን ማራበሹ የኢትዮጵያ ሃይል ወደ ሰሜን እንዳይዘምት ለማወክ እንጂ ኢትዮጵያን እንደ ገና ለመያዝ አልነበረም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም እንደ ማይፈልጋቸው በደምብ ያውቁ ነበር ።

የትግሬ ሽፍቶች ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጠፉ ደረስ ኤርትራ ጦሯን ከትግሬ ማውጣት የለባትም ። የብሄራዊ ህልውናቸው ጉዳይ ስለሆነ !

ሆረስ አይነ ኩሉ !
Last edited by Horus on 17 Apr 2021, 13:49, edited 1 time in total.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45803
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Halafi Mengedi » 17 Apr 2021, 02:02

Horus wrote:
17 Apr 2021, 01:37
ሽፍታው ሰሜን እዝን በጁ ካስገባ በኋላ ዘመቻው ወደ ወሎና ጎንደር ሳይሆን ወደ ቀይ ባህርና አስመራ ነበር !

በኤርትራ ትግሬ አፍቃሪ መንግስት ካቆመ በኋላ ቀይ ባህርን ይዞ የትግሬ ነጻነት ለማወጅ ነበር እንጂ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ አልነበረም ።

ቀላሉና አጭሩ አላማ ኤርትራን በመያዝ የባህር በር ለማግኘት ነበር ።

ሽፍታው ኢትዮጵያን ማራበሹ የኢትዮጵያ ሃይል ወደ ሰሜን እንዳይዘምት ለማወክ እንጂ ኢትዮጵያን እንደ ገና ለመያዝ አልነበረም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም እንደ ማይፈልጋቸው በደምብ ያውቁ ነበር ።

የትግሬ ሽፍቶች ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጠፉ ደረስ ኤርትራ ጦሯን ከትግሬ ማውጣት የለባትም ። የብሄራዊ ህልውናቸው ጉዳይ ስለሆነ !

ሆረስ አይነ ኩሉ !
Can you swear by your stable food banana root to believe you what you are saying??? I do not believe you are Gurage, you must be Diqala Amhara from Gurage because I met many educated Gurage and their view about Ethiopia and the Gurage ethnic is totally the opposite. You are shaming the Gurage ethnic.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 02:22

አንተ የቆሻሻ ሽፍታ አጨብጫቢ እኔ ሆረን ለብዙ አመታት ታውቀኛለህኮ ። አሁን አለቆችህ ያልነገሩህን ምስጢር ነገርኩ ተማር። ያ ነበር ድብቁ የደብሬ አላማ አንተ ደደብ ! ሽፍታው ተሳክቶለት 80% የኢትዮጵያ ጦር ቢቆጣጠር ትግሬን ለኤትራ ክፍት ትቶ ወደ አዲስ አበባ አይዘምትም ነበር፣መጀመሪያ የኤርትራን ሃይል ሳይበትን ! ደደቦ!!
ደቡብ ደቡብ ያላችሁት ለዳይቨርዥን ነበር ። ስለዚህ ሽፍታው በስትራተጂም በዉጊያም ተሸንፏል ። አሁን ያ የፈሳበት ደብሬን ስማው ድምጹ ይንቀጠቀጣል፣ በሃፍረት ማለት ነው ። አፍሪካን እንወጋለብን ያለው ጉራ ቀዳዳ እንደ ህጻን ያለቅሳል ። አሁን አርፈህ ተገዛ የባሰ እንዳይመጣ! ደብሬው ግድብ እናፈርሳለን አለ! ሰማሃው ? ያ ነው ተራ ቴረሪስት የሚባለው !! ያ ነው የናንተ ፍጻሜ !!!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Fiyameta » 17 Apr 2021, 06:41

Horus wrote:
17 Apr 2021, 01:37
ሽፍታው ሰሜን እዝን በጁ ካስገባ በኋላ ዘመቻው ወደ ወሎና ጎንደር ሳይሆን ወደ ቀይ ባህርና አስመራ ነበር !

በኤርትራ ትግሬ አፍቃሪ መንግስት ካቆመ በኋላ ቀይ ባህርን ይዞ የትግሬ ነጻነት ለማወጅ ነበር እንጂ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ አልነበረም ።

ቀላሉና አጭሩ አላማ ኤርትራን በመያዝ የባህር በር ለማግኘት ነበር ።

ሽፍታው ኢትዮጵያን ማራበሹ የኢትዮጵያ ሃይል ወደ ሰሜን እንዳይዘምት ለማወክ እንጂ ኢትዮጵያን እንደ ገና ለመያዝ አልነበረም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም እንደ ማይፈልጋቸው በደምብ ያውቁ ነበር ።

የትግሬ ሽፍቶች ሙሉ በሙሉ እስከ ሚጠፉ ደረስ ኤርትራ ጦሯን ከትግሬ ማውጣት የለባትም ። የብሄራዊ ህልውናቸው ጉዳይ ስለሆነ !

ሆረስ አይነ ኩሉ !
You are absolutely right, Mr ሆረስ አይነ ኩሉ!

In the days leading up to Tigray's illegal elections, we saw one of TPLF's top artists performing at the Mekelle stadium and singing... “ድሕሪ መረፃ ሓዲኣላ ብዛላንበሳ”.. ትርጉሙ--- "ከትግራይ ምርጫ በኋላ በዛላንበሳ በኩል አንድ ነገር ለማድረግ አቅደናል" .. which provoked loud cheers and boisterous shouts from the audience. :lol:

That's when we knew the agame were up to something no good, but never in our wildest imagination did we expect to see them murder Ethiopian soldiers in their sleep. That was shocking to us. :shock:

Ever since the attacks, much has become glaringly apparent by observing the relentless western media's smear campaign against both Ethiopia and Eritrea, that gives credence to our suspicions that the terrorist agame did not act alone. :roll:

The neo-colonial powers that left no stone unturned in their quest to drive a wedge between Ethiopia and Eritrea for the last 27 years, were caught by surprise when Ethiopia and Eritrea signed a peace agreement, and since then they have made every attempt to Weyanenize PM Abiy by giving him the unsolicited Nobel Peace Prize award hoping to bring him back into the fold, but they discovered, much to their dismay, PM Abiy was too clever to fall for such cheap tricks that he stood tall in favor of peace and strong relations with his neighbors. 8)

The one thing that is constant in regards to agame's nature is, historically they tend to hitch their wagon to any neo-colonialist power because they lack the spine to fight for their own cause. They are parasitic leeches. BANDA! :x

For example, in 1998, when they received a neo-colonial order to invade Eritrea, the agame immediately salivated at the opportunity to create their Abay Tigray Republic dream by piggybacking on the neocolonalists' orders, then they sacrificed 170,000 souls for nothing. :evil:

Again, in 2020, when they received another neo-colonial order to attack the Ethiopian northern command forces, the agame couldn't contain their excitement over another opportunity to curve out their Republic of Greater Tigray, so they went at it hammer and tongs -- murdering 600 innocent Amhara civilians at Mai-Kadra, killing Ethiopian soldiers in their sleep, dancing on top of the soldiers' corpses, inserting their knives into the genitals of female Ethiopian soldiers....etc. :evil:

This may sound sadistic to civilized people, but that's how agame express their excitement. Looking at their current situation, though, they got excited for nothing, and in fact it is literally costing them an arm and a leg, and in some instances, a head! It's a classic case of የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች! :x

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 13:19

ፊያሜታ፤

በትክክል። አሜርካ በኤርትራ ውስጥ የመንግስት ለውጥ (ሪጂም ቼንጅ) እንደ ሚፈልጉ ለብዙ ግዜ የታወቀ ነው። ትህነግ የአሰብ ወደብ እንደ ሚፈልግ ላይደብቅ ሲነገር ነበር። ምዕራብ ቀይ ባህርን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ይፈልጋሉ ፤ ቻይናና ሩሲያን ለማስወጣት ።

ወታደራዊ ሁኔታውን ስታይ የነበረው ይህ ነው። ትህነግ የኢትዮጵያ ጦር ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ደቡብ ቢዘምትና ከመላ ኢትዮጵያ ጋር ረጅም ጦርነት ቢገባ የትግሬ ክልልን ክፍት አድርጎ ለኤርትራ ስለሚሰጥ ማንኛውም የትግሬ እስትራተጂስት የሚያስበው መጀመሪያ በኤርትራ በኩል ያለውን አደጋ መዝጋት ነበር ። ያም ማለት ከቻሉ አስመራ ውስጥ እነሱን የሚደግፍ መንግስት ማቆም፣ ያ ካልቻሉ ቢያንስ ኤርትራ ኢትዮጵያን መርዳት የማትችልበት ወታደራዊ ሁኔት መፍጠር ነበር። በዚህ የትግሬ አላማ ውስጥ የምዕራብ ሚና ምን እንደ ነበር እውነቱ መውጣቱ አይቀርም ።

ግን ትህነግ በቂ ወታደራዊ ብቃት ሲያገኝ ተቀዳሚ አላማው ኤርትራ እንደ ነበር መገመት ሮኬት ሳይንስ አይደለም ። እንዲያውም ገና ጦርነቱ ሲጀመር ምዕራቦች ስለኤርትራ ማውራት የጀመሩት ቀድመው የሚያውቁት ነገር ስለነበር ነው።

አሁን የኢትዮጵያና ኤርትራ ያላሰቡት ፍቅር ሙሉ በሙሉ የነበራቸውን እስትራተጂ አቃውሶታል። በተለይ ሶማሊያ፣ ኤርትራና ኢትዮጵያ ያሰቡት ህብረት ተሳካ ማለት የቀይ ባህርና የህንድ ውቅያኖስ ጂኦፖልቲካን በመሰረቱ ይለውጠዋል ። ይህን ነው አሜርካና አውሮፓ ለማስቆም እየሰሩ ያለው ነገር ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 13:41

ተመድ ውስጥ የሚካሄደውን ጉንጭ አልፋ ንትርክ ስሙ! አሁንኮ ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮሀ ነው። ደሞ ኤርትራ ትውጣ አትውጣ ማለት የሚችል የኢትዮጵያ መንግስት ነው ። አሜሪካና አውሮፓ ማድረግ ያለባቸው የትግሬ ሽፍቶች ህግ እንዲያከብሩ መምከርና ባፍሪካ ቀንድ ሽፍቶች ታስረው ሰላም እንዲመጣ ነው ከዚህ በኋላ ኤርትራን በመጫን ብቻ አካባቢውን ሊቆጣጠሩ አይችሉም። የኦውያኔ አሽከርነት ከሽፏልና አሁን መሬት ላይ ያለው ሁኒታ ተለውጧል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 14:15

ምዕራብና አረቦች የኢትዮጵያን ምርጫ አቃውሰው ኢትይዮጵያን ሊያፈርሱ ተነስተዋል። የዚህ አላማ ዋና አሽከር ባንዳዎች የትግሬና የኦሮሞ ሽፍቶች ናቸው ።

አቢይ አህመድ ኢትዮጵያ ፈርሳ ስልጣን ላይ መኖር አይችልም። ስለዚህ ባስቸውኳይ የጎሳ ፖለቲካና የጎሳ ፌዴሬሽን እና ክልልሎች ላይ የለውጥ አዋጅ ማወጅ ግድ ይለዋል ።

ኢትዮጵያና የጎሳ ፌዴሬሽን አብረው እንደ ማይኖሩ በገሃድ ሺ ግዜ ተረገግጧል ። አለቀ !!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Fiyameta » 17 Apr 2021, 15:03

Horus wrote:
17 Apr 2021, 13:19
ፊያሜታ፤

በትክክል። አሜርካ በኤርትራ ውስጥ የመንግስት ለውጥ (ሪጂም ቼንጅ) እንደ ሚፈልጉ ለብዙ ግዜ የታወቀ ነው። ትህነግ የአሰብ ወደብ እንደ ሚፈልግ ላይደብቅ ሲነገር ነበር። ምዕራብ ቀይ ባህርን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ይፈልጋሉ ፤ ቻይናና ሩሲያን ለማስወጣት ።

ወታደራዊ ሁኔታውን ስታይ የነበረው ይህ ነው። ትህነግ የኢትዮጵያ ጦር ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ደቡብ ቢዘምትና ከመላ ኢትዮጵያ ጋር ረጅም ጦርነት ቢገባ የትግሬ ክልልን ክፍት አድርጎ ለኤርትራ ስለሚሰጥ ማንኛውም የትግሬ እስትራተጂስት የሚያስበው መጀመሪያ በኤርትራ በኩል ያለውን አደጋ መዝጋት ነበር ። ያም ማለት ከቻሉ አስመራ ውስጥ እነሱን የሚደግፍ መንግስት ማቆም፣ ያ ካልቻሉ ቢያንስ ኤርትራ ኢትዮጵያን መርዳት የማትችልበት ወታደራዊ ሁኔት መፍጠር ነበር። በዚህ የትግሬ አላማ ውስጥ የምዕራብ ሚና ምን እንደ ነበር እውነቱ መውጣቱ አይቀርም ።

ግን ትህነግ በቂ ወታደራዊ ብቃት ሲያገኝ ተቀዳሚ አላማው ኤርትራ እንደ ነበር መገመት ሮኬት ሳይንስ አይደለም ። እንዲያውም ገና ጦርነቱ ሲጀመር ምዕራቦች ስለኤርትራ ማውራት የጀመሩት ቀድመው የሚያውቁት ነገር ስለነበር ነው።

አሁን የኢትዮጵያና ኤርትራ ያላሰቡት ፍቅር ሙሉ በሙሉ የነበራቸውን እስትራተጂ አቃውሶታል። በተለይ ሶማሊያ፣ ኤርትራና ኢትዮጵያ ያሰቡት ህብረት ተሳካ ማለት የቀይ ባህርና የህንድ ውቅያኖስ ጂኦፖልቲካን በመሰረቱ ይለውጠዋል ። ይህን ነው አሜርካና አውሮፓ ለማስቆም እየሰሩ ያለው ነገር ።
I remember when we Eritreans wholeheartedly supported the idea of Ethiopia having its own naval forces on the Red Sea from a holistic point of view, then, as expected, the entire Banda agame clan accused us of "selling Eritrea to Ethiopia", which made funny news headlines across agame-owned media outlets, further exposing their political ignorance and low IQ. :lol: :lol: :lol:

We understand safeguarding our region is a responsibility of every nation within the proximity, and our collective effort is therefore not an option, but a must. The long-suffering people of Somalia must be included in this effort to free their land from foreign interference, domestic extremists groups, and put an end to intra-clan rivalry and conflict. All of us must clean our own houses to root out the hired mercenaries so we may all be on the same level of political consciousness to solve regional problems.

Securing the Red Sea and the Indian ocean should be at the core of our national and regional interests without subordinating ourselves to the strategic chess game being played in our region by global powers that view their own national interests in the region through the lens of their military and economic prowess. Let me give you a real life example.

I once worked for a wholesale company whose owners were as clever as a fox. They formed a coalition with other wholesale companies that were not in direct competition with us, and this helped our company to create a united front to demand lower prices and discounts from manufacturers. I witnessed first hand that, in unity, there is strength. I saw the company grow at an unprecedented scale and speed, acquiring new sales territorial scope to leave our competitors in the dust!

It is this very concept of unity in strength which is needed by countries in the Horn of Africa region to demand the right to be left alone, enshrined as the gold standard of collective security, prosperity and equal partnership.

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማወረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 15:37

Fiyameta wrote:
17 Apr 2021, 15:03

YES.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Weyane.is.dead » 17 Apr 2021, 17:48

Their evil plan was quickly brought to a halt by the gallant Eritrean Defense Forces. EDF not only repelled tplf Shi.ntam forces but they also helped save the people of wolkait gonder from a massacre.
Of course ENDF and Amhara Special forces did some [deleted] kicking on their part :mrgreen: Everyone had a bit of leba tplf :lol: :lol: :lol: :lol:

Blueshift
Member
Posts: 1226
Joined: 30 Mar 2021, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Blueshift » 17 Apr 2021, 18:08

Horus,

You are just guessing. Your hate toward the agames is really bad. :lol: :lol: Actualy, it is Abbiy who is after our ports. :twisted: :lol: The agames just missed Addis nights. :lol: They were too stupid, to think, Badme was theirs for eternity, and Abbiy knew it. Abbiy took advantage of it. He read Isayas mind really well. That is very smart. But, holding Ethiopia together is like holding an angry Tiger's behind. :lol: :lol:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Weyane.is.dead » 17 Apr 2021, 18:33

Stfu weyanay vermin. You are not Eritrean wedibuttanella. You can keep changing aliases but you're still the same vermin. Hardliner, aurora Borealis, campo pollo, eripoblican, zrock these are just of my head. Youre a bi.tch. fa.ggo.t Michael aban from aurora colorado.
Bus.hti weyanay rodent wrote:
17 Apr 2021, 18:08
Horus,

You are just guessing. Your hate toward the agames is really bad. :lol: :lol: Actualy, it is Abbiy who is after our ports. :twisted: :lol: The agames just missed Addis nights. :lol: They were too stupid, to think, Badme was theirs for eternity, and Abbiy knew it. Abbiy took advantage of it. He read Isayas mind really well. That is very smart. But, holding Ethiopia together is like holding an angry Tiger's behind. :lol: :lol:

Blueshift
Member
Posts: 1226
Joined: 30 Mar 2021, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Blueshift » 17 Apr 2021, 18:44

Dead brain, Wedi Torserawit,

What do you think is happening in Tigray ? Eritreans and Tigrayans will annihilate each other. In the mean time, mama Ethiopia will celebrate the incoming daughter named Eritrea. Are you that stupid ? :twisted: Chances are, you are one wedi torserawit like the S-egeraw Tamrat Nega. :twisted: :lol: Point I am trying to make is that, Ethiopia as a nation is doomed to fail hence all your troubles for naught. :lol: The almighty looks after the Eritrean people after all. Shi---ty brain :evil: :lol:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Weyane.is.dead » 17 Apr 2021, 19:20

Wedizash.ermuta wediza gahba. You can scream wedi tor as much as you like but that wont make me one. Wedi tor is playing with your 25cents worth mother as we speak. Sebeytay kem sebeyti 1000 gize sem zekeyer. You were banking on tplf to bring you to power in Eritrea :lol: :lol: :lol: :lol: sahsah kodar arayi kunti
mich aban fake priest wrote:
17 Apr 2021, 18:44
Dead brain, Wedi Torserawit,

What do you think is happening in Tigray ? Eritreans and Tigrayans will annihilate each other. In the mean time, mama Ethiopia will celebrate the incoming daughter named Eritrea. Are you that stupid ? :twisted: Chances are, you are one wedi torserawit like the S-egeraw Tamrat Nega. :twisted: :lol: Point I am trying to make is that, Ethiopia as a nation is doomed to fail hence all your troubles for naught. :lol: The almighty looks after the Eritrean people after all. Shi---ty brain :evil: :lol:

Blueshift
Member
Posts: 1226
Joined: 30 Mar 2021, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Blueshift » 17 Apr 2021, 21:34

ስማዕ ዓጃው
Agame has been fu-cking your brain, now the amharas have taken the rest of your useless monkey like head, you are subhuman stupid creature. Dina told you what is coming. But, you are an idiot. You are not human. I don't wish any power in Eritrea. I just want the Eritrean people to elect their leaders. Is that too much to ask shy...t head. Why are Eritreans dying in Ethiopia. What is in it for Eritrea......fishy fishy fishy......Tamrat comes to mind. You are him. Let the agames and Eritreans kill each other, and Eritrea will be presented on a silver platter. Too bad, Ethiopia itself is a smoking bomb. This time around, the West will not be there to help. The blood of our brothers does count after all. :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Horus » 17 Apr 2021, 21:53

Blueshift
I am not guessing; I am thinking. Here is how you must think! What was the TPLF strategic objective in hijacking 80% of the Ethiopian army? Let's say that it wanted to wage war using the hijacked forces. Le's say TPLF wanted to retake the Ethiopian state power by means this war. What would that mean?

TPLF would have to fight an Ethiopian wide national and probably the largest and longest war south of its killil border. That would have meant devoting almost its entire resources and forces to this vast anti-Ethiopian war.

Now let's ask this. What would Eritrea have done in that case considering the close relationship and friendship between Ethiopia and Eritrea? The answer is that Eritrea would have joined all those forces defending Ethiopia against TPLF including the physical take over of Tigray Killil.

Why? Because Eritrea would not sit idle while TPLF return to Menelik palace and then turn its face to the invasion of Eritrea called by 1001 names -Badme, Aseb, etc. So it is entirely logical and expected that Eritrea stops TPLF from retaking national power as well as be in a state of war against a possible invasion of their territory by TPLF.

That being the case, what could have been the sensible TPLF war strategy? It was to quickly hijack Ethiopian army aka መብረቃዊ ምት and attack and disable key Eritrean military capabilities in order to secure its northern flank and then leisurely march south to retake 4 Kilo .

Could they have done it? Well, the facts of the war show the opposite. TPLF failed to hijack the Ethiopian army. Hence, they could not invade Eritrea. They could not take power in Addis. If fact, they could not even remain in power in Tigray.

Horus doesn't guess, I observe and interpret the behavior of actors, social actors. Yes, true to its culture, TPLF has 9 deep seating motives and the world may know of only one of those motives. Nonetheless, TPLF has motives that can be decoded by good analysis and brought to light.

TPLF did not fail due lack of motivation, rather it badly failed due to lack of common sense, clear thinking and a massive failure in judgement that is equivalent to fatal cognitive collapse.

We don't guess to understand the follies of TPLF; we decode its behaviors. Ditto.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Zmeselo » 17 Apr 2021, 22:20

Blue-shìt or bull-shít, rather! :lol:
Blueshift wrote:
17 Apr 2021, 21:34
ስማዕ ዓጃው
Agame has been fu-cking your brain, now the amharas have taken the rest of your useless monkey like head, you are subhuman stupid creature. Dina told you what is coming. But, you are an idiot. You are not human. I don't wish any power in Eritrea. I just want the Eritrean people to elect their leaders. Is that too much to ask shy...t head. Why are Eritreans dying in Ethiopia. What is in it for Eritrea......fishy fishy fishy......Tamrat comes to mind. You are him. Let the agames and Eritreans kill each other, and Eritrea will be presented on a silver platter. Too bad, Ethiopia itself is a smoking bomb. This time around, the West will not be there to help. The blood of our brothers does count after all. :lol:

Blueshift
Member
Posts: 1226
Joined: 30 Mar 2021, 19:34

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Blueshift » 18 Apr 2021, 00:49

Zmeselo,

ዝመሰሎ ኣንታ ረሳሕ ዉሽማ ሰብኡት ካን ነፃነት ኤርትራ ክተዕኑ ድቃስ ስኢንካ ኣድጊ ወዲ ኣድጊ :twisted:

:lol: :lol:
እምበኣር ጸርፊ ተማኣሂርካ ወዲዛ ዉሩንጪላ :lol: :lol: :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሆረስ ነኝ፣ የትግሬው ሽፍታ እውነተኛ አላማ ኤርትራን ወርሮ ኢሳያስን ለማውረድ ነበር

Post by Fiyameta » 18 Apr 2021, 02:28

ጠቅላይ ሚኒስተር ኣቢይ ኣህመድና የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ህወሃትን ቁማር በሏት ። :lol: :lol: :lol:

ነገሩ እንዲህ ነው የተቀናጀው የሁለቱ ኣገራት የድህንነት ተቋም ፡ ህወሃት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂን ለማስገደል ፍላጎት እንዳላት ይደርሱበታል ፡፡ ከዛም ራስዋ በማሰችው ጉድጓድ ሊከትዋት ሃሳብ ተቀየሰ ። ህወሃት ወያኔ ፡ ወደ መሃል ኣገር ወደ 4 ኪሎ ስልጣን ላይ መምጣት እንደማትችል የተረዳችው ወያኔ ፡ የኤርትራ ህዝብ ይቅር ይለኛል ፡ እንቅፋቱ ፈጣሪዬ ኢሳያስ ነው ብላ ስለምታስብ ፡ ኤርትራ ላይ እንደመዥገር ለመጣበቅ ፡ ስታልም እንደከረመች የኣደባባይ ሚስጥር ነው ። እናም እንቅፋት ነው ብላ ምታስበውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለማስገደል 20 ሚልዮን የኣሜሪካን ዶላር መድባ ነበር እንቅስቃሴ የጀመረችው ፡፡
ለዚ ፕሮግራም ከፍተኛ ስትራቴጂ የቀየሰው የቀድሞው የደህንነት መሪው ወንጀለኛው ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ይህንን ሚሽን እንደሚወጣው ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ።

ህወሃት ይህንን በወሰነችበት ቀን ፡ የጌታቸው ኣሰፋን ክንድን ሲደቁስ የኖረው ፡ የኤርትራው የደህንነት ሹም ስምኦን በኩረ ድንግል ይህንን መረጃ በቢሮቸው ይከታተሉ ነበር ። እናም መረጃውን ፡ እና መፍትሄ ያሉትን ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣሳውቀው ፡ ምላሽ ይጠባበቃሉ ።

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂ ቀጥታ ወደ ዶክተር ኣቢይ ኣህመድ ደወለው ተነጋገሩ ። ከዛም እንዲህ ሆነ.... :mrgreen:

የህወሃቱ ደም መጣጭ ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ኣስመራ ውስጥ የኣቶ ኢሳያስ የቅርብ ሰው ይህንን ሚሽን ሊወጣ እንደሚችል ለሕወሃት ስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ኣሳወቀ ። ሚሽኑን ከሚያስፈጽመው ሰው ጋር ቅድመ ክፍያ 10 ሚልዮን ዶላር መክፈል እንዳለባቸው ተነጋግረው ተስማሙ ።

በዚህም ከኤፈርት ካዝና ለፕሬዝዳንቱ መግደያ 10 ሚልዮን ዶላር ቅድመ ክፍያ ተፈጸመ ። ሚሽኑም ቀጠለ።

በሚሽኑ መሰረት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ብኢመርጀንሲ ወደ ሳውዲ እንደተጓዙ እና የተሳካ ግድያ እንደተፈጸመባቸው የኤርትራ ሚሸን ፈጻሚው ቡድን መረጃውን ለጌታቸው ኣሰፋ ኣቀበለ ። እንደተባለውም ኢሳያስ ኣልተመለሱም ። የሆስፒታሉ መረጃ ቋትም ፕሬዝዳንቱ ኮማ ላይ መሆናቸውን እና በኣይምሮኣቸው የፈሰሰው ደም ወደሙታን ኣለም ሚሸኝ እንደ ሆነ ኣስረግጦ ያስነብባል ።

በዚህ ግዜ ኣስመራ ላይ ለየት ያለ የሰራዊት እንቅስቃሴዎች በዝተዋል ። ኣንዲት የሳውዲ ኣየር ሃይል የጦር ኣውሮፕላን በለሊት ኣስመራ ኣውሮፕላን ማረፍያ ደረሰች ፡ በከፍተኛ የወታደሮች እንቅስቃሴ የታጀበው ከዚህች ኣውሮፕላን የወረደ ሚስጥር ነበር ። ይህ ሚስጥር ምን እንደሆነ በቅርበት 'ሚያውቁት የጌታቸው ኣሰፋ የኤርትራው ሚሽን ፈጻሚዎችም ፡ መረጃውን ወደ ህወሃት ዋና ጽህፈት ቤት ሃወልቲ መረጃውን ያቀብሉ ነበር ፡፡

በዚህ መሃል የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር እና የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ወርቅነህ ገበየሁ ፡ ቻርተር ኣውሮፕላን ኣስነስተው ፡ ወደ ኤርትራ በረሩ ። የተቀበልዋቸው ግን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሳይሆኑ፡ ኤታማዦር ሹሙ ጀነራል ፊሊጶስ ወልደዮሃንስ እና የደህንነት ሹሙ ኮረኔል ስምኦን በኩረ ድንግል ፡ የፕሬዛድንቱ ኣማካሪ ኣቶ የማነ ገብረኣብ ነበሩ ። ጠቅላዩ ሁለት ቀን በዛ ቆይታ ኣደረጉ ፡፡ የኤርትራው የጌታቸው ኣሰፋ ክንፍም ዶክተር ኣቢይ የቀብር ኣስፈጻሚ መሆናቸውን እና ቀጣዩ የኤርትራ ጊዝያዊ መሪ ኣቶ ወልደንኪኤል ኣብርሃ እንደሆኑ፤ ..... ጠቅላይ ሚንስተር ኣቢይ እና የፕሬዝዳንቱ ኣማካሪ የኢሳያስ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስን ቀጣዩ መሪ ለማድረግ ያደረጉት ሙከራ ጀነራል ፊሊጶስ እና መከላከያው እንዳልተቀበሉት እና የጠቅላዩ ሙከራ እንደ ከሸፈ፤ ....የኤርትራ የግምጃ ቤት ሃላፊ ኣቶ ሃጎስ ገብረሂወት ( ሃጎስ ኪሻ ) እና የፕሬዝዳንቱ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስ የቁም እስረኞች እንደተደረጉ .... መረጃ ወደ መቀሌ ይደርሳል ።

ቀሪውንም 10 ሚልዮን ዶላር ፡ ለሚሽን ፈጻሚው ቡድን ክፍያው እንደሚፈጸም ይደረጋል ። ህወሃትም በቢሮዋ ኮሮናን ሳትፈራ ትልቅ ዳንኪራ ኣካሄደች ። ( ዲጅታል ወያኔ ብላ ) ለሰየመቻቸው የሜድያ ጡረተኞችዋም ይህንን ታላቅ የምስራች ሹክ ኣለቻቸው ። ይህ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ዋና መቀመጫውን ያደረገው ዲጅታል የፕሮፖጋንዳ ተቀላቢ በትግራይ ተወላጆች እና በኤርትራውያን ብዙ ተከታይ ኣለው ተብሎ በሚታመነው ብርሃነ ሃጎስ (ልፍዓተይ ተስፋ ) በሚባለው ብሎገራቸው ኣድርገው ለፌስቡኩ ኣለም መረጃውን ይፋ ኣደረጉት ፡፡

ዲጅታል የተባለው ስብስብም በቅጽበት ይህንን መረጃ በሚልዮኖች ኣባዝቶ ፡ በሚድያ ተቀባበለው ። በኤርትራ ወገን ይህንን ማስተባበል የቻለ ኣንድም ኣካል ኣለነበረም ። ሌላው ይቅር ጠቅላዩ ኤርትራ እንደቆዩ ፡ የጠቅላዩ ሰክረታርያት ጽሕፈት ቤት እንኳን ኣላስተባበለም ። እውነትም የኤርትራው የነጻነት ዋርካ ሳይወድቁ ኣይቀርም ተባለ። የምእራባውያን ዲፕሎማቶችም ኣባሎቻቸውን ከኤርትራ ማስወጣታቸው በይፋዊ ድረ-ገጾቻቸው ገልጸዋል ። ኤርትራ ከፕሬዝዳንቱ በውኋላ የጦርነት ኣውድማ ትሆናለች በሚል ስጋት በብዙዎች ዘንድ ጥላውን ኣጥልቷል። የትግራይ ሜድያዎችም ስለ ኤርትራ ቀጣይ እጣ ፈንታ ይወያዩ ገቡ ፡፡ በኣሜሪካን ኣገር በሚገኘው ሌላው ትግራይ ሜድያ ሃውስ በተባለው ሜድያቸውም ሰፊ ሽፋን እንዲሰጠው እና የኤርትራውያን የዳያስፖራ ማህበረሰብ እንዲያውቅው ለማድረግ ተሞከረ። ይህንን መልካም ኣጋጣሚም የትግራይ መንግስት በጥብቅ እየተከታተለው መሆኑን ደጋግመው ገለጹ ፡፡ ታላቁ ጌታቸው ኣሰፋ የመሩት ሚሽን በድል ተጠናቆ የፕሬዝዳንቱ ይፋዊ ሞት እና የቀብር ስነስርኣት ይጠበቅ ጀመር ።

ይህ የህወሃት እና የጌታቸው ኣሰፋ የሚሽን ጉዳይ ዝርዝር ሂደት ነው ፡፡

በስውር የጌታቸው ኣሰፋን ሚሽን ፈጻሚ ቡድን ይመሩት የነበረው የጌታቸው ኣሰፋን መርዝ በማምከን የተካኑት የኤርትራው የደህንነት ሹም ኮረኔል ስምኦን ናቸው ። በዚህም ቅድመ ክፍያ ብለው 10 ሚልዮን ዶላር ተቀበሉ ። ከፕሬዝዳንቱ እና ከጠቅላዩ ጋር በተደረሰው ስምምነት መሰረትም ፕሬዝዳንቱ ገደም ወደ ሚገኘው የመከላከያ ሆስፒታል እንዲወሰዱ፡ ከዛም ወደ ሳውዲ እንዲገቡ ተደረገ ። በዚ ግዜ በህወሃት ቤት የህልም ደስታ ይጠበቅ ነበር ። ለዚ ሚሽን የሳውዲ ደህንነት ቢሮ ተባባሪ እንደነበር ልብ ይበሉ ። ይህ በጥብቅ የሚያዘው የሳውዲ ሆስፒታል መረጃም በህወሃት ኣይን እና ጆሮ ሆን ተብሎ እንዲደርስ ተደረገ ።

ዶክተር ኣቢይም ድንገት የመከላከያውን ሹም ኣድምን እና ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ብቻ ይዘው በለሊት ኣስመራ ገብተዋል ፡፡ ያለ ይፋዊ ጉዞ፡ ሁለት ቀናትን ኣድርገዋል ። የተቀብልዋቸውም ጀነራሎች እና የደህንነት ሹሞች ናቸው ፡፡ ኣው ኤርትራን ከነጻነት ትግል ኣጋማሽ ጀምሮ እስከዚች ቀን ሲመርዋት የነበሩት ታጋዩ እና ቆፍጣናው ፕሬዝዳንት ኣርፈዋል ። ለዚህም፡ መቀሌ ላይ ዳንኬራ ፡ ኣስመራ ላይ ደሞ ሃዘን ኣጥቷል ፡፡ ህወሃትም በደስታ ብዛት ቀሪውን ክፍያ ለመፈጸም ኣላቅማማችም ። ኢትዮጵያም ድርሻዋን 10 ሚልዮን ዶላር በኤርትራው ደህንነት ሹም ድርሰት በኩል ኣገኘች ። ከዛም ጎርጎርዮሳውያን ቀመር የቀን ኣቆጣጠር ግንቦት 3 - 2020 ፡ ግን ለህወሃት ኣስከፊ መርዶ ደረሰው። ሟቹ ፕሬዝዳንት ከሙታን ተነስተው ፡ ኣዲስ ኣበባ ተከሰቱ ። ይህንን ማመን ኣልቻሉም ። ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋም በድንጋጤና በንዴት ለጊዜው ኣይደር ሆስፒታል ገብተው ነበር ፡፡ ዶክተር ኣቢይ እና ኢሳያስ ኣፎርቂም ፡ ኣንድም ክላሽ ሳይተኩሱ ፡ ህወሃት ቀድሞ ከሰረቀው ገንዘብ 20 ሚልዮን ዶላር ኣስር ኣስር ሚልዮን በሚገርም የድህንነት ጥበብ ወያኔን ቁማር በልዋት ፡፡ የደስ ደስም የቀሞውን ጠቅላይ ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ይምሳ ግብዣ ፡ በፕሬዝዳንትዋ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተደገሰ ። ወዲ ኣፌና ኣቢቹ እየተጎራረሱ ህወሃት ብ ቴሌቪዥን መስኮት ተመለከተች ፡፡ ድንቅ ጥበብ ፡፡

Post Reply