Well, I watched the interview few hours ago, and I was impressed by Andualem Arage and Christian Tadele. Indeed we can figure it out how the public opinions are. Most of the people on the youtube surprised by these guys.
Here is the comments;
Senait Hailemariam
15 hours ago
አንዷለም አንተ የእውነት ሰው በኢትዮጵያዊነትክ ዝቅ ከፍ የማትል ምርጥና እውነተኛው ሰው ።
44
Eshete Dagnew
15 hours ago
THNKES ANDUALEM YOU ARE THE MOST AMAZING ETHIOPIAN TRU IS TRU.
23
Gabe Kassa
15 hours ago
አቶ አንዱዓለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ አቶ መለስንም እንደዚህ ሰለ ንገርኳችሁ ነበር ያለምንም ጥፋትህ እስር ቤት የክተቱህ አሁንም መሪዯች እውነቱን የሚነግራቸውን ስለ ስለማይወዱ የእግዚአብሔር ጥበቃ እንዳይለይህ እንፀልያለን ጀግናችን ለውነት የምትሞት ቆራጥ ነህ አድናቂህ ነኝ
57
Tsega Berhan
17 hours ago
አቶ አንዱዓለም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው።
114
Retta Gebremichael
17 hours ago
That is absolutely true!
47
አምሀራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ነኝ
አምሀራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ነኝ
11 hours ago
አንዱአለም አለች እናት? እውነትም አንዷለም ! እውነት ትለያለህ! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ !
29
Muler Multimedia
15 hours ago
አቦ ለዘላለም ኑርልኝ ለዚህ ነበር የጮሁኩልህ አሁንም የምደግፍህ ዘርህ ይባረክ
41
zewdnish adunga
13 hours ago
መልካም ዕድል ለኢዜማ
27
Mohammednur Hasson
13 hours ago
እንኳን ለዜህ ምስኬን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ አበቃን አሚን
9
ummu Yousuf
16 hours ago (edited)
ጠበጠበው እይ ቃላት መረጣ ተመችቶኛል። አቦ ቢገሉሕም አይቆጭሕም የልብሕን እስከ አፍጫቸው እና ዶቃ ማሳራያቸው አስታጥቀሐቸዋል አቦ
34
Sebri Mudecir
14 hours ago (edited)
ምርጥ ክርክር ነዉ ሁለቱም ያነሱት ሀሳብ ሚዛን ያለው ነዉ ንቁ ዜጋ ምቹ ሀገር ።
12
ROSE Birhan
15 hours ago
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
23
Barack Haile
11 hours ago
የብልጽግና ደጋፊ ነኝ ግን አምዱአለምአረጌ የብልጽግናን ድክመት ግልጽ አርጎ ተናግሯል ጥሩ ነው
21
Yenealem Asefa
11 hours ago
አንዱዓለም ዕድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንጀቴን አራስከኝ
20